5 Sept 2026, 16:48 UTC127 views1 reactionsread 6 September 2026 File
📚📚📚تألف الشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعلى
الشارح صالح فوزان بن عبد الله فوزان حفظه الله تعلى
📚ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም
بأخينا أبي حاتم كمال
📚📚በወንዲም አቡ ሃቲም ከማል አቀስታ
ከመغሪብ በኃላ የሚሰጥ ደርስ
ደርስ ቁጥር {{17}}
🍃ርዝመት 00:23 :48 ደቂቃ ብቻ።
ደርሱን ለማገኘት
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
👍1
5 Sept 2026, 12:17 UTC258 views8 reactionsread 6 September 2026 Photo
👑ክብር አለኝ ላንቺ👑
"ኢኽላስ የጠፋ ቀን ሰግደን ሌት ፁመን"
"ፊትናና ማስመሰል በበዛበት ዘመን"
"እድለኝነት ነዉ ለኢስላም መታመን"
"በስደት ምድር ላይ ወይ በገጠር ጎጆ"
"ድንን በመማር ላይ ለፀናሽዉ ቆንጆ"
"ክብር አለኝ ላንቺ ለኢልሟ ኮረጆ"
መልካም ቅንአሳቢ ክፋት የሌለብሽ
"ዉዷ እቁ ሰለፍይ ጧሊበል ኢልም የሆሽ
"ይቅርባይ ተናናሽ የሆንሽ ለህትሽ
"ከሽርክ ከቢድአ ከጀምዕይ የጠራሽ
"የቲክቶክ አካዉንት ሳትመሰርች"
"በምላስ አለንጋ ሰዉ ሳትነርች
"በአደብላይ ያለሽ እህቴ ሆይ በርች"
በነገራም ሴቶች ወሬ ሳትረች"
"ተዉሂድ አቂዳሽ ላይ ለምትበረች"
"በአላህ ይሁንብኝ ክብር አለኝ ላንቺ"
ሊንክ መቁረጥ ❌.ሸር&ጆይን👇
https://t.me…
👍8
5 Sept 2026, 09:04 UTC284 views1 reactionsread 6 September 2026 File
⭕️👉 ጿግሜና እንቁጣጣሽ⭕️
👉قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱👈إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ (36) سورة التوبة
⭕️የጿግሜና የእንቁጣጣሽ አደ…
🎉1
5 Sept 2026, 08:06 UTC25 viewsread 6 September 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_Namuse
ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ
ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ
ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት
አይወዳደርም እናማ ሸኪቻ ስልህ ነዉ
የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሼር እያደረግን እንቅራ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
5 Sept 2026, 05:08 UTC252 views1 reactionsread 6 September 2026 File
متن الأجرومية الشيخ أبو عبد الله محمد بن محمد بن داود الصنهاجي
አቡ አብደላህ ሸይክ ሙሀመዲ ኢብነ ሙሀመዲ ኢብነ ዳዉዲ አሲንሀጂዩ
ጁሙዓ
ቅዳሜ
እሁዲ
ከፈጂር ሶላት በኃላበኃላ
🎤የምትሰጠዉ በወንዲም አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ ይሆናል
ክፍል = (01)
ርዝመት = 35:29 ደቂቃ ብቻ
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
👍1
5 Sept 2026, 05:08 UTC220 views1 reactionsread 6 September 2026 File
متن الأجرومية الشيخ أبو عبد الله محمد بن محمد بن داود الصنهاجي
አቡ አብደላህ ሸይኽ ሙሀመዲ ኢብነ ሙሀመዲ ኢብነ ዳዉዲ አሲንሀጂዩ
ጁሙዓ
ቅዳሜ
እሁዲ
ከፈጂር ሶላት በኃላበኃላ
🎤የምትሰጠዉ በወንዲም አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ ይሆናል
ክፍል = (00)
ርዝመት = 21:40 ደቂቃ ብቻ
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
👍1
5 Sept 2026, 01:21 UTC822 views4 reactionsread 6 September 2026 File
🔖ዉብ የማለዳ ስጦታ 📚
🌹ቁረአን በሚያምር ድምፅ ሲቀራ ፍቅራችን ይጨምራል🌹
((አላህ ለሁላችንም የቁረአንን ፍቅር ይወፍቀን))✍️
🌹ተ💎
🌹ጋ💎
🌹በ💎
🌹ዙ💎
🌹ል💎
🌹ኝ💎
ቻናላችን👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
👍4
5 Sept 2026, 01:01 UTC220 viewsread 6 September 2026 File
📚📚📚تألف الشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعلى
الشارح صالح فوزان بن عبد الله فوزان حفظه الله تعلى
📚ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም
بأخينا أبي حاتم كمال
📚📚በወንዲም አቡ ሃቲም ከማል አቀስታ
ከመغሪብ በኃላ የሚሰጥ ደርስ
ደርስ ቁጥር {{16}}
🍃ርዝመት 00:23 :40 ደቂቃ ብቻ።
ደርሱን ለማገኘት
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
5 Sept 2026, 00:58 UTC327 viewsread 6 September 2026 🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺
🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን
🔻.......ማሳሰቢያ........🔻
👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግ…
4 Sept 2026, 14:24 UTC203 views4 reactionsread 6 September 2026 Forwarded from @daewaselefiya_desse
በዚች ጠፊ ዱኒያ ፤ ከውሥጧ ገብቼ
ወደላይ ወደታች ፤ ወርጄ ወጥቼ
ሥዋኝ ሥዳክር ፤ እጅግ ተደሥቼ
የ አኼራዬን ነገር ፤ ቀረሁኝ ዘንግቼ።
ላትሞላ ላትጎድል ፤ላትጥም ላታረካ
ላትያዝ ላትጨበጥ ፤ ላትሠፈር ላትለካ
ዱኒያ ሚዛን የለሽ! ፤ አታላይ ነች ለካ።
ዱኒያ በብርቅርቅ ፤....እኔን ገዝታ
ያለ ቦታዋ........ ፤... ከልቤ ገብታ
ፍፁም ላትሞላ ፤ ግማሽ ሆና ቀርታ
ከንቱ ከርተት ከርተት.፤ አልኩኝ ገልታ ገልታ።
በዱኒያ ጥፍጥና ፤ አሻፈረኝ ብዬ
ለሥሜቴ ማርኪያ ፤ ፋሽን ተከትዬ
የኢሥላምን ውበት ፤ ሁሉን ነገር ጥዬ
ምን ??ይዤ ልሂድ ፤ ወደ አኼራዬ
ያ አጀል ቀኔ አልቆ ፤ ሲደርሠኝ ተራ
ለማይቀረው ጉዞ ፤ ሥሜ ሲጠራ
ምን ይዤ ልሂ…
👍4
4 Sept 2026, 14:23 UTC887 viewsread 6 September 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር …
4 Sept 2026, 12:00 UTC333 views4 reactionsread 6 September 2026 🔎السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔺 አዲስ
🔺 አዲስ
🔺 አዲስ
🔴የደርስ ማስታወቂያ ለእዉቀት ፈላጊወች በሙሉ
_
📚شرح القواعد الفقهية فضيلة الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي المتوفى سنت ١٣٦٧ه رحمه الله تعلى
📕የምትጀመረዉ ኪታብ ሸርህ ቀዋኢዱል ፊቅህያ ትሆናለች
🔖የኢማም አቡ አብደላህ ሸይኽአብደረህማን ኢብነ ናሲረ አሰዕዲይ ሪሳላ ትሆናለቺ
🔗 የምትቀራዉ ከፈጂር ሶላት በኃላ
ሰኞ
ማክሰኞ
ረቡዕ
ሀሙስ ነዉ
متن الأجرومية لشيخ أبو …
👍4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Abu_hatim22. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.