ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ! በስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ይጫወታሉ። ስለዚህ ተጠባቂ ጨዋታ ቁጥራዊ መረጃዎችን ይመልከቱ፦ √ በእነዚህ ሁለት ቡድኖች መካከል በተደረጉት ያለፉት ስድስት ጨዋታዎች (አምስት በላሊጋ ፣ አንድ በሱፐርኮፓ) ባጠበቃላይ 23 ጎሎች ተቆጥረዋል። √ ይህ የሁለቱ ክለቦች ግጥሚያ 251ኛው ሲሆን ሪያል ማድሪድ 101 ጊዜ በባርሴሎና 97 ጊዜ አሸንፏል። ይህ የዘንድሮው 2ተኛው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ሲሆን ሪያል ማድሪድ ባለፈው በላሊጋ ጨዋታ 3-1 አሸንፏል። √ ሪያል ማድሪድ በቅርብ ጊዜ ከብሉግራናዎቹ ጋር ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ድሎችን በማስመዝገብ የበላይ ሆኖ ይታያል። √ ባር…

Channel
አቢሲኒያ ትቅደም መረጃ🇪🇹
@Abissiniafirst
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
38subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001771146585 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Abissiniafirst |
| Created | Between 1 December 2021 and 11 January 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 November 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 8 times, most recently 23 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Abissiniafirst |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 30 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Sept 2026, 03:16 | 38 | -1 |
| 10 Aug 2026, 20:00 | 39 | no change |
| 7 Aug 2026, 09:05 | 39 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 11 January 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
4 reactions across 3 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 75.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 3 | 75.0% | |
| ❤ | 1 | 25.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 4 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 4 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 11 January 2023 to 15 January 2023, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ቼልሲዎች ስምምነት ላይ ደርሰዋል ! ቼልሲዎች ለሙድሪክ ዝውውር ከሻክታር ዶኔትስክ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ፖላንድ ውስጥ ከተካሄደ ስብሰባ በኋላ በሁለቱ ወገኖች መካከል ዛሬ የ€100m ክፍያ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ቼልሲ አሁን በተጫዋች በኩል እየገፋ ነው - ሙድሪክ ቅድሚያ የሚሰጠው ለአርሴናል መሆኑ ይታወቃል። የአርሰናል የዝውውር ዋጋ €95m ተጨምሮበታል። - Fabrizio Romano
ፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ ሊቀርብ ነው። ፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍን ወደ ፊልም ቀይሮ በተከታታይ የቴሊቨዝን ድራማ አማካኝነት ለተመልካች ሊያቀርብ መሆኑን ኢቢሲ አስታውቋል። ለዚህም ሥራ የፊልም ዳይሬክተሩን ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) 'ሰውመሆን ፊልም ፕሮዳከሽን' መመረጡን ነው ጨምሮ የገለጸው። ፍቅር እስከ መቃብር ተከታታይ የቴሊቭዥን ድራማን በ48 ከፍል ሰርቶ ለማጠናቀቅም የታሰበ ሲሆን በፊልም ሥራው የሚሳተፉ ተዋንያንን የመመልመል ሥራ በቅርብ መከናወን እንደሚጀምር ዳይሬክተሩ ከኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 መሰንበቻ ፕሮግራም ጋር ባደረገው ቆይታ ገልጿል። Credit : FM Addis 97.1 SHARE'JOIN @Abissiniaf…
👍1
ከእለታት አንዱ ቀን ነው ይባላል እናም ምን ሆነ መሰላችሁ አንድ በጣም የመረረው ጅብ ወደ ፍርድ ቤት ይሄድና ቅሬታውን ማቅረብ ይጀምራል ጅብ፡ እኛ ጅቦች በስማችን አንድም ነገር አልተሰየመልንም * * ፍርድ ቤቱ፡ ታድያ የትኞቹ እንስሳት በስማቸዉ የተሰየመ ነገር አለ * * ጅብ፡ ለምሳሌ አንበሳንጥቁር እንመልከት አንበሳ ሻይ፣ አንበሳ ጫማ ፣ አንበሳ ኧረ ስንት ተሰይሞለታል * * ፍርድ ቤቱ፡ ታድያ ላንተ ምን ምን እንዲሰየምልክ ትፈልጋለክ * * ጅብ፡ ያው የተለመዱትን ነዋ ጅብ ቴሌ ፣ ጅብ መብራት ሀይል ጅብ ውሀና ልማት ፣ ጅብ መንግ.... ኧረ አንድ ይቀረኛል ጅብ ዳኛ ከተሳሳተ አርሙት ቻናላችን ላይ ይኮመት👇 ✍️✍️✍️ SHARE'JOIN @Abiss…
❤1👍1
ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ32 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል። ባለፉት አምስት ወራት ለሱዳንና ጅቡቲ ከቀረበ የኤልክትሪክ ኃይል ሽያጭ 32 ነጥብ 61 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ለሁለቱ ሀገራትም በጥቅሉ ከ580 ሚሊዮን ኪሎ ዋት ሰዓት የኤልክትሪክ ኃይል አቅርቦት መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ገልጸዋል። በአምስት ወራት የተገኘው ገቢ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻፀር የ6 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ቅናሽ ያለው መሆኑን ጠቅሰው ለዚህም የሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም በተወሰነ መልኩ መቀነስ ማሳየቱ በምክንያትነት ጠቅሰዋ…
ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን በአልጄርያ ጀምረዋል ! በሰባተኛው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ውድድሩ በሚዘጋጅባት ከተማ አልጄርያ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ምሽቱን ሰርተዋል። ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን በሚያካሂዱበት ኔልሰን ማንዴላ አጠገብ በሚገኘው የልምምድ ስፍራ ዝግጅታቸውን ማካሄድ ችለዋል። በዛሬው የልምምድ መርሐ ግብር ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በስፍራው በመገኘት ልምምዱን መታደም ችለዋል። SHARE'JOIN @Abissiniafirst
🙆♂ በአንድ ግዜ እጅን በጭንቅላትም በአፍም የሚያሲዝ ጉድ ይኸው? ✅ ርዕስ:- የአለም ውዱ የስታድየም መግቢያ ትኬት 💰 ዝቅተኛው የትኬት ዋጋ:- 14 ሚልየን ብር 💰 ከፍተኛ የትኬት ዋጋ:- 28 ሚልየን ብር ✅ የስታድየሙ የመያዝ አቅም:- 68,700 ✅ የትኬት ፈላጊው ቁጥር:- 1.5 ሚልየን ✅ አላማ:- ለወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ✅ ቦታ:- በሳውዲ አረቢያ ምድር በሪያድ ከተማ ✅ ገቢው :- ለኢህሳን በጎ አድራጎት ድርጅት የሚውል ✅ ለምን ይህ ሁሉ ዋጋ? :- ሜሲ እና ሮናልዶ ስላሉ ✅ ተጋጣሚዎች:- ሮናልዶን ያስፈረሙት በሳውዲ የአል ናስር እና የአል ሂላል ክለቦች ምርጥ 11 በጋራ ሆነው የአለም ሻምፒዮኑ ሊዮኔል ሜሲን የያዙት ፒኤስጂን የሚገጥሙበት …
👍1
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል? #Eth_Universities ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል። አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል። ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል። SHARE'JOIN @Abissiniafirst
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ማሪቱ ለገሠ የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን አስረከበ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ማሪቱ ለገሠ ከሰባት ዓመታት በፊት ሰጥቷት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በዛሬው ዕለት አስረክቧል። ዩኒቨርሲቲው አርቲስት ማሪቱ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ላበረከተችው አስተዋጽኦ በ2008 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷት እንደነበር ይታወሳል፡፡ አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በተሻገረው የሙዚቃ ህይወቷ አራቱን የሙዚቃ ቅኝቶች በመጫወት የምትታወቅ ሲንሆ በተለይም የአምባሰል ቅኝት አጨዋወቷ የመጠሪያዋ ቅጽል ስም እስከመሆን አድርሷታል።(FBC) SHARE'JOIN @Abissiniafirst
እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ግራሀም ፖተር "ቼልሲን ማሰልጠን በእግር ኳስ ከባዱ ስራ ነው" ሲል ተናግሯል የቁድሞ የብራይተን ሆቭ አልቢየን አለቃ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ከመጣ በኋላ የክለቡ ውጤት እንደሚፈለገው መሆን ሳይችል መቅረቱ ይታወቃል። ቼልሲ በፕሪሚየር ሊጉ ከቶፕ ፎሩ ቦታ በአስር ከመሪው አርሰናል ደግሞ በአስራ ዘጠኝ ነጥቦች አንሶ አስረኛ ስፍራ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በካራቧ ካፕ እና ኤፍኤካፑ ደግሞ በፔፕ ጋርዲዮላው ማንቺስተር ሲቲ ተረቶ ከመድረኩ ለመሰናበት ተገዷል። ሰማያዊዮቹ በሁሉም ውድድሮች ካደረጓቸው የመጨረሻ ስምንት ጨዋታዎች ድል ማድረግ የቻለቱም በአንዱ ብቻ ነው። ቼልሲ ዛሬ ምሽት በፕሪሚየር ሊጉ ወደ ክራቨን ኮቴጅ አቅንቶ በምዕራብ ለንደ…
#EthioTelecom ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ መንፈቅ ዓመት 33.8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ “ሊድ” የተሰኘ የሦስት ዓመት አዲስ የእድገት ስትራቴጂውን በ2015 በጀት ዓመት መጀመሪያ ካስተዋወቀ በኋላ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ሪፖርቱን ዛሬ አቅርቧል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈታሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኢትዮ ቴሌኮም በ2015 በጀት ዓመት አጋማሽ 33.8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል። ኩባንያንያው ይህም የእቅዱን 96% ማሳካቱን ነው የገለጸው። የተገኘው የገቢ ድርሻ በአገልግሎት አይነት ሲታይ ፦ - የድምጽ አገልግሎት 47.4% ድርሻ ሲኖረው - ዳታና ኢንተርኔት 28%፣ …
የአርሰናል የኤምሬትስ ስታድየም ለውጥ ! አርሰናል የሰሜን ለንደን የበላይነታቸውን ሚገልፅ ሆኖ ወደ ስታድየሙ ጎብኝዎችን እና ደጋፊዎችን እንደሚስብ ያሰበበትን ስምንት አዳዲስ የስታድየሙ ውጭ ጥበብ ያረፈባቸውን እድሳቶች ከዛሬ ጀምሮ ማከናወን ጀምሯል። የሰሜን ለንደን ደርቢ በቶትነሃም ዋይት ኸርት ሌን ስታድየም እሁድ ከምሽት 1:30 የሚደረግ ይሆናል አርሰናል የደርቢውን ዝግጅት ከስታድየሙ የጀመረ ይመስላል። SHARE'JOIN @Abissiniafirst
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Abissiniafirst. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አቢሲኒያ ትቅደም መረጃ🇪🇹” (@Abissiniafirst), 38 subscribers as measured 30 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Abissiniafirst.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.