👨👩👧👦 ከአንድ በላይ ልጆች ላሏችሁ ወላጆች ወርቃማ ምክሮች የቀጠለ … 6. 👨👩👧👦 እንደ አንድ ቡድን ቁሙ በተለይ በችግር ጊዜ ቤተሰቡ እንደ አንድ ቡድን እንዲቆም አስተምሯቸው። የችግር ጊዜያት የቤተሰብን አንድነት ለማጠንከር ከሁሉ የተሻሉ ወቅቶች ናቸው። 7. 📜 ለእያንዳንዱ ልጅ የተለየ መመሪያ የልጆች ግንዛቤና ብስለት ይለያያል። ስለዚህ ከእያንዳንዱ ልጅ የሚጠብቁት ነገር እንደ ዕድሜውና እንደ አቅሙ ሊወሰን ይገባል። 8. ⚖ ማዳላትን አስወግዱ በምንም አይነት ሁኔታ ለአንዱ ልጅ እንዳታዳሉ። ሁሉም ልጆች እኩል ፍቅርና ትኩረት እንደሚያገኙ እንዲሰማቸው አድርጉ። 9. 🎲 ግንኙነታችሁን አሳምሩ አንዳንድ ጊዜ ከሁሉም ልጆች ጋር በጋራ፣ ሌላ…

Channel
AYA Media II አያ ሚዲያ
@AYAMedia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
156subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001588755647 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AYAMedia |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/AYAMedia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 01:36 | 156 | -1 |
| 16 Aug 2026, 04:18 | 157 | -2 |
| 8 Aug 2026, 17:31 | 159 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:08 | 159 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 1 August 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሚዛንዎን ይጠብቁ! ሚዛናዊ እና ደስተኛ ልጆችን ማፍራት ይፈልጋሉ? መልሱ በአስተዳደጋችሁ ሚዛን ላይ ነው! ⚖️ ይህን አመዛዝኑ፡ ውዳሴ ከ ገንቢ ነቀፌታ ሳቅ ከ ቁጣ (ድንበር ለማሳየት) ስጦታ ከ መከልከል (ለጥፋት) ሁልጊዜ መሸለምም ሆነ ሁልጊዜ መቅጣት ሚዛናዊ አይደለም። ሚዛኑን የጠበቀ አስተዳደግ በሥነ ምግባሩ የታነጸና በራሱ የሚተማመን ደስተኛ ልጅ ይፈጥራል። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ሂዳያ 💫 @HidayaTerbiya 💫
የስብዕና ግንባታ! የወላጆቻቸውን ቅርበትና ልዩ እንክብካቤ የሚያገኙ ልጆች ወደፊት በህይወታቸው የበለጠ ስኬታማ የመሆን እድላቸው ሰፊና ስብዕናቸውም ጠንካራ ይሆናል። ከልጆችዎ ጋር መልካምና ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር፤ ትዕዛዞችዎን በቀላሉ እንዲቀበሉ ያደርጋቸዋል። እንዲሁም ስህተት ሲሰሩ የሚሰጣቸውን ቅጣት አስፈላጊነቱን ተረድተውና አምነው እንዲቀበሉት ያደርጋቸዋል። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
ውድ እናት ሆይ! አንቺ የልጆችሽ የመጀመሪያ አስተማሪ፣ ሙረቢያቸው፣ አርዓያቸው እና ምርጥ ጓደኛቸው ብትሆኚስ?!! ለዚህ እንዲረዳሽ ዲንሽን በአግባቡ ተገንዘቢ፤ ተማሪ፤ አንብቢ፤ ዕውቀትሽን አስፊ፤ ቁርኣንንና ሐዲሦችን በቃልሽ ያዢ፤ ራስሽንም እነርሱን በዲን፤ በእምነት፤ በሥነ-ልቦና እና በፊቅህ (የእስልምና ህግጋት) ለመቅረፅ የሚረዳሽን ዕውቀት አዳብሪ። ኡማው አንቺን እና አንቺ የምታፈሪውን መልካም ትውልድ በብርቱ ይፈልጋል! #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
ውድ ወላጅ ሆይ! ልጅዎን በኢስላማዊ ተርቢያ ለማሳደግ ጊዜ ከሌለዎ፤ ልጅዎን ለማበላሸት ጊዜ ያለው አካል እንዳለ ይወቁ። እንዲያውም ልጅዎን ለማበላሸትና መጥፎ ሥነምግባርን ለማስተማር ሙሉ በሙሉ ጊዜውን የሰጠ አካል አለ። ከኢስላምና የሰው ልጅ ጠላቶች ዋነኛ እቅዶቻቸው አንዱ የሙስሊም ልጆችን ማበላሸት ነው። ምክንያቱም የልጆች መበላሸት ማለት የቀጣይ ትውልዶች መበላሸት ማለት ነውና። ስለዚህ ለዚህ ነገር ንቁ ይሁኑ፤ ለልጅዎ ከጊዜዎ፣ ከትኩረትዎና ከጉልበትዎ የተወሰነውን ይስጡ። አደራ ለኢስላም ጠላቶች ቀላል ሲሳይ እንዲሆኑ አድርጋችሁ እንዳትተዋቸው። በአላህ ፈቃድ መጪውን ትውልድ ለማዳንና የተርቢያ ጉዞዎ ለማገዝ የተቋቋመውን ሂዳያ ተርቢያ ለወዳጅ ዘመድዎ በ…
ልጅዎን በፍቅርና በደግነት ይያዙ! ምክንያቱም እናንተ ለልጃችሁት የምትሰጡት ፍቅር እዝነትና እንክብካቤ፤ እሱም ለሌሎች ርህራሄ እንዲያሳይ ያስተምረዋል፤ እንዲሁም የሚያጋጥሙትን መከራዎችና እንቅፋቶች እንዲሻገር ይረዳዋል። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
ልጅዎን ለራሱ ብቻ ሲያስብ ወይም ትኩረት ሲሰጥ "ራስ ወዳድ" በማለት አይፈርጁት። ይልቁንም፤ እንዴት ማሰብና የሌሎችን ስሜት ግምት ውስጥ ማስገባት እንዳለበት ያስተምሩት። እንዲሁም ሰዎችን በንግግራቸው ብቻ ሳይሆን ከሁኔታቸው በመነሳት እንዲረዳቸው ያድርጉት። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
የአላህን ውዴታ ማስረፅ! የአስተዳደግ ጉዞ የሚጀምረው የአላህን ውዴታ በልጆች ልብ ውስጥ በማስረፅ ሲሆን ተርቢያው ስኬታማ ያደርጋል። ስለ አላህ ውብ ስሞችና ምሉዕ ባህሪያት፤ ድንቅ ሥራዎቹ፤ ስለ ልቅናውና ግርማው በመልካም ቃላት እያዋዛን ስናስረዳቸው፤ በልባቸው ውስጥ የአላህ ክብርና ውዴታ ይሰርጻል። ይህ መሰረት ከተጣለ በኋላ፤ ስለ አላህ መብቶችና ስለ ሥነ-ምግባር ማስተማር ቀላል ይሆናል። ውዴታ የቀደመው ትምህርት ልብ ውስጥ ይቀራል። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
የአያቶች ፍቅር እና የወላጆች ድንበር የአያቶች ፍቅር ለልጆች እድገት ትልቅ ስጦታ ነው። ነገር ግን ይህ ንጹሕ ፍቅር ድንበሩን አልፎ የወላጆችን የአስተዳደግ ስርዓት ውስጥ ሲገባ፤ በጎ ከመሆን ይልቅ የችግር ምንጭ ሊሆን ይችላል። ስለሆነ ይህን አደጋ ቀደም ብሎ ለመቆጣጠር ጤናማ ድንበርን በጥበብና በአክብሮት ማስቀመጥ ይገባል። ድንበር ማበጀት የአያቶችን ፍቅር መቃወም ሳይሆን፤ ለልጅዎ ጤናማ እና ወጥ የሆነ የእድገት መስመር ማስቀመጥ ነው። ፍቅርና ሥርዓት ሲጣመሩ፤ ውጤቱ በሥነ ምግባር የታነጸና ለሁሉም ክብር ያለው ትውልድ ይሆናል። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
የጨዋታ ኃይል! ብዙ ጊዜ ጨዋታን እንደ ባከነ ጊዜ እናስበዋለን። ነገር ግን እውነታው በተለይ ለታዳጊ ህፃናት፤ ጨዋታ ራሱ ትምህርት ነው። ጨዋታ የልጆች ሥራ ነው፤ ዓለማቸውን የሚያገኙበት፤ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበትና ስሜታቸውን የሚገልጹበት ዋናው መንገድ ነው። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
ውጤታማ የአስተዳደግ ስልት ውጤታማ አስተዳደግ አንድ ወጥ መንገድ የለውም። ይልቁንም እንደ ሁኔታው የማስተማር፤ የማስጠንቀቅ፤ የሽልማት፤ የቅጣት፤ የማበረታቻና የማነቃቂያ ዘዴዎችን በብልሃት መጠቀምን ይጠይቃል። ወላጅ የልጁን ስብዕና በመልካም ለማነጽ እነዚህን ሁሉ መሳሪያዎች በአግባቡና በሚዛናዊነት ሊጠቀምባቸው ይገባል። አንዱን ብቻ ይዞ ሌላውን መተው አስተዳደጉን ጎዶሎ ያደርገዋል። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #Terbiya #HidayaTerbiya #ምክር 💫 @HidayaTerbiya 💫
የገቡትን ቃል ያክብሩ! "ጥሩ ውጤት ካመጣህ መጫወቻ እገዛልሃለሁ!" ብለው ለልጅዎ ቃል ገብተው ቃልዎን ካልፈፀሙ ልጅዎ በተዘዋዋሪ የሚማረው አንድ ነገር ነው፦ "የወላጆቼ ቃል አይታመንም"። ለልጆች፤ የወላጅ ቃል ኪዳን እንደ አለት የጸና መሆን አለበት። ቃልን ማክበር የመተማመን መሰረት ነው። እርስዎ ለገቡት ትንሽ ቃል ሲታመኑ፤ ልጅዎም በትልቁ የህይወት ጉዳይ ላይ እርስዎን ማመን ይማራል። ቃልዎን መሙላት ካልቻሉ ምክንያቱን በሐቀኝነት ያስረዱና ይቅርታ ይጠይቁ። ይህ "ሁኔታዎች ሊለወጡ ይችላሉ፤ ነገር ግን ታማኝነት ወሳኝ ነው" የሚል ትምህርት ያስተላልፋል። የመተማመን ድልድይ የሚገነባው በእያንዳንዱ በሚከበር ቃል ኪዳን ነው። #ተርቢያ #የሂዳያ_ትውልድ #T…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AYAMedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“AYA Media II አያ ሚዲያ” (@AYAMedia), 156 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AYAMedia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.