15 Jun 2023, 08:14 UTC308 views4 reactionsread 9 August 2026 የገዛ ማስተዋላችን ቀናውን ጎዳና እንድንመርጥ አላደረገንም። ብርታትና ጥንካሬያችን ከመውደቅና ከመፍገምገም አልታደጉንም።
በራሳችን ፈቃድና ፍላጎት በጥፋት ቁልቁለት ስናዘግም፤ "ይበላችሁ" ብለህ አተወንም።
በምክርህ አትለየንም! አዎ፤ አስተምረኸንና መክረኸን ሕይወታችንን ታቃናለህ። እናም እናመሰግንህ ዘንድ ይገባናል!
" የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ"
(መዝ 16:7)
❤3🔥1
Signed Abinet
18 Mar 2023, 18:47 UTC402 views0 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Bitsi
7 Jan 2023, 03:34 UTC404 views0 reactionsread 9 August 2026 እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል ሰላም አደረሳችሁ እያልን
ዛሬ በ EvaSUE fellowship ❤️ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ♥️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ♥️
ዘርፈ ብዙ ፕሮግራሞች ይኖሩናል በጊዜ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር አሳስቧችዋለው❤️❤️❤️
ሰዓት👉 10:00 - 2:00 የሚቆይ
ቦታ 👉 mkc (መሰረተ ክርስቶስ )
Signed Bitsi
4 Jan 2023, 07:01 UTC361 views0 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Bitsi
10 Dec 2022, 19:11 UTC373 viewsread 9 August 2026 ♥️♥️♥️ሰለዛሬ የፌሎሽፓችን ፕሮግራም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
✍ዛሬ በጣም ተባርኬአለው🙏🙏🙏
✍ከእናንተ ጋር ያለውን የእግዚአብሔር ህልውና አይቻለው🤷🤷🤷🤷🤷
✍በሁሉም ያገለገላችሁ ልጆች በውስጣችው ያለውን ፀጋ ተካፍያለው ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ
✍ በፀሎትና በመዝሙር እግዚአብሔርን እያመሰገንን ነበር በቃል ደሞ ሰለዘላለም ህይወት እግዚአብሔር እየተነገረን ነበረ በጣም ውድ ጊዜ ነበረን የእግዚአብሔር መገኘት ካኛ ጋር ስለነበረ
✍ባጠቃላይ በእናንተ ውስጥ የነገን ትዉልድ ሳይ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል🤦♂🤦♂🤦♂
YOU ARE BLESSED!
Signed Bitsi
10 Dec 2022, 10:21 UTC277 viewsread 9 August 2026 Photo
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን የፌሎሽፓችንን ፒሮግራም የምንጀምርበት ቀን ደረሰ ዛሬ(1/04/15) 12:00 ሰዓት ላይ በMKC church ሁላችንም መፅሐፍ ቅዱሳችንንና ማስታወሻችን ይዘን በጊዜ እንገኛለን ከጌታ በብዙ እንማራለን እሱን እናመልካለን። የጌታ ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ እወዳችኋለሁ
Signed Aʙɪɴᴇᴛ
10 Dec 2022, 04:54 UTC224 viewsread 9 August 2026 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን የፌሎሽፓችንን ፒሮግራም የምንጀምርበት ቀን ደረሰ ዛሬ(1/04/15) 12:00 ሰዓት ላይ በMKC church ሁላችንም መፅሐፍ ቅዱሳችንንና ማስታወሻችን ይዘን በጊዜ እንገኛለን ከጌታ በብዙ እንማራለን እሱን እናመልካለን። የጌታ ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ እወዳችኋለሁ
Signed Bitsi
8 Dec 2022, 15:03 UTC217 viewsread 9 August 2026 ሰላም ሰላም እንኳን በደህና መጣችሁ!
በጉጉት ስንጠብቅ የነበረው የASUCSF (EvaSUE fellowship) ከፍታችን ቅዳሜ እንዴምጀምር ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው
ቦታ MKC( መሰረታ-ክርስቶስ ) 12:00 ስለምጀምር ላልሰሙም ነግራችው በጊዜ ኑ ተባረኩ!
Signed Bitsi
8 Dec 2022, 14:41 UTC215 viewsread 9 August 2026 WELCOME
Selam endet nachew ye abate birukan wode Asu beselam silametachew desbilonal geta yimesgen
Kefitachin kidame maletim (1/04/15) sinafikew yenebrewun ye fellowshipchinin program sileminjemir endatkeru lalawoku lijoch negeruachew demo lelochinm gabizachew nu wodachewalew yegeta tsega yibzalechew
Signed Bitsi
8 Dec 2022, 11:35 UTC219 viewsread 9 August 2026 የህይወት ምስከርነት ክፍል 1
https://www.youtube.com/watch?v=3qimHyMKGsc&ab_channel=EvaSUE
Signed Aʙɪɴᴇᴛ
24 Nov 2022, 08:24 UTC229 views3 reactionsread 9 August 2026 የተወደዳችሁ ውድ ቤተሠቦች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ የተወሰነ ሀሳብ ስላለኝ ሀሳቤ ላካፍላቹ
1) የግቢ ተማሪዎች በመንገድ እረብሻ ምክንያት መግባት አልቻሉም ትላንት እኛ የረዳን እግዚአብሔር እንዲረዳቸው እንፀልይ አጥብቀን
2) ዘንድሮ የፌሎአችን 10ኛ አመት ስለ ምናከብር እንፀልይ ደግሞ እንዘጋጅ በነገር ሁሉ
3) የሁልጊዜ ጥያቄያችን የሆነው መሬት ግዢ በምንችለው ሁሉ ተረባርበን በተከፈተው አካውንት ገቢ እናድርግ እያስገባቹ ያላችሁ ወገኖች ዘመናቹ ይለምልም ከዛ ውጪ ሁሌ ሚያወራ ሰው ስለ ሚሰለች ቢያንስ በስልክ ጥሩ ምላሽ እንስጥ ባለፈ ጥሩ እንቅስቃሴ የጀመራቹ ዛሬ የደከማቹ አይዞዋቹ በርቱ ተነሱ እግዚአብሔር ይረዳናል እንፈፅማለን ጀምሩ ተደዋወ…
🥰2🔥1
Signed Aʙɪɴᴇᴛ
9 Nov 2022, 15:11 UTC276 views1 reactionsread 9 August 2026 ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( የሐዋ 8 )
ከኢትዮጵያዊው ጃንደረባና ከፊልጶስ ውይይት የምንማረው
1 ማንበብ "ሲመለስም በሰረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር።"(28)
2. መረዳት " ፊልጶስም ሮጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰማና፦ በውኑ
የምታነበውን ታስተውለዋለህን? አለው።"
(30) ማስተዋል የተባለው መረዳት ነው።
ከመተርጎምም ጋር ይገናኛል።
3. መተርጎም " ጃንደረባውም ለፊልጶስ መልሶ፦ እባክህ፥ ነቢዩ ይህን ስለ ማን ይናገራል? ስለ ራሱ ነውን ወይስ ስለ ሌላ? አለው። ፊልጶስም አፉን ከፈተ፥ ከዚህም መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌልን ሰበከለት።" (34-35) ስለ እኛ ኃጢአት፣
እንደ በግ ወደ መታረድ…
👍1
Signed Bitsi
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ASUfellowship. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.