24 Sept 2024, 06:15 UTC≈6,850 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
አትሌት ሰውመሆን አንተነህ
የተሻለ የአይን ህክምና ለማድረግ ወደ ህንድ ሀገር ቼናይ ከተማ ተጓዘ
#Ethiopia | አትሌት ሰውመሆን አንተነህ የተሻለ የአይን ህክምና ለማድረግ ህንድ ሀገር ቼናይ ከተማ ወደሚገኘው ዲሪር ሆስፒታል ዛሬ ማምሻውን ተጉዘዋል ።
እ.ኤ.አ. ከኦገስት 27-31/2024 በፔሩ ሊማ ለተከናወነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜትር ኢትዮጵያን ለመወከል ቅድመ ዝግጅቱን ሲያከናውን የነበረው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም በልምምድ ላይ እያለ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ጥቃት ግራ አይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።
ጉዳት ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በሚኒሊክ ሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል …
👍1
16 Aug 2024, 05:49 UTC≈4,820 viewsread 8 August 2026 Photo
ቅንጅት ለላቀ የሥራ ስኬት!
ለሃገር አቀፍ የግብርና ናሙና ቆጠራ በቴክኖሎጂ ታግዞ የተደረገው የሰው ሃይል ምልመላን በተመለከተ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር መስሪያቤታችን ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክቡር በከር ሻሌ (ዶ/ር) ጋር እንዲሁም ከሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የምልመላ ሂደቱን በተመለከተ ግምገማ አድርገናል።
በሚኒስትር መስሪያቤታችን ስር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS ሲስተም በኩል 43,500 ሰራተኞችን ለመመልመል በታቀደው መሰረት በአምስት የሥራ ቀናት ብቻ ከ200 ሺህ በላይ አመልካች የተመዘገበ ሲሆን በቴክኖሎጂው ትሩፋት ከአድሎአዊ አሰራር የፀዳ፣ ቀልጣፋና ግዜን እንዲሁም ጉልበትን ቆጣቢ የሆ…
14 Aug 2024, 09:35 UTC≈2,700 viewsread 8 August 2026 Photo
መልካም ዕድል ለሥራ ፈላጊዎች!
የፌደራል ሲቪል ሰርቪዝ ኮሚሽን አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ለፌደራል የመንግስት መስሪያቤቶች በሴክሬታሪ፣ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ፣ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሞያ፣ የህግ ባለሞያ እና አካውንታንት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
በዚህ የሥራ ቅጥር ለመሳተፍ በE-LMIS ተመዝግባችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል። በE-LMIS የግልና የመንግስት መስሪያቤቶች ብዙ የሥራ ቅጥሮችን እያወጡ ስለሚገኙ አስቀድማችሁ ብትመዘገቡ የሥራ እድሎቹን ለማግኘት ሰፊ እድል ይኖራችኋል። አሁንም በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ያለቀቅናቸው ብዙ የሥራ እድሎች በሲስተሙ ውስጥ ይገኛሉ አሁኑኑ…
13 Aug 2024, 11:23 UTC≈2,010 viewsread 8 August 2026 Photo
ሰውየው "2000 ብር ክፈል" ሲባል "ኧረ ኡኡኡኡ....."🤔
የኮሪደር ልማቱ ላይ የሲጋራ ቁራጭ የጣለው አሽከርካሪ 2ሺህ ብር ተቀጣ
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በሠሌዳ ቁጥር ኮድ 2 C 28053 አ.አ የቤት መኪና አሽከርካሪ ግለሰብ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 2 በተለምዶ መጠሪያው ቦሌ ማተሚያ አካባቢ የልማት ኮርደር ላይ በተሽከርካሪ ውስጥ በመሆን ባልተፈቀደ ቦታ ላይ የሲጋራ ቁራጭ ሆን ብሎ በቸልተኝነት በመጣል በህብረተሰቡ እንዲያነሳ ቢጠየቅም ፈቃደኛ ባለመሆን አምልጦ ለግዜው ቢሠወርም በአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ብስለት በተሞላበት ብርቱ ክትትል ከነተሽከርካሪው በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገልጿል።
ግለሰቡ የአዲስ አ…
13 Aug 2024, 08:06 UTC≈1,820 viewsread 8 August 2026 Photo
" ከዛሬ ጀምሮ ከአያት አደባባይ ወደ መገናኛ ፤ ከመገናኛ ወደ አያት አደባባይ የተቃራኒ ጉዞ ተከልክሏል " - የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
በአዲስ አበባ፣ ከአያት አደባባይ ወደ መገናኛ ፤ ከመገናኛ ወደ አያት አደባባይ ድረስ በስራ የመውጫ እና የመግቢያ ሰዓቶች ላይ ይፈጠር የነበረውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ በሚል በጊዜያዊ መፍትሄነት ከአያት አደባባይ እስከ ሴንቸሪ ሞል በሁለቱም መስመሮች የተቃራኒ ጉዞ ተፈቅዶ ነበር።
ነገር ግን መጨናነቁን ይፈጥር የነበረው የሳዕሊተ ምህረት አደባባይ በመቀየሩ ከትናንት ነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በሁለቱም መስመሮች የተቃራኒ ጉዞ መከልከሉን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አሳውቋል።
አሽከርካሪዎች ይ…
13 Aug 2024, 08:06 UTC≈1,310 viewsread 8 August 2026 Photo
ዛሬ ነሀሴ 7 ቀን ዓለም አቀፉ የግራኞች ቀን የሚከበር ሲሆን እ.ኤ.አ ከ1996 ጀምሮ በዓለም አቀፉ የግራኞች ማህበር መስራች ዲን ካምቤል አማካይነት መከበር ጀምሯል።
👉 12 በመቶ የአለም ህዝብ ግራኝ ሲሆን ወንዶች ከሴቶች የበለጠ ግራኞች ናቸው።17 በመቶ መንትዮች ግራኝ ናቸው።
👉ታይም መፅሄት በ10ሺ ሰዎች ላይ በሰራው ጥናት በወሲባዊ ህይወት ግራኞች ከቀኞች ደስተኛ ናቸው ይላል።ከግራ ጭንቅላት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ግራኞች ከስትሮክ ከቀኞች በተሻለ በቶሎ ያገግማሉ።
👉 በኮከብ ቆጠራ ረገድ ስንመለከተው ከግንቦት 14 እስከ ሰኔ 13 የተወለዱት ከሌሎች ዞዳይኮች ሲነፃፀር ጄሚኒዎች ውስጥ ብዛት ያላቸው ግራኞች አሉ።
👉በየአመቱ ለቀኝ ተጠቃሚዎች ብቻ ተ…
12 Aug 2024, 08:27 UTC≈1,470 viewsread 8 August 2026 Photo
ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው ተመዝግበው በእድሉ ይጠቀሙ!
43,500 ሰው ይፈለጋል!
የኢትዮጲያ ስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በሃገራችን ለሚያከናውነው የግብርና ናሙና ቆጠራ በሁሉም ክልል በገጠርና በከተማ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ ከቤተሰቦችና ከባለ ይዞታዎች መረጃ ለመሰብሰብ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
በመሆኑም ለዚህ የመረጃ አሰባሰብ 43,500 ሰራተኞችን ይፈልጋል። ለዚህ ስራ ለማመልከት በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ ሰጥታችሁ በናሽናል Labor pool ላይ መካተት ይኖርባችኋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የ…
12 Aug 2024, 08:23 UTC≈1,280 viewsread 8 August 2026 Video
በቻይና ግዙፍ የተባለ ለሲቪል አገልግሎት የሚውል / የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተሰርቶ የሙከራ በረራ መደረጉ ተሰምቷል።
ባለመንታ ሞተር የሆነው እና 2 ሜትሪክ ቶን መሸከም ይችላል የተባለው ይህ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ትላንት ነው ሙከራ ያደረገው።
በሙከራ በረራው ድሮኑ ለ20 ደቂቃ በደቡብ ምዕራብ ሲቹዋን ግዛት መጓዙም ተነግሯል።
ሁሉ ነገሩ የተሳካ እንደሆነ ተሰምቷል።
ድሮኑን የሰራው ' ሲቹዋን ቴንግደን ሳይ-ቴክ ኢኖቬሽን ኩባንያ ' ነው እንደሆነ ከሲጂቲኤን የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ቻይና በዓለም ላይ ከፍተኛ የሰው አልባ አውሮፕለን (ድሮን) ሰሪ ሀገር ናት።
10 Aug 2024, 09:29 UTC≈1,370 viewsread 8 August 2026 #Ethiopia
በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የሐዋሳ ቅርንጫፍ በመደበኛው የፓይለት ስልጠና ልምምድ ላይ የነበረ ቀላል የተማሪዎች መለማመጃ አውሮፕላን (Dimond DA40NG) አየር ላይ ሳለ ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት አርሲ ነጌሌ አካባቢ ለማረፍ መገደዱን የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ገልጿል።
" ይህንን ተከትሎ በመደበኛ ስልጠናው ላይ የነበሩት አስተማሪውና ተማሪው የመለማመጃ አውሮፕላኑ ሕብረተሰቡ ላይ አደጋ በማያደርስ ሁኔታ ለማሳረፍ ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ቢሆንም ለማረፍ በተደረገው ጥረት መሬት ላይ በነበረች አንዲት ታዳጊ ላይ ጉዳት ደርሷል " ሲል ገልጿል።
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ፥ የአደጋው መንስኤ ምን እንደሆነ በሚመለከታቸው አካ…
10 Aug 2024, 09:12 UTC≈1,420 viewsread 8 August 2026 Photo
እንኳን ደስ አለን🙏🙏🙏🙏
ታምራት ቶላ በፓሪስ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፏል❤️
በማራቶን ውድድር ላይ " ተጠባባቂ ነህ " ተብሎ የተያዘውና ለውድድሩ የተመረጠ ሌላ አትሌት መጎዳቱን ተከትሎ ሀገሩን ወክሎ የተሳተፈው ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ ለሀገሩ ኢትዮጵያ ወርቅ ማምጣት ብቻ ሳይሆን በሚደንቅ ብቃት የኦሎምፒክ ሪከርድም ጭምር ነው ያሻሻለው።
ሌላው አንጋፋው ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ በስራው የምታመሰግነው የ42 ዓመቱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 39ኛ ደረጃ ይዞ እጅግ ከባድ የነበረውን የፓሪስ ማራቶን አጠናቋል።
አትሌት ደሬሳ ገለታም 5ተኛ ደረጃ በመውጣት እጅግ በጣም አበረታችና ተስፋ ሰጪ ውጤት አስመዝግቧል።
ምንም እንኳን ዛሬ በወንዶች ማ…
8 Aug 2024, 10:42 UTC≈2,380 viewsread 8 August 2026 https://www.youtube.com/watch?v=yzWqUnc-13A&t=10s
8 Aug 2024, 05:23 UTC≈1,900 viewsread 8 August 2026 Photo
የ3,000 ሜትር መሰናክል ሪከርድ ባለቤቱ ለሜቻ ግርማ በውድድሩ ወቅት ሲዘል ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በፍጥነት ወደ ሆስፒታል እንደተወሰደ ተነግሯል።
አትሌቱ በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ እራሱን እንደሳተ አሁንም ሙሉ በሙሉ እንዳልነቃ ፤ በሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኝ ፤ ያለበት ሁኔታ ግን ለህይወቱ አስጊ የሚባል እንዳልሆነ ተሰምቷል።
ልጃችን ጉዳቱን ክፉ አያድርግበት ፤ ጤናውም አይጓደልበት !
ደህና ሆኖ ዳግም በውድድር መድረክ ላይ ሀገሩን ወክሎ እንድናየው እንመኛለን።
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @ABHMARKETING. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.