ገለልተኛ እንዲኾኑ የሚጠበቁ ተቋማትን ለአፈና መጠቀም የአምባገነናዊነት ማሳያ ነው! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፣ ኢሕአፓ፣ እናት ፓርቲና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ) አገራችን ኢትዮጵያ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች የማይከበሩባት፣ ፍትሕ ርትዕ እና መልካም አስተዳደር የተጓደሉባት መኾኗ የአደባባይ ሀቅ ነው። ብዙ ጫናዎችን ተጋፍጠው ለሕዝብ ድምፅ በመኾን የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና አመራሮችን ማስፈራራት፣ ማፈን፣ መሰወር፣ ማሰርና አለፍ ሲልም መግደል የተለመዱ ሥርዓታዊ ባህል ከኾኑ ውለው አድረዋል። በዘመነ ብልጽግናም ይኼው ክፉ አባዜ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በቅርቡ ሾልኮ እንደወጣ በተገለጸ መረጃ መሠረት ምርጫ እየተቃረበ መምጣቱን ተከትሎ ብ…

Channel
ዜና Today News
@zenatoday
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
119subscribers
-9 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002632976426 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @zenatoday |
| Created | Between 1 March 2025 and 3 June 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/zenatoday |
Topic
International news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 86% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Sept 2026, 03:40 | 119 | +1 |
| 15 Sept 2026, 20:00 | 118 | -1 |
| 7 Sept 2026, 23:42 | 119 | -4 |
| 29 Aug 2026, 21:44 | 123 | -1 |
| 23 Aug 2026, 19:33 | 124 | -1 |
| 16 Aug 2026, 08:37 | 125 | -3 |
| 9 Aug 2026, 01:45 | 128 | no change |
| 7 Aug 2026, 16:05 | 128 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 3 June 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
4 reactions across 3 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 4 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 3 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 4 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 3 June 2025 to 7 July 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Photo, posted without a caption
ጦርነቱ ወደ ሌላ አቅጣጫ እያመራ ይሁን ? 🇮🇷" ብዙ አማራጮች በእጃችን አለ፤ ሊሆን ይችላል (የሆርሙዝ መዘጋት) " - ኢራን 🇺🇸" አራን ሰርጡን ብትዘጋ መጥፊያዋ ይሆናል " - አሜሪካ ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ለመዝጋት የደኅንነት ምክር ቤቱን ውሳኔ እየጠበቀች ነው። የአለም 20 በመቶ የነዳጅ ምርት የሚቀርብበትን የሆርሙዝ ሰርጥ እንዲዘጋ የኢራን ፓርላማ ሲወስን የደኅንነት ምክር ቤቱ የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠበቀ እንደሚገኝ የኢራን የዜና አገልግሎት ዘግቧል። አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ከፈፀመች በኋላ የጦርነቱ ሂደት ወደ ሌላ አቅጣጫ እያመራ ሲሆን ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት የተጠየቁት የኢራን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትርም " ብዙ አማራጮች በእጃችን አለ፤ ሊሆን …
Photo, posted without a caption
❗️የኢራን ጠቅላይ መሪ አማካሪ አሊ ሻምካኒ በህይወት እንዳሉ አረጋገጡ እስራኤል ባሳለፍነው አርብ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ ባካሄደችው ጥቃት ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሪፖርቶች ጠቁመዋል። ባለሥልጣኑ ሆስፒታል ገብተው አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የዜና ማሠራጫው ገልጿል። ለአያቶላ አሊ ኻሜኔይ መትረፋቸውን እና ህይወታቸውን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል ተብሏል።
❤1
ከሁለቱም ወገን ጋብ ብሎ ያደረው ውጊያ ጀምሯል! የኢራን ሚሳይሎች ወደ እስራኤል መተኮሳቸውን የእስራኤል ጦር አስታወቀ። ጦሩ "ከኢራን የተተኮሱ ሚሳይሎችን ለይቻለሁ፣ ነገር ግን የመከላከያ ሥርዓቶቼ እየመጡ ያሉትን ሚሳይሎች ለመከታተልና ለመጥለፍ እየሰሩ ነው" ሲል አሁን ባሰራጨው መግለጫ አስታውቋል። የእስራኤል ሕዝብ ወደ መጠለያ እንዲገባ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።
🚨 እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ምርምር ማዕከል ላይ ሌሊት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች 🇮🇱🪖 የእስራኤል ጦር ስላደረሠው ጉዳት ያስታወቀው፦ ▪️60 ተዋጊ ጄቶች በኢራን ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ቦታዎችን ኢላማ በማድረግ የሌሊት ድብደባ አካሂደዋል። ▪️የሚሳኤል ክፍሎችን ለማምረት የሚያገለግሉ ወታደራዊ የኢንዱስትሪ ተቋማት ተመተዋል። ▪️ከኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር ጋር ግኑኝነት ያላቸው በርካታ ኢላማዎች ተደብድበዋል። ▪️በቴህራን የሚገኘው የመከላከያ ፈጠራና ምርምር ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ፕሮጀክት አካል ኢላማ ተደርጓል። sputnik
❤2
ትግራይ‼️ በዛሬው ዕለት በመላው ትግራይ ክልል ቢሮዎች ዝግ ሆነው በዋናነት "ተፈናቃዮች ይመለሱ" በሚል ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
❤1
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ" በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር ውሳኔ ላይ እንደሚደርሱ ተናግረዋል። ትራምፕ የሁለት ሳምንት ጊዜ የሰጡት ከኢራን ጋር ባለው " ትልቅ የመደራደር ዕድል" ምክንያት ሲሆን ይህ እርምጃ ውጥረቱን ይቀንሰዋል ተብሎ ተስፋ ተጥሏል።ትራምፕ በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ላይ ለመወሰን ሁለት ሳምንት ጊዜ ሲሰጡ ዩኬ እና የአውሮፓ ኅብረት ከኢራን ጋር ሊነጋገሩ ነው። ኢራን በእስራኤል ሆስፒታል ላይ በፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 71 ሰዎች ቆስለዋል። ጥቃቱን ተከትሎ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እንዳሉት ይህ ጥቃት የሚያሳየው የኢራን ጠቅላይ መሪ "ከእንግዲህ ወዲያ እንዲኖር እንደማይፈቀድለት ነው" …
https://youtu.be/Hq42Dquhv7o
ሰበር መረጃ‼️ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለከፍተኛ ረዳቶቻቸው ኢራንን የማጥቃት ዕቅዶችን ማፅደቃቸውን ዎል ስትሪት ካወጣው ዘገባ ላይ ተመልክተናል። በሌላ ዜና ኢራን በቅርቡ ከዩኤስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ፍላጎት እንዳላት አንድ የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣን ለኒውዮርክ ታይምስ የገለፁ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንደሚወያዩ ተናግረዋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ለማጥቃት መወሰናቸውን ተከትሎ ኢራን የኑክሌያር ማበልፀግ ፕሮግራሟን ልታቆም እንደምትችል ዘገባው ጠቅሷል። የኢራንን ከመሬት በታች 80 ሜትር ውስጥ የቀበረችውን በፎርዶው ግዛት የሚገኘውን የዩራኒም ማበል…
የድል ዜና አፋብኃ በጎጃም ቀጠና 5ኛ ክ/ጦር ⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️ በቀን 9/10/2017ዓ.ም ከማንኩሳ ከተማ በተለያዩ አቅጣጫዎች በአብደጎማ ፣ በማናና በዛባ ቀጠናዎች ለዘረፋ ፣ እና በሰከላ ለነበረው ውጊያ ኃይል ለመቀነስ ቢገባም የምድር ድሮኗ የቢተው ሻለቃ ተሰባስቦ ለዘረፋ ፣ የመጣውን የአብይ ቱልቱላ ኃይል ድል አርጋ መልሳመልሳዋለች በተለይም በማና ቀጠና የገባው ዘራፊና ጨፍጫፊው የጁላ ሰራዊት በውጊያ ሰዓት በተመቱበት አባላት በመናድ በአካባቢው ማሕበረሰብ ላይ ዘረፋ ፈጽሟል ። በዚህም በአካባቢው ካለው ቤት ለቤት በመግባትለምግብና ብለው ያስቀመጡትን እህል የጫነውን እህል ጭኖ ዘርፎ ከወሰደ በኋላ ያልቻለውን ደግሞ አውጥቶ ሜዳ ላይ በትኖት ሩጧል …
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @zenatoday. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዜና Today News” (@zenatoday), 119 subscribers as measured 29 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/zenatoday.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.