16 Jul 2025, 20:18 UTC634 views4 reactionsread 2 September 2026 Photo
አይኤምኤፍ‼️
አይ ኤም ኤፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሊደናቀፍ ይችላል ሲል አስጠነቀቀ፣ የጸጥታ ስጋት እና እርዳታ ማሸቆለቆል አሳሳቢ ነው ሲል ገልጿል።
- በተያዘው የፈረንጆቹ 2025 ከአምስት ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ የምግብ ወይም የሰብአዊ እርዳታ ያስፈልገዋል ብሏል
አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ ከተቋሙ ባገኘችው በ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር አቅርቦት (ECF) የታጀበው እና እያካሄደች ያለችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እንቅፋት ሊያጋጥመው ይችላል ሲል ትላንት ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት አስጠነቀቀ።
ከተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ስታገኘው የነበረው ከፍተኛ የሆነ የውጭ እርዳታ ማሽቆልቆሉ እንዲሁም …
❤4
16 Jul 2025, 12:34 UTC541 viewsread 2 September 2026 Photo
በአዲሱ መመሪያ መሠረት በጉብኝት ቪዛ መደብ ውስጥ የF ፣ M እና J ሁሉም የተማሪ እና የልውውጥ (Exchange) ቪዛ አመልካቾችን የበይነ መረብ (online) አጠቃቀም ጨምሮ ሁሉን አካታች እና ጥልቅ የሆነ ማጣራት እናካሄዳለን።
ይህን የማጣራት ሥራ ለማቀላጠፍ ሁሉም የ F ፣ M እና J ጉብኝት ቪዛ አመልካቾች ሁሉንም የማህበራዊ ትስስር ገጽ መለያቸውን (Social media profile) ከግል ሴቲንግ (private setting) ወደ ክፍት/ይፋዊ ሴቲንግ (public setting) እንዲያስተካክሉ ይጠየቃሉ ።
@zena724
1 Jul 2025, 19:40 UTC556 views1 reactionsread 2 September 2026 Photo
አክትሟል‼️
ዩኤስኤይድ ከዛሬ አንስቶ ማናቸውንም የውጭ እርዳታዎችን ማቅረብ ማቆሙን የአሜሪካ መንግስት አስታወቀ፡፡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሀላፊው ማርኮ ሩቢዮ ‹‹ሜኪንግ ፎሪይን ኤይድ ግሬት አጌይን›› በሚል ርእስ ባወጡት መግለጫ ከዛሬ ጁላይ 1 ጀምሮ ዩኤስኤይድ ማናቸውንም እርዳታ የማይሰጥ መሆኑን በይፋ አውጀዋል፡፡
ከዚህ በኋላ ለውጭ አገራት የሚደረጉ እርዳታዎች የአሜሪካን ጥቅም በሚያስጠብቁና ከአሜሪካን አስተዳደር ፖሊሲ ጋር በሚጣጣሙ ሁኔታዎች በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ በኩል እንደሚከናወኑም አስረድተዋል፡፡
‹‹እርዳታዎቹ የበለጠ ተጠያቂነት፣ ስትራቴጂና ቅልጥፍና የሚቀርቡ ይሆናሉ›› ያሉት ማርኮ ሩቢዮ ከዚህ ቀደም ዩኤስኤይድ ራሱን እንደለጋሽ …
❤1
27 Jun 2025, 12:21 UTC480 views1 reactionsread 2 September 2026 Photo
ሊሰነጠቅ ይችላል‼️
በቅልጥ አለቱ እንቅስቃሴ ምክንያት #ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ውቅያኖስ ሊፈጠር ይችላል:-ጥናት‼️
ሳይንቲስቶች በምስራቅ አፍሪካ ያለው የቀለጠ አለቶች ሞገድ አህጉሪቱን ሊሰነጥቅ እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል።
የቅልጥ ድንጋይ እንቅስቃሴ እና ሞገድ በምስራቅ አፍሪካ እየጨመረ መሆኑን አንድ ጥናት አመላክቷል።
በኢትዮጵያ ስር ያለው የጋለና የቀለጠ አለት በፕላት ቴክቶኒክስ የሚነዳ ቀስ በቀስ አካባቢውን እየገነጠለ በኤደን ባህረ ሰላጤ እና በቀይ ባህር አካባቢ አዲስ ውቅያኖስ እየፈጠረ መሆኑን ተመራማሪዎች June 25/2025 ኔቸር ጂኦሳይንስ በተባለው ጆርናል ላይ አስፍረዋል። በኢትዮጵያ በአፋር ክልል ከፍተኛ የቅልጥ አለት እንቅስቃሴ እንዳለና አ…
👍1
21 Jun 2025, 17:58 UTC458 viewsread 2 September 2026 Photo
እንኳን ደስ አላችሁ !
Class of 2017 Commencement!
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በልዩ ልዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው።
ከ25 በላይ ዩኒቨርሲቲዎች ዛሬ ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡
ተመራቂዎቹ በተለያዩ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም የድኅረ-ምረቃና የስፔሻሊቲ ፕሮግራም ሰልጣኞች ናቸው፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ!
@zena724
20 Jun 2025, 12:23 UTC351 viewsread 2 September 2026 Photo
16 ቢሊዮን‼️😳
16 ቢሊዮን የይለፍ ቃላት በጠላፊዎች እጅ መግባታቸውን ጥናት አመላከተ‼️
ተመራማሪዎች እስከ ዛሬ ከተከሰቱት ሁሉ እጅግ ትልቁ የሆነውን የመረጃ ምንተፋ ማረጋገጣቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም 16 ቢሊዮን የአፕል፣ የፌስቡክ፣ የጉግል እና የሌሎችም ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃላት (ፓስ ወርድ) በጠላፊዎች እጅ መግባታቸውን እንዳረጋገጡ ፎርብስ ዘግቧል።
ከዚህ ግዙፍ የይለፍ ቃላት ስርቆት ጀርባ የተደራጁ መረጃ መንታፊዎች መኖራቸውን ዘገባው ጠቁሞ፤ ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃላቶቻቸውን በየጊዜው እንዲያሻሽሉ ምክረ ሃሳብ ሰጥቷል።
መረጃ መንታፊዎች ከዚህ ቀደም የግለሰቦችንና የተቋማትን የይለፍ ቃላት (ፓስ ወርድ) በአነስተኛ ገንዘብ ሲሸጡ እ…
19 Jun 2025, 17:21 UTC462 viewsread 2 September 2026 Photo
ኑሮ ውድነት‼️
ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነች‼️
• ከዓለም በ53ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች
ኢትዮጵያ ለመኖር እጅግ ውድ ከሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች መካከል ቀዳሚ ደረጃ ስትይዝ፣ ከዓለም 53ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ሪፖርት አመላከተ።
የዓለማችን ትልቁ የኑሮ ውድነት የመረጃ ቋት ባወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያውያን አሁን ላይ እንደ ምግብና ትራንስፖርት ባሉ መሰረታዊ ነገሮች ላይ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች የበለጠ ገንዘባቸውን ያወጣሉ።
በሪፖርቱ መሰረት፣ በኑሮ ውድነት ኢትዮጵያ ከዓለም 53ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው 46.5 የኑሮ ውድነት ጠቋሚ ነጥብ በማስመዝገብ ሲሆን፣ ይህም አፍሪካ ውስጥ ካሉ አገሮች ሁሉ ከፍተኛው ነው።
በሀ…
8 Jun 2025, 09:29 UTC402 viewsread 2 September 2026 Photo
💥💥Reporter💥💥
26 May 2025, 20:19 UTC414 viewsread 2 September 2026 Photo
በወተት ውስጥ የሬሳ ማድረቂያ‼️
በወተትና መሰል ምርቶች ላይ የአስከሬን
ማድረቂያ የሚጠቀሙ ነጋዴዎች እንዳሉ ተገለጸ‼️
የወተትና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜና መጠናቸውን ለመጨመር ሲባል የአስክሬን ማድረቂያ ጭምር የሚጠቀሙ ነጋዴዎች እንዳሉ ሸገር ሬዲዮ ዘግቧል፡፡
እነዚህ ምግብ ውስጥ የሚጨመሩ ባዕድ ነገሮች ከፍተኛ የሆነ የጤና ችግር በሰዎች ላይ የሚያስከትሉ እንደሆኑ የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለሥልጣን ተናግሯል፡፡
በባለሥልጣኑ የምግብ ኢንስፔክሽንና ህግ ማስፈፀም ስራ አስፈፃሚ ሙላት ተስፋዬ፤ በየጊዜው ክትትል በማድረግ ባዕድ ነገሮች የተቀላቀለባቸው ምርቶችን ለገበያ በሚያቀርቡት ላይ ህጋዊ እርምጃ እየወሰድን ነው ሲሉ ለጣቢያው ገልጸዋል፡፡
አሁን ላ…
25 May 2025, 13:43 UTC327 views2 reactionsread 2 September 2026 Photo
575 ዶላር እዳ‼️
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለበት የውጭ ዕዳ መጠን ከ575 ዶላር በላይ መድረሱ ተነገረ‼️
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለበት የውጭ ዕዳ መጠን 575 ዶላር መድረሱን፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ባወጣው ሪፖርት ገለጸ።
አሶሴሽኑ የአገሪቱን ከ2021 እስከ 2023 የኢኮኖሚ አፈጻጸም አስመልክቶ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት፤ ኢትዮጵያ ኤኤኤ አስከ 2023 ድረስ _ ያለባት የብድር : መጠን 62.5 ቢሊዮን ዶላር መድረሱንና እያንዳንዱ 575$ እዳ እንዳለበት ተጠቁሟል::
የብድር ጫናው እንዲበዛ ካደረጉ
ምክንያቶች መሀል የመንግሥት ወጪ አስተዳደር አቅም ማነስ፤ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ደካማነት፣ ኢኮኖሚውን ሊደግፉ የሚችሉ ፕሮጀክቶ…
❤1👍1
23 May 2025, 08:05 UTC288 viewsread 2 September 2026 Photo
የድሮን ጥቃቶች ይቁሙ፣ሰላም ፍጠሩ:-አሜሪካ‼️
#አሜሪካ በ #ኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች በሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ የሚኖራቸውን ተፅዕኖ ማገናዘብ ወሳኝ ነው"ብላለች።
በኢትዮጵያ የውስጥ ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄዎችን በመተግበር፣ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ በማድረግ፣ ህጻናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉና የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ፣የትጥቅ ትግልና ህገ ወጥ አሰራርን በማስወገድ ህዝብን የማስቀደም ጊዜው አሁን ነው"ሲሉ ማሲንጋ አሳውቀዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ ፋኖ በተጨባጭ ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጣ፣በኦሮሚያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦላ) በድርድር እንዲቀጥል እንጠይቃለን።
እናም የፌደራል መንግስት በ…
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @zena724. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.