🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የዛሬ ሁነቶች ትርጉም ሚገባህ ስትሻገረው ነው... ተወሰዱብኝ አልያም አጣኇቸው ብለህ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ መካሻው ምን እንደሆነ ምትረዳው ምትኩ ሲሰጥህ ነው:: ... ኸድር ነፍሱን ያጠፉት ልጅ በተሻለ አዛኝ ልጅ ሊተካ ባይሆን ባልተወሰደ ነበር:: መርከቢቷም ባትነወር በንጉሱ ትቀማ ነበር:: ... እናም ምን ልልህ ነው ዛሬ ማጣት የሆኑ ጉዳዬችህ ሁሉ ለተሻሉ ማግኘቶች እንደሆኑ እርግጠኛ ሁን! ማጣትን ማስተናገድ ቀላል ነው እያልኩህ አይደለም ግን ቢሆንም የተሻለው እየመጣ እንደሆነ በማሰብ ተፅናና ... ላንቺም ነው እሺ! መልካም ምሽት! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተ…

Channel
የኛ ለምን⁉️
@yourstressfreezone
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
196subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001440561483 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yourstressfreezone |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 3 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yourstressfreezone |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Sept 2026, 12:18 | 196 | -2 |
| 14 Aug 2026, 12:39 | 198 | -2 |
| 7 Aug 2026, 04:03 | 200 | no change |
| 7 Aug 2026, 02:09 | 200 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 19 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 September 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የት እንዳለህ እስካላወቅክ ድረስ ወዴት የሚለውን ጥያቄ መልስ ማግኘት ይከብድሃል:: ምክንያቱም የምትፈልግበት መድረስ የምትችለው ካለህበት ተነስተህ ስለሆነ... አሁን ያለህበትን ካመንክ መሆን ለምትፈልገው የሚጠበቅብህን ትግል ለማድረግ ራስህን ታዘጋጀዋለህ ... አልያ ግን ፍላጎቶችህን ሁሉ ቆንጆ ህልም አድርገህ ታስቀራቸዋለህ ... እናም ምን ልልህ ነው መሄድ ከምትፈልግበት አንፃር አሁን ያለውን ማንነትህን እውነት አብጥረህ ካጠናህ የምትሄድበትን አማራጭ ማግኘትህ አይቀርምና ያለህበትን ፈትሽ ለማለት ነው:: መልካም ቀን! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተያየቶ @stressf…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 … ብዙዎቻችን ለውጥን ስናስብ የምንደገፈው 'ከ' ፍለጋ ምክንያት እንደረድራለን:: ከዚህ በኇላ , ከዛሬ ጀምሮ , ከሚቀጥለው አመት ጀምሬ ... ምንደረድራቸው ብዙ አሉ:: ምናልባትም ለአእምሮ ማሳመኛ ከመፈለግ የዘለለ ያን ያህል ለለውጣችን ትርጉም የሌላቸው ... የሆነው ሆኖ ብዙዎቻችን ለለውጥ መነሻ የምናደርገው የጊዜን መቀያየር እንደመሆኑ መጠን መድረስ የምንፈልጋቸውን ከፍታዎች መድረስ እንችል ዘንድ ጅማሮ መሆን ሚችል ጊዜ ላይ ተገኝተናል:: ...ህይወት ናዕላህን አዙራው ትመኘው የነበረው ሁሉ ምኞት ብቻ ሆኖ እንደቀረ አታስብ ... ይልቁንም ምን ማሳካት ትፈልግ እንደነበር ለማስታወስ ሞክር ...ከዚያም ለማድረግ የሚያስፈልግህን ዘርዝር.…
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮 አባታቸው እጅጉን ጠጪ የነበረ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ ይባላል:: አንደኛው የአባቱን ጠጪ መሆን ያደረሰባቸውን ቀውስ በማየት መጠጥን አምርሮ ጠላ በደረሰበት ላይደርስ ምሎ ህይወቱን በጥሩ ሁኔታ እየመራ ይገኛል :: ሌላኛው ደግሞ የአባቱን ሁኔታ በመድገም ቁጭ እንደአባቱ ጠጪ ሆኖ አረፈው ህይወቱንም የአባቱን ፈለግ ተከትሎ እየመራ ይገኛል:: ... ሁለቱም ወንድማማቾች ያደጉበት መንገድ ተመሳሳይ ቢሆንም በህይወት መንገድ ምርጫቸው ግን ተለያይተዋል:: ትላንት ከመጣንበት ሁኔታ በላይ ዛሬ የምንመርጠው ምርጫ ህይወታችንን ማቃናትም ማበላሸትም ይችላል:: ... የተሰጠንን መቀበል አልያም የመረጥነውን መውሰድ ... ለዚህም ይመስለኛል ህይወት የምርጫ…
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 ጥሩ ሁኔታ ላይ ላትሆን ትችላለህ, መኖር አስጠልቶህ ሊሆን ይችላል, ችግርህንም የሚጋራ እውነተኛ ወዳጅ አጥተህም ይሆናል, ረጅም እና መፍትሄ አልባ የመሰለው የህይወትህ ጨለማ አስፈርቶሃል ... አንድ ነገር ላስታውስህ ... የሌሊት ርዝማኔ 12 ሰዐት እንደሆነ የምታውቀው እውነት ቢሆንም ስትታመም,ስትጨነቅ አልያም እንቅልፍ እምቢ ሲልህ ግን በጣም የረዘመ ይመስልሃል እንደሚነጋ እያወቅክ አይነጋም? ስትል ትጠይቃለህ:: ምናልባትም አንዷ ሌሊት የአመታትን ያህል የቆየች ያህል ይሰማሃል ... እውነታው ግን ምድር ህጏን ላንተ ስትል አለመቀየሯ ነው:: ቋሚ በሆነው ህግ ላይ ያንተ እይታ ግን ነገሩን ቀይሮታል... የህይወትህም ጨለማ እንደዛው ነው …
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 ህይወት አንዳንዴ የማትገፋ ተራራ ትሆንና ሁሉም ነገር ክብድ ይላል:: ቀላል የነበረው ከእንቅልፍ መንቃት ሳይቀር ባዕዳ የሚሆንበት አጋጣሚ አለ:: ታድያ እንዲህ ሲገጥመን ትንንሽ የደስታ ጥርቅሞችን መፈለግ ምናልባትም ቦታ ያልሰጠናቸው ቀላል ነገሮች ውስጥ የሆነ ጣዕም መፈለግ ... ውሃ ጠምቶን ስንጠጣ ያለውን እርካታ የመሰለ, ደክሞን ልብሳችንን ቀይረን አልጋችን ላይ እርፍ ስንል ያለውን አይነት ... ቀላል ግን የሆነ ጣዕም ያላቸው ስሜቶች ማድመጥ ለጊዜውም ቢሆን መሻገሪያ ይሆኑናል:: ተመልሰናል እንደማለት... 😊 መልካም ቀን! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተያየቶ @s…
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 ሁሉንም ነገር ባንተ እውቀት ልክ ለመመዘን አትሞክር:: በተለይ ደግሞ ስሜትን ... ያወቅከው የሚመስልህን ነገር ሁሉ ታውቃለህ ማለት አይደለም :: አንተ የምታውቀው ራስ ምታት ሌላው ሰው ከሚታመመው ራስ ምታት ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ አስበህ “ደግሞ ለራስምታት” አትበል ... ሁሉም በየራሱ ክብደት አለው:: የአንተ እውቀት ስፋት ትንሽ መሆኑን መረዳት ከፈለክ የሰማይን ከፍታ የምታስበበትን ጥግ መለስ ብለህ ተመልከት ... በየቀኑ ምታየው ስለርቀቱ ግን ያለህ አእምሮኣዊ ምስል በምታውቀው የከፍታ ርቀት ብቻ የተሳለ እንጂ በየቀኑ እንደመመልከትህ እርግጥ ያልሆነ ... አለማወቅህ የዚን ያህል ነው! መልካም ጁምዐ! 📍 @yourstressfree…
መልካም አመሻሽ! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 አንዳንዴ የጠየቅከው ሁሉ አይሰጥህም :: የተመኘኸው ሁሉ ያንተ አይሆንም :: መሆን ያለበትን እና የሚገባህን ግን ይሰጥሃል:: ከፍላጎትህ በላይ የሚያስፈልግህን ያውቃልና ወይ ምላሹን ያዘገያል አልያ የጠየከውን ይነፍግሃል:: የእሱ አድራጊነት በፈለገውም ቢሆን አይጠየቅም ያንተ ባርነት ግን ባልተሳካው ፍላጎትህና የተነፈግክ በመሰለህ ነገር ላይ ይፈተናል ... ትዕግስት ታጣለህ... ህይወትህ ላይ ስለሚሆነው ሁሉ ነገር ምክንያቱን አለማወቅህ ለምን ያሰኝሃል:: ግን እመነኝ ሁሉንም አዋቂ የሆነው ጌታ ስላንተ የተሻለ ስለሚያውቅ ለእርሱ መተውህ ለጥያቄህ ምላሽ መሆን ይችላል:: ... ሞክረው ታርፍበታለህ! መልካም ቀን! 📍 @yourstressfre…
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 በራስ መተማመን ማለት ሰዎች በትችላለህ አጥር ሰርተው ይፋ እንድታወጣው ያደረጉህ ችሎታ ብቻ ሳይሆን ሰዎች አትችለውም እያሉህ ውስጥህ ግን አይ ሂድ ግፋበት የሚልህ ነው:: አንዳንዴ ግን መቻልህን ብቻ ሳይሆን አለመቻልህንም ማመንህ ነው:: መልካም ምሽት! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ:: 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭 መድከምህ የውድቀት ምልክት እንደሆነ አይሰማህ እንዲያውም ብዙ የመስራት እና ረፍት የመፈለግ ሊሆን ስለሚችል ተረጋግተህ ቆም ብለህ የምታስብበት ጊዜ አበጅ... ትላንትህን ገምግም, ዛሬህን ቃኝ, ስለ ነገህ አቅድ ምክንያቱም በአዲስ ጉልበት የመጀመርን አቅም ታካብትበታለህና መልካም ቀን! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ:: 💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 የህይወት ሩጫ በተመሳሳይ የመሮጫ 24 ሰዐት ትራክ ውስጥ ይሁን እንጂ ሁሉም በየራሱ ፍጥነት የየራሱን ዙር የሚያጠናቅቅበት ነው:: አንዱ ከአንዱ ተወዳድሮ ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ከራስ ጋር በማፎካከር የሚደረግ ሩጫ :: ከሰው ጋር ፉክክር ሲጨመርበት ግን ከራስ የመሮጫ እድሜ እንደመቀነስ ይሆናል ምክንያቱም የሁሉም ሰው የዙር ብዛት የተለያየ ነውና.... አብዛኞቻችን ዙሩን መጨረስ ላይ እንጂ እንዴት እና በምን ሁኔታ የሚሉ ጉዳዮች ላይ ስንጨነቅ አንታይም ... ስለ እንዴት መጨነቃችን ግን ከሩጫው መጠናቀቅ ተከትሎ ስለሚኖረን ሽልማት አልያም መና መቅረት ወሳኝ ይመስለኛል መልካም ምሽት! 📍 @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yourstressfreezone. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኛ ለምን⁉️” (@yourstressfreezone), 196 subscribers as measured 3 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yourstressfreezone.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.