በጎንደር አክራሪ ፋኖ በግፍ የተገደለው ወንድማችን አንገቱን ደፍቶ የኖረ፣ ትንሽ ትልቁን ያከበረ፣ አንደበቱ ፈፅሞ ክፉ ያልተናገረ የአላህ ሠው ነበር። አስተዳደጉ፣ አስተሳሰቡ፣ አኗኗሩ፣ በሀይማኖትና በጎሳ ዘረኛ ያላደረገው - ጻዲቅ። Ahmed Maru በክፉ አይታማም። ታታሪ፣ ከሁሉም ጋር ተግባቢ፣ ድሀን ቀላቢ ነው። ሠርቶ አደር ነው። ለጋሥ ነው። ቸር ነው። ሠው ነው። የማክሰኞ ዕለት ጭለማ እርሱንም በላው። ደጉን ሠው ቀጠፈው። አላህ ይቀበልህ ወንድሜ፣ ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን! #የጎንደርጭፍጨፋ #GondarMassacre #ሙስሊምጠልነት #ፋኖ #ማኅበረቅዱሳን #የአማራብሄርተኝነት #Gonder #ጎንደር

Channel
የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹
@yeyasine_wedaje
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
10,569subscribers
-133 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001133465070 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yeyasine_wedaje |
| Created | 3 July 2017 — measured — cross-checked against a third-party dataset (TGDataset) |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 31 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yeyasine_wedaje |
Topic
Politics & activism — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 11 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 65% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 12:39 | 10,569 | -16 |
| 15 Sept 2026, 11:59 | 10,585 | -6 |
| 13 Sept 2026, 20:36 | 10,591 | -6 |
| 12 Sept 2026, 04:00 | 10,597 | -4 |
| 9 Sept 2026, 18:56 | 10,601 | -9 |
| 6 Sept 2026, 09:41 | 10,610 | -9 |
| 4 Sept 2026, 02:55 | 10,619 | -5 |
| 2 Sept 2026, 18:25 | 10,624 | -3 |
| 1 Sept 2026, 15:52 | 10,627 | -2 |
| 31 Aug 2026, 17:43 | 10,629 | -2 |
| 29 Aug 2026, 19:34 | 10,631 | -3 |
| 28 Aug 2026, 19:03 | 10,634 | -1 |
| 27 Aug 2026, 18:46 | 10,635 | -4 |
| 26 Aug 2026, 16:35 | 10,639 | -4 |
| 25 Aug 2026, 13:42 | 10,643 | -1 |
| 24 Aug 2026, 15:44 | 10,644 | -9 |
| 22 Aug 2026, 21:37 | 10,653 | -8 |
| 21 Aug 2026, 10:46 | 10,661 | -2 |
| 19 Aug 2026, 10:36 | 10,663 | -1 |
| 18 Aug 2026, 13:15 | 10,664 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 6 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 39 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 28 April 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 2m 07s
- Average length
- 2m 07s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
አሳዛኝ ዜና ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ታላቁ ዋርካ ፣ የኢልሙ ገበሬ ፣ ሃፊዘል ቁርዓኑ ፣ የልማት አርበኛው ፣ የመድረኩ ፈርጥ ፣ የበጎ ስራዎች አምባሳደር የነበረው ኢማም ሙሳ ያሲን ወደ ማይቀርበ ቤቱ ተሸጋግሯል። ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት። እንደሚታወቀው በአለም አቀፍ ደረጃ በሚባል መልኩ ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዲችል ለህክምናው ወጪ ይሆን ዘንድ ገንዘብ እየተሰበሰበ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት 3.4 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል። ቀጣይ ሂደቱን ኮሚቴው ተወያይቶ ለሚዲያ እስኪያሳውቅ ድረስ ሁላችሁም ለታላቁ ሰው ዱዓ ታደርጉለት ዘንድ በአለህ ስም ተጠይቃችዋል። አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ በጀነተም ከታላላቆች ጎን እንዲያደርግህ የዘውትር ዱኣ…
አላሁ አክበር ሼር ሼር ሀጂ ሰኢድ ያሲን ለማን ይተካው ፕሮጀክት 10ሚሊዮን ለመስጠት ቃል ገቡ አላሁ አክበር ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
መዛሚር ሊቃ #1 (እንዳንቱ #2) "የላቀ መወሳት" በሚል መሪ ቃል ጥር 22 እሁድ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአምባሳደር ሲኒማ በአላህ ፍቃድ ይካሄዳል ትኬት በሞባይል ባንኪንግ 📌 1000238309658 (CBE) ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ክፍያ ይፈፅሙ 📌 0944289444 ስክሪን ሾት (screenshot) በቴሌግራም ይላኩልን 1 ትኬት 200 ብር በዕለቱ የሞባይል ባንኪንግ ደንበኞችን ብቻ የሚያስተናግዱ ኻዲሞች ይኖራሉ ለበለጠ መረጃ 0944289444 #ሊቃ #መዛሚርሊቃ #Liqa #mezamirliqa
አስደሳች ዜና ላይክክ ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳን ደስ አለን ጀግናው ወደ ሚምበሩ ተመልሰዋል! ለአመታት በእገዳ ምክኒያት ሰፊው ህዝብ የሚታደምበትን የንፅፅር ስራዎች እንዳይሰሩ ተከልክለው የነበሩት ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለሰፊው ህዝብ ይፋ በሚሆኑበት የውይይትና የንፅፅር ፕሮግራማቸው ተመልሰዋል። Ibra ta ሼር ላይክ #ZakirNaik #ዶክተርዛኪርናይክ ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqz…
ያሳዛናል አላህዬ ድረስ የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች ያሳዝናል በጣም ሁላችንም ተረባርበን እህታችንን አለንልሽ ልናላት ይገባል በተለይ የስነልቦና ባለሞያዎች ከጎና ልትሆኑ ይገባል አብሽሪ እህቴ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው #EBSEkram ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
Photo, posted without a caption
"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም" ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም" ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት #ገደሉት_እኮ😭😭😭 #አውሬዎች_ናችሁ😭😭😭 ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ😭 #ያሳዝናል😭 ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት😭 ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት😭 ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ …
በፖሊስ አሰቃቂ ድብደባ ለደረሰባት ሰሚራ በዛሬው ጁመአ መኖሪያ ቤት ተበረከተላት አልሃምዱሊላህ የአላህ ስራ ታላቅ መልካም ጁመአ
ወሎ ትጣራለች ! ! ! አዎ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው ። * ረጂ የነበረው ወሎ ! * ደግ ገራገር የነበረው ወሎ ! * መህረባ /መርሀባ እያለ እንግዳ ተቀባይ የነበረው ወሎ ! * ትልቅ ትንሹን ሸሆቹ እያለ ሰው አክባሪ የነበረው ወሎ ! ★አሁን ግን በገጠመው ጦርነት ምክንያት ተራበ ፣ ተጠማ ፣ ታረዛ ፣ ከቀዪው ተፈናቀለ ለተረጂነት ተጋለጠ ‼ ያ አላህ ይህ ፈተና ወዳንተ መመለሺያ ፣ የመተዛዘኛ ፣ የመደጋገፊያ የመረዳጃ ፣ የእድገት አድርግልን አሚን ።
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @yeyasine_wedaje. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹” (@yeyasine_wedaje), 10,569 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yeyasine_wedaje.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.