8 Jun 2026, 19:07 UTC≈5,910 views188 reactionsread 3 September 2026 በጥንታዊቷ የቲክሪት መንደር በጢግሪስ ወንዝ አቅራቢያ በቀድሞ የፐርሺያ ነገስታት በተገነባው ቤተ መንግስት ውስጥ ተደላድሏል። ስኬት እና ብቃቱ ከስነምግባሩ ጋር ተዋህደው ለስልጣን አብቅተውታል። እንደ ኸሊፋ ላቅ ያለ ከበሬታና ተሰሚነትን ቢቸርም እንደ ሀገር መሪ ሁሉ ቢታዘዘውም በላጤነት ህይወቱ ዘመናትን መሻገሩ ወንድሙን ከንክኖታል። ተቀምጠው የሆድ ሆዳቸውን እያወጉ "ለምን አታገባም?!" እያለ በተደደጋጋሚ ሲጠይቀው "ተስማሚ ሴት አላገኘሁም" በማለት ይመልሳል።
የሰልጁቁ ሱልጣን የሙሐመድ ቢን መሊክ ሻህ ልጅን ለምን አታጭም ይለዋል።
"መልኳ ውብ ቁመናዋ የተስተካከለ ቢሆንም ለኔ ግን በፍፁም አትሆነኝም። እኔ የምፈልገው እጄን ይዛ ወደ ጀነት የምትራመድ ሷሊህ፣…
❤150👍24🙏7🔥4🥰3
8 Jun 2026, 19:07 UTC≈4,800 views23 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰14❤9
7 Jun 2026, 19:25 UTC≈5,170 views110 reactionsread 3 September 2026 Photo
በዝምታ ከተዋጠው ሥፍራ ድምፅ ይሰማል። አላህ ነው! "የጀነት ሰዎች ሆይ! አሰላሙዐለይኩም" ይላቸዋል።
ያረብ ድምፅህን ከሚሰሙ፣ ፊትህን ከሚያዩ ባሮችህ መሐል መድበን።
ከጥሞና ጊዜ በኋላ ዳግም ተመልሻለሁ። ብዕሬን ስዬ ላወጋችሁ ብቅ ብያለሁ። ታሪክን የኋሊት እየዘከርን የሙጃሂዶቻችንን ገድል እያወሳን ጋራ ሸንተረሩን እናቋርጣለን። ነጩን ቂላዕ ጨብጠን አብረን እንጓዛለን።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ
የሰላ አድርግልኝ
Mahi mahisho
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoc…
👍72❤28🥰5🫡5
18 May 2026, 16:47 UTC≈7,250 views108 reactionsread 3 September 2026 Photo
እኛ ከብራንዱ ስናማርጥ ጣፋጭ ጣፋጩን ስናላምጥ ወንድሞቻችን ለጀነት ይሽቀዳደማሉ። ዚክር ባጀበው የጂሃድ ውሎ አላህን ለማስደሰት ይባትላሉ። በመንገዱ እየተፋለሙ ጥለው ይወድቃሉ አላህ አላህ እያሉ።
በፈገግታቸው ደምቀው ፊታቸው እንዳበራ ሩሐቸው ከነፍሳቸው ይላቀቃል። አፀደ ገላቸው ጠረኑ እያወደ ትኩስ ትኩሱን ደም ያንጠባጥባል። መላኢካዎች በሚያጅቡት ልዩ መስተንግዶ ነፍሳቸው ከሰማዩ በላይ ይመላለሳል።
አላህ እንጂ ማንም የማያውቃቸው ስንት ሙኽሊስ ሙጃሂዶች ዱንያን ለቀዋል። በመንገዱ ያሉት ይፀኑበት ዘንድ የጥቂቶች ገድል ይወሳል። ቂላ ቀሊላዎች ማንነታቸው ይተረካል። የእነርሱም ቢሆን ከህይወት ገፃቸው የማንኪያ ያህል ብቻ ነው የሚጨለፈው። ተጋድሏቸው ሳይነገር፣ …
❤76🔥25😢6😇1
16 May 2026, 13:20 UTC≈6,570 views133 reactionsread 3 September 2026 Photo
ወንድ ነው ከሪጃሎች የተመደበ። በቡንዱቂያው የአላህን ጠላቶች ያርበተበተ። ከጌታው ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ፍፁም የታመነ።
ሽበታሙ ጦረኛ፣ የመስጂደል አቅሳ እረኛ ይሉታል። በእርግጥም እርሱ ዒዘዲን ሐዳድ ይሰኛል።
ልቦች ሲወዛወዙ የፀና፣ ተራራውን ሳይለቅ ተቸክሎ የተቃና። በማይናወጥ ቁርጠኝነቱ ሐቅን ይዞ የተራበ። በሰብር በተሐሙሉ የዋሻውን ፅልመት የገፈፈ። ሪሳላውን ጨብጦ እሳት ላይ የተራመደ። በረሀብ የኮሰመነ ሰውነቱን እየጎተተ በአላህ መንገድ ፀንቶ የተዋደቀ።
አዎ! እርሱ ዒዘዲን ሐዳድ ነው። ለሐቅ ሕይወቱን የሰጠ። ሚስት ልጆቹን የገበረ። ትላንት በወራሪዋ የሚሳኤል ጥቃት ከፍሱ ከጀሰዱ ተለያየች። የሚስትና ልጁም እስትንፋስ አብሮ ተቋረጠ። ዛሬ በጋዛ …
❤79😢36👍11🥰5🔥2
6 May 2026, 15:27 UTC≈7,420 views142 reactionsread 3 September 2026 እኩለ ለሊት ነው። ድቅድቅ ያለ ጨለማ። ፍጥረተ ዓለሙ በዝምታ ተውጧል። በድካም የዛሉ ሰውነቶች ጎኖቻቸውን ከፍራሹ አጋድመዋል። ከታች በንግድ ሱቆች ከላይ በመኖርያ ቤት የተከበበው ህንፃ በእሳት መንደድ ጀምሯል። አምስተኛ ወለል ላይ አንዲት አራስ ታንኮራፋለች።
ስድስት ዓመታትን በልጅ እጦት ስታነባ ከርማ አላህ ዱዐዋን ሰምቶ ልጅ ከሰጣት በቅጡ አራት ወር እንኳ አልሞላትም። ባሏ በስራ ጉዳይ ከከተማ ወጣ በማለቱ በዕድሜ የገፉት እናቷ አጠገቧ ተኝተዋል።
አካባቢው ላይ በሚሰማው ጩኸት ከተኛችበት ነቃች። ህንጻው በእሳት ቃጠሎ ሲነድ ተመለከተች። ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ የአደጋ ሰራተኞችን ጥሪ ሰማች።
አራስ ልጇን አንከፍክፋ አቀፈች። አንዴ ልጇን አንዴ…
🥰61❤55😢20🙏3👌2🔥1
6 May 2026, 15:27 UTC≈5,290 views19 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤11😢8
5 May 2026, 13:06 UTC≈5,750 views132 reactionsread 3 September 2026 Photo
ብራዚላዊ ነው። የሶስት ልጆች አባት። ቲያጎ አቪላ ይሰኛል። ባለቤቱንና የአብራኩን ክፋዮች ባዶ ቤት ትቶ የወራሪዋ እስራኤልን ከበባ ለማፍረስ ደግም ደጋግሞ ባህር አቋርጧል። ላይደርስ አሊያም በሕይወት ሊመለስ እንደማይችል እያወቀ ጀልባ ተሳፍሮ ወደ ጋዛ ኳትኗል። በተደጋጋሚ እየተመላለሰ ተሰቃይቷል። እድሉን ባገኘ ቁጥር ዳግም ይጓዛል።
ከጋዛውያን ጋር በጎሳም ሆነ በቋንቋ በሃይማኖት ጭምር አይዛመድም። ሰብዐዊነት ተሰምቶት እንጂ ከቶ አይተዋወቅም።
ትላንት ማለዳ ፊቱ ቀልቶ፣ የድብደባ ምልክቶችን አስተናግዶ በወራሪዋ እስራኤል ፍርድ ቤት ዳኛው ፊት ቀረበ። የእስር ቤቱ ጠባቂዎች ዳግም እንዳይመለስ የሰውነት አካሉን ከጥቅም ውጪ እንደሚያደርጉት ቢነግሩትም እርሱ ግን…
❤90👍27😢10🙏2🔥1🥰1😍1
4 May 2026, 18:31 UTC≈5,150 views58 reactionsread 3 September 2026 Photo
"...ይመክራሉ አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል፡፡ አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው" [ሱረቱል-አንፋል 30]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ
የሰላ አድርግልኝ
Mahi mahisho
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❤52👍5🔥1
1 May 2026, 10:21 UTC≈8,030 views113 reactionsread 3 September 2026 🔥 ምድር በፍፃሜ ቋንቋ ስትናገር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የምትራመዱበት መሬት የድንጋይና የአፈር ቁልል ብቻ አይደለም። ለታላቅ ክስተት የተዘጋጀ ሕያው ምስክር እንጂ ሌላ አይደለም። يومئذ تحدث أخبارها
⭕ የውሀ ምስጢር... ፍሰቱን ለማቆም ሲወስን
የወንዞች መድረቅ ምድር ላይ ለሚከሰቱ ለውጦች እጅግ አስፈሪ ከሆኑ ምልክቶች መካከል አንዱ ነው።
ከጠበሪያ (ገሊላ) ባሕር እንጀምር። ድብቅ እጆች የውሃውን ክምችቶች እያደረቁ መሆኑን ጂዮሎጂስቶች ይናገራሉ። በተጠና መንገድ መጠኑ እየቀነሰ መሆኑን ያትታሉ።
🔻🔻ይህ ክስተት ወደ ጀሳሳህ ሐዲስ ይዞን ይከንፋል። የደጃልን ጥያቄ በህሊናችን እንድናመላልሰው ያደርገናል።
ከእለታት አንድ ቀን "አስ-ሰላቱል ጃሚ…
❤81👍20😢12
1 May 2026, 10:21 UTC≈4,900 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
30 Apr 2026, 18:41 UTC≈7,940 views69 reactionsread 3 September 2026 Photo
- ዘወትር ያለችበትን የህክምና ለውጥ ለመከታተል ወደ ክፍሏ ስገባ ስለ ባሏ መልካምነት ትነግረኛለች። ስላደረገላት ስታወጋ እንባ እየተናነቃት እሱኮ ሷሊህ ነው ትላለች። "በስራ ጉዳይ ወደሌላ ሀገር ወጣ ብሎ ነው ሲመለስ አስተዋውቃችኋለው" በሚለው ቃሏ ንግግሯን ታሳርጋለች። በተኛችበት ክፍል መግቢያ በር ላይ ከውጪ በኩል እንዲህ የሚል ፅሑፍ የሰፈረበት ወረቀት ተለጥፏል። "እባካችሁ የባሏን ሞት እንዳትነግሯት" ይላል።
እናንተ ተገረሙ እኔ ግን ሞቱን ስትሰማ ደንግጣ በሐዘን ተውጣ ከእህል ውሀ እንዳትርቅ ከመሞቱ በፊት ኑዛዜውን ተናግሮ በተጠነቀቀላት ባሏ ተደንቄያለሁ።
- በወለደች በአምስተኛው ቀን ልጇን እንደታቀፈች ከሆስፒታል እንድትወጣ የጻፍኩላትን ወረቀ…
❤58😢11
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yesheh_kalidrashid_daewawoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.