መኖር? አለመኖር?🤷♂ ሽቅቡ ታች፡ ላዩ ቁልቁል፤ ሳቄን ሳጌን፡ ስኖር እኩል፤ በአንዱ ጎኔ፡ ፀደቅኩኝ ስል፤ ተኮነንኩኝ፡ በአንዱ በኩል። እያነቡ እስክስታ፡ ፈግጎ ትካዜ፤ ገሀድ ከምናብ ተምታታ፡ ለኔ ሲሆን በኔ ጊዜ። የሌለኝን ካለኝ ሳልለይ፡ ከመድረሴ እያልኩ እልፍ፤ አኗኗሬ ተቻኮለ፡ ፈጣጠነ መኖር ጥድፍ። ሚሊዮን እንግዳ(2B) 18-02-2018 ዓ.ም
👍4
Signed Milla

Channel
@yenesinign
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
187subscribers
-6 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001476006036 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yenesinign |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 11 October 2026 |
| On Telegram | t.me/yenesinign |
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 87% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Oct 2026, 20:02 | 187 | -2 |
| 22 Aug 2026, 17:42 | 189 | -3 |
| 14 Aug 2026, 07:25 | 192 | -1 |
| 7 Aug 2026, 06:02 | 193 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:57 | 193 | first reading |
20 posts held, back to 8 January 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 28 October 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
78 reactions across 15 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 53.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 42 | 53.8% | |
| 👍 | 18 | 23.1% | |
| 🥰 | 9 | 11.5% | |
| 🔥 | 5 | 6.41% | |
| 👏 | 4 | 5.13% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 15 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 78 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 8 January 2023 to 28 October 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
መኖር? አለመኖር?🤷♂ ሽቅቡ ታች፡ ላዩ ቁልቁል፤ ሳቄን ሳጌን፡ ስኖር እኩል፤ በአንዱ ጎኔ፡ ፀደቅኩኝ ስል፤ ተኮነንኩኝ፡ በአንዱ በኩል። እያነቡ እስክስታ፡ ፈግጎ ትካዜ፤ ገሀድ ከምናብ ተምታታ፡ ለኔ ሲሆን በኔ ጊዜ። የሌለኝን ካለኝ ሳልለይ፡ ከመድረሴ እያልኩ እልፍ፤ አኗኗሬ ተቻኮለ፡ ፈጣጠነ መኖር ጥድፍ። ሚሊዮን እንግዳ(2B) 18-02-2018 ዓ.ም
👍4
Signed Milla
🤷♂🤷♂ እንጃ 🤷♂🤷♂ ሰንብቻለው ብዙ ዘመን፡ ከመኖር ጥቂት ቆንጥሬ፤ ተጉዣለው እልፍ መንገድ፡🚶➡️ በመጓዝ ባልዛለው እግሬ። እድል ቀንቶት ያስተዋለ፡ ውልብ ያለው አንቺነትሽ፤ እንኳን በሌላ ሊደነቅ፡ ከገዛ ራሱ ነው የሚሸሽ።🏃➡️ ተክዣለው እልፍ መተከዝ፡🙇♂ በራሴ አለም ተሰይሜ፤ አልፌያለው ብዙ ማለፍ፡ የማይታለፍ ተቋቁሜ። ፍትሀት ማይፈታው እስር፡ የዝንት አለማት ከርቸሌ፤ ጉም ዘጋኝ ነው ሁሉም ድኩም፡☁️ …
❤7👍2
Signed Milla
የኔ ስንኝ (Yene Sinign) pinned «"ሚስጥረ ዝቅታ" ነገ ቀና ልትል፡ በብዙ ስትለፋ፤ አስጎንባሽ ቢገጥምህ፡ አንገት የሚያስደፋ፤ ተስፋ አትቁረጥ ተጓዝ፡ በመንገድህ ንጎድ፤ ቁልቁል ነው ከፍታ፡ ዝቅ ማለትን ልመድ። እህል መብል ሚሆን፡ አድጎ ሚታጨደው፤ ከመሬት ዝቅ ሲል፡ በአፈር ሲሸፈን ነው። የሰውነት ጉዞም፡ ሰው የመሆን ጅምር፤ ከዝቅታው ላይ ነው፡ ከመሬት ከአፈር። እናልህ ወዳጄ፤ ከታች በመሆንህ፡ ከቶ አትቁረጥ ተስፋ፤ ዝቅ ያለው ጎን…»
የኔ ስንኝ (Yene Sinign) pinned «"መኖር ያሰጋት ነብስ" ሰብዕ መረቀዘ፡ በሰበሰ ተላ፤ ያበላኛል ያለው፡ ዞሮ ራሱን በላ። መከታ ደጋፊ፡ አኗሪዬ ያለው፤ ከቀዬው አሳዶ፡ መኖሩን ነጠቀው። አብሮ ባደገበት፡ አፈር ጭቃ አብኩቶ፤ በምድሩ ቀበረው፡ አጋድሞ ሸልቶ። በልጇ ፈሳሽ ደም፡ ራስ አቅሏን ሳተች፤ ፍሬዎቿ ሲባሉ፡ እናት ደም አነባች። የአቤል ደም ጮኸች፡ ዳግም ወደ አምላክ፤ ወይ ወርዶ እንዲፈርድ፡ አልያም ፍርድ እንዲልክ። ✍በሚሊዮን እንግዳ(➁Ⓑ)…»
የኔ ስንኝ (Yene Sinign) pinned «"ነይ አምነን እንጓዝ" በፈተና መሃል ከጨለማ ጀርባ፡ ብርሃን ይደምቃል፤ በዛሬ መርከብ ላይ ወጀቡ ቢበዛም፡ የተስፋችን ምድር ከማዶ ይፈልቃል። ይሄን ከተረዳሽ፡ ልብሽ ልብ ካለ፤ አምኖ ለሚራመድ፡ በጥላቻ መንገድ የፍቅር ጎዳና አለ። ነይ እንጓዝ 🚶♀🚶 በሚሊዮን እንግዳ 6/10/2013ዓ.ም»
የኔ ስንኝ (Yene Sinign) pinned «"እንዴት ሆኜ ልጠብቅሽ?🤔" ከእቅፍሽ መኖር ልትቀስም፡ ዳግም መኖር እንዲያገኛት፤ ከመድረስሽ እልፍ እድትጠግብ፡ ነፍሴን ማግኘት እንዲያረካት፤ እንዴት ሆኜ ልጠብቅሽ?🤔 ናፍቆት ነፍሴን እንዲያደክማት፡ ከሰው መንጋ ተነጥዬ?🚶➡️ ነፍስ ከመዝሪያ ከነፍስ አለም፡ ላለመኖር ተገንጥዬ?🚶➡️ ላንቺ ጊዜ እንዲቀመጥ፡ ጥርሶቼን ሳግ እያስፈገኩ?🥺 ከድሎቴ ተሸሽጌ፡ ሳቆቼ ላይ እያኮረፍኩ?😞 እንዴት ሆኜ ልጠብቅኝ?🤔…»
"እንዴት ሆኜ ልጠብቅሽ?🤔" ከእቅፍሽ መኖር ልትቀስም፡ ዳግም መኖር እንዲያገኛት፤ ከመድረስሽ እልፍ እድትጠግብ፡ ነፍሴን ማግኘት እንዲያረካት፤ እንዴት ሆኜ ልጠብቅሽ?🤔 ናፍቆት ነፍሴን እንዲያደክማት፡ ከሰው መንጋ ተነጥዬ?🚶➡️ ነፍስ ከመዝሪያ ከነፍስ አለም፡ ላለመኖር ተገንጥዬ?🚶➡️ ላንቺ ጊዜ እንዲቀመጥ፡ ጥርሶቼን ሳግ እያስፈገኩ?🥺 ከድሎቴ ተሸሽጌ፡ ሳቆቼ ላይ እያኮረፍኩ?😞 እንዴት ሆኜ ልጠብቅኝ?🤔 የማወራሽ እንዲበዛ፡ ለመምጣትሽ ቃል ስቆጥብ፡ አንደበቴ ተከርችሞ?😶 አንዲትም ቃል ሳልተነፍስ🤫፡ ከናፍሬ ተገጣጥሞ?🤐 አፍ ምላሴ ተኮላትፎ፡ ቃላቴ ቃል እስካይመስሉ፤ በአንደበቴ ቃል እንዳይኖር፡ ከናፍሬ ይጠላሉ?🤷♂ እንዴት ሆኜ ልጠብቅሽ?🤔 ለመምጣትሽ …
👏2🥰2❤1
Signed Milla
የኔ ስንኝ (Yene Sinign) pinned «"የጠላሁሽ እለት" እንዳልጠላሽ ሆኜ፡ ተፈጠርኩኝና፤ እንድወድሽ ብቻ፡ ተሰራሁኝና። እኔ አንቺን፡ ስጠላ፤ ሰማዩ ረገበ፡ ከውጥረቱ ላላ፤ ቁርስ በእራት ሰዓት፡ በምሽት ተበላ። ውሃ ቁልቁል ትቶ፡ ሽቅቡን ፈሰሰ፤ አራሽ ተገኝቶለት፡ ሰማዩ ታረሰ። ድመት በአይጥ ተበላች፡ ጅብ በውሻ ሞተ፤ ሌባ ፖሊስ አስሮ፡ ችሎት ፊት ሞገተ። ዝሆን ክንፍ አወጣ፡ እባብ ተራመደ፤ መሬት አዘነበች፡ ጉም ምድር ወረደ፤ አምላክ ለፈጠረው፡…»
"ልክ ነሽ ልክ አይደለሁም" ተሸራርፎ ፈረካክሷል፡ ሽንቁር ዳሴ፤ የመሃላ ቃሉ ታጥፏል፡ ተኮላትፏል ይህ ምላሴ። ሀቅ እውነቴ፡ ተጠራርሶ፤ ያደመቅኩት ቃልኪዳኔ፡ ተደላልዞ። ጎድያለው፡ ከልክ አለም፤ ትክክል ነሽ፡ ልክ አይደለሁም። ሚሊዮን እንግዳ(2B) 06/03/2017ዓ.ም
❤6
Signed Milla
ደረስኩ ብዬ፡ እፎይ እንድል፡ ከየት ልረፍ የት ነው ጥጌ? ይኸውና እዛች ጋር፡ መቼ ልባል ተፈልጌ? በቁዘማ ረጅም ጉዞ፡ እስከመቼ ልንገዳገድ? እስኬት ድረስ ሳልቆም ልሂድ? ለሚል ነብሴ ምላሽ ሆንሽው፤ ሰፈር ላጣው ባካኝ ልቤ፡ ከአለም ገዝፈሽ አሳረፍሽው፤ መኖር መስሎት ላልኖረው እድሜ ኖረሽለት ኑሮ አኖርሽው። መኖርማ አሁን እንዲህ..... በአለምሽ ተሸሽጎ፤ ስስት አልባ ከሆነው ልብ፡ ተስፋ ፍቅር በአንድ ምጎ። መኖርማ አሁን እንዲህ ነገን ብዬ ለጉዞዬ፡ እንደከርሞው ስንቅ ሳልቋጥር፤ በለብቻ በረሃዬ፡ የጥም ጉዞ ሳልሳፈር፤ በሰው አለም ሰው…
❤5🥰3👍1
Signed Milla
#ሂድ_ብለሽኛል ሰው ሀረግ አይደል፡ ሁሌ ጉዞውን፡ እርስ በራሱ አይተሳሰር፤ ለምን ከበደሽ? ያውና ብሎ፡ የመለያያ መንገዱን ማብሰር? አብቅቷል ካልሽኝ፡ ቆለፍኩት ካልሽኝ፡ ሳንኳኳ አልኖርም፡ የልብሽን በር? ግን እንዳይቆጨኝ፡ አንዴ ንገሪኝ፡ የሰለቸሁሽ፡ የቱ ጋር ነበር? ሂድ ብለሽኛል ምን አደርጋለሁ..... ወደድኩህ ያልሽኝ፡ ያ አፍቃሪ ልብሽ፤ እንዴት አስቻለው? መፍረድ ያለ ክስ? ሂድ ያልሽው ልቤስ? ምን ብሎ ያርፋል፡ ያስቀየመሽን በደሉን ሳይክስ? እጅሽን ጭነሽ፡ አድምጪው እስቲ፡ ይሄ አልነበረም፡ ልቤ ትርታው፤ ሚናገርበት አንደበት አጣ፡ ሚስጥር ቃልሽን፡ ምን ብሎ ይርታው? ሂድ ብለሽኛል፡ ምን አደርጋለው። ህልም ያነገበ፡ እሩቅ መንገዴ፡ አበቃ ብሎ፡ እን…
❤3
Signed Milla
"#ተይ_ግን_አትናፍቂኝ🥺" አልዘጋው ቢለኝ፡ ናፍቆትሽ በሩን፤ አቃታት ነፍሴን፡ መቋቋም ቁሩን። ነፈሰብኝ ባናት ባናት፡ አንገላታኝ ናፍቆት ውርጩ፤ በመናፈቅ የተከዙት፡ እኚያ አይኖች ለዕምባ ታጩ። አቃተው ስልሽ፡ መጨከን ልቤ፤ ከአለት ከበደኝ፡ መስከን በሀሳቤ። መርጋቴ ራቀኝ፡ ተረባበሽኩኝ፡ ሁከት በሁከት፤ እስቲ የት ጋር ነው፡ የሌለሽበት? ወዴትስ ልሽሽ፡ የት ጋር ልደበቅ? እስከምን ድረስ፡ በዕንባዬ ልሳቅ? ተይ ግን አትናፍቂኝ፡ ነፍሴን አይድከማት፤ ኢምንት ዕድሜዬን፡ ሳልኖር አልጣት። በናፍቆት በርሽ፡ ውርጭና ወበቅ ሲፈራረቁ፤ ሞት እና ህይወቴ፡ አብረው ፀደቁ። ተገለዳደፍኩ ተርገፈገፍኩኝ፡ ተናጠች ነፍሴ፤ ተዝለፈለፍኩኝ መቆም ተሳነኝ፡ 'ላንድ ለራሴ። ተመሰቃ…
🥰4👍2
Signed Milla
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yenesinign. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኔ ስንኝ (Yene Sinign)” (@yenesinign), 187 subscribers as measured 1 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yenesinign.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.