Photo, posted without a caption

Channel
የቃል ኪዳን ምድር
@yekalkidanmider
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
90subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001451667531 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yekalkidanmider |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/yekalkidanmider |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 01:44 | 90 | -1 |
| 21 Aug 2026, 04:35 | 91 | +1 |
| 9 Aug 2026, 14:31 | 90 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:40 | 90 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 27 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 40s
- Average length
- 40s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
Video, posted without a caption
ይሰማል? ለቤተ ክርስቲያን ማንም የለም አንተ እና አንቺ ናችሁ!! ከማንም ምንም ሳትጠብቁ በያላችሁበት ኅብረት ፍጠሩና....
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘጠኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ለሆነው በዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
ለዛሬ ይህን ከመጽሐፍ ቅዱስ እናንብ 2ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ ⁶ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ ⁷ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ። ⁸ እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤
"ወንድምህ ሲወድቅ ስትመለከት አትፍረድበት፤ ይልቁንም 'እኔም ነገ ልወድቅ እችላለሁ' ብለህ አስብ። ሁላችንም በአንድ መርከብ ላይ የምንጓዝ መንገደኞች ነን፤ አንዱ ሲደክም ሌላው ካልደገፈው መርከቧ ትሰምጣለች። አንድነታችንና ፍቅራችን የደካሞችን ድካም በመሸከም ይገለጣል።" + ቅዱስ ሙሴ ጸሊም +
ራስህን አታሰቃየው! ምንም አይጠቅምህም ፍሬ አልባ ነው። ራስህን በማሰቃየትህስ እግዚአብሔር ይደሰታል? አይደሰትም። የበለጠችውን ጸጋም ልታገኝባት አትችልም። እንዲያውም አባ ኒቆዲሞስ እንደሚሉት እንዲህ አይነቱ ስቃይ “ ጊዜህን ያለምንም ትርፍ ማጥፋት ነው” እንዲያውም ኃጢአት ስትሰራ ራስህን ትሑት አድርግ ዝቅ አድርግ፣ በቀኑ መጀመሪያም ሆነ ሺህ ጊዜ በሰዓታት ውስጥ ለምን አይሆንም በደል ሰርተህ ስትወድቅ ሊኖርህ የሚገባው ነገር እሱ ነው። ትሑት ሁን!
"አእምሮህ ሳይፈቅድ ምላስህ እንዲቀድም አትፍቀድ። በቁጣ የምትናገረው ቃል ወደ ባሕር እንደተወረወረ ድንጋይ ነው፤ ተመልሶ አይመጣም። ቃላቶችህን ለመፈወስ፣ ለማጽናናትና ለመመረቅ ተጠቀምባቸው፤ ምክንያቱም አፍህ የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማመስገን ነውና።" + ቅዱስ ባሲል ዘቂሳሪያ +
"ምላስህ ከሰውነትህ ሁሉ ጥቂት ብልት ብትሆንም ታላቅ እሳትን የማቀጣጠል ኃይል አላት። በአንዲት ክፉ ቃል ወንድምህን ልታቆስለው ትችላለህ፤ በአንዲት በጎ ቃል ደግሞ የተሰበረ ልቡን ልትጠግንለት ትችላለህ። ምርጫው ያንተ ነው፤ አፍህ ለመመረቅ እንጂ ለመርገም አልተፈጠረም።" + ቅዱስ እንጦንስ +
🕯"ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ.... በሕይወትህ ውስጥ ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም ለማስደሰት አትፈልግም ነበር።"🕯 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ለዛሬ ይህን ከመጽሐፍ ቅዱስ እናንብ “እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ።” — 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥15
ቤተክርስቲያንን በሁለት መንገድ ማወቅህን አረጋግጥ። እንደ አሕዛብ ጠላቷ እንዳትሆን #በትምህርት_ዕወቃት፤ እንደ ፈሪሳውያን እንዳትሆን #በኑሮ_ዕወቃት። ለሥርዓቷ ታማኝ ሁን፥ አንተ ወደ ሥርዓቷ እደግ እንጅ ሥርዓቷ ወደ አንተ ፈቃድ እንዲወርድልህ አትውደድ፤ ሰማያውይቷን ቤተክርሰቲያን ምድራዊት እንድትሆንልህ አትፍቀድ። በቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አንድነቶች ካልተሳተፍክ ከቤተክርስቲያን አንድነት እየተለየህ እንደሆነ እወቅ። እሊህም፦ ኪዳን ማስደረስ፥ ማስቀደስና ንስሐ ገብቶ መቁረብ፥ በምህላ ጸሎቶቿ በአዋጅ አጽዋማቷ መተባበር ናቸው። ከቤት ከሚጸለይ አሥር ጸሎት ይልቅ በቤተክርስታያን የሚደረግ አንድ ጸሎት እንደሚበልጥ አውቀህ በየቀኑ ወደ እርስዋ ገሥግሥ። በ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yekalkidanmider. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የቃል ኪዳን ምድር” (@yekalkidanmider), 90 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yekalkidanmider.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.