"ታድላ" ቢሉላት "እንዲህ ምትፅፍላት" መልሴ እኔ - ታደልኩ ኝ ስለርሷ - ጻፍኩ ኝ ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-Z-ማርያም

Channel
@yehanedebdabe
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
57subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001157465764 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yehanedebdabe |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 August 2026 |
| On Telegram | t.me/yehanedebdabe |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 21:57 | 57 | -1 |
| 10 Aug 2026, 06:01 | 58 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:07 | 58 | first reading |
20 posts held, back to 11 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 January 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
"ታድላ" ቢሉላት "እንዲህ ምትፅፍላት" መልሴ እኔ - ታደልኩ ኝ ስለርሷ - ጻፍኩ ኝ ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-Z-ማርያም
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 8 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
#አንቺ ባለ ዶሮ እስቲ ልጠይቅሽ ንገሪኝ ግድ የለም ይሄ ሞያሽ ምንጩ ከእናትሽ አይደለም መመጠን መከለስ ማጠብ ማቁላላቱን በሙሉ ትተሽው ማረዱን ብቻ መገንጠሉን ብቻ.......ከወዴት ተማርሽው? ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-ze♥ማርያም
✅አበበና ጫላ አጀንዳ ስታጣ ፣ በስም አትጣላ! አንተም ጩቤ ጨብጥ ፣ አንተም በሶ ብላ🤪 ጨቡዴ ሁን ሀጎስ ፣ አቶቴም ሁን ሺፋ ማንም ይበሉህ ማን ፣ ሲጠሩህ አትጥፋ አቤት በል በኩራት ፣ ክብርህን አትጣው መልአክ ቢሆንም ፣ ስምን የሚያወጣው እኛ ግን እኛ ነን ፣ ሀያል ያልበገረን አለማወቅ እንጂ ፣ የሚያከራክረን እንዳልተገዛን ነው ፣ ስማችን ሚነግረን። ።።። አሁን ለምሳሌ ምኒሊክ ተወልዶ ፣ ባይጠገን ቅስሜ ምኒልክ ተወልዶ ፣ ባይፈታ ህልሜ በላቶቪች ነበር ፣ በላይ ሚሉት ስሜ! ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-ze♥ማርያም
ትናንትና ማታ (በዕውቀቱ ሥዩም) ላሟሟሽ ሲገባኝ፣እንዳሞሌ አጥቤሽ በመጨረስ ፋንታ ለነገ ቆጥቤሽ አስተርፌሽ ለሰው የጸጸት ሱናሚ ፤ዓለሜን አመሰው፡፡ ምነው ቢቻል ኖሮ ፈገግታሽን ቋጥሮ ሙዳይ ውስጥ መደበቅ ጃንደረባ ቀጥሮ ጭንሽን ማስጠበቅ ክፍት ልቤን ይዤ፤ ዝግ ደጅሽን ጠናሁ በሰበብ ወድጄሽ ፤ያለሰበብ ቀናሁ፡፡ ፍቅር በተባለ፤ ግራ- ገቢ ነገር ከጨመተው አገር ከሰከነው ቀየ መናፍቅ ይመስል፤ ባዋጅ ተነጥየ እንደካፖርቴ ቁልፍ፤ ልቤን የትም ጥየ የትም ስከተልሽ የትም ሆኖ እድልሽ፤ ሁሉ ያንች ወዳጅ ሁሉ ባላንጣየ መፈቀር ሆኖ ጣሽ፤ መቅናት ሆኖ ጣየ ላንቺ ብስል ፍሬ፤ ለኔ ገለባ ግርድ ላንቺ እቅፍ አበባ፤ ለኔ እቅፍ ሙሉ ብርድ ማነው የበየነው ፣ይህን ግፈኛ ፍርድ፡…
Signed Liul-ze♥ማርያም
#ለካስ ማበጠር ቸግሮኝ ገለባን ከፍሬ፣ እንዲው እንደባከንኩ መልስ አጥቼ ኖሬ፣ ለዚው ጥያቄዬ ለሚወብቅና ለሚያንቀጠቅጠኝ፣ ተመስገን ነው ዛሬ ግዜ ምላሽ ሰጠኝ። ፡ ፡ ይኸው የግዜው መልስ ... ፡ ፡ ስንዴን ከእንክርዳዱ የምንለይባቸው ገንዘብና ዝናም ለካስ ወንፊት ናቸው። #ሄኖክ_ብርሃኑ.....✍ ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-ze♥ማርያም
🇪🇹🇪🇹ትንሳኤሽ ናፍቆናል🇪🇹🇪🇹 ✍ልዑል ✅ድንቅ ሀገራዊ ግጥም ነው ተጋበዙልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-ze♥ማርያም
✅ነጽር(ተመልከት)🙏 ✍ልዑል ልክ እንደ ዛፍ ፍሬ ነፍስ እየረገፈ እህልና እንስሳ እየተረፈረፈ አድባሬው በሞላ ሬሳ ታቀፈ። እናቶች አነቡ ህፃናት ተራቡ ምድርህ ረሰረሰች በደም አየታጠበች። ሰሜኑ ታጠነ በባሩዱ ሽታ ቦረና ተራበ በጥም ተንገላታ ወለጋ ረገፈ የሰው ዘር በጅምላ ሬሳም ቀባሪ አጣ በአውሬ አየተበላ። ነፍሰጡር እናቶች በግፍ ተገደሉ ጨቅላ ህፃናቶች በእሳት ተቃጠሉ ረገፉ እንደ ቅጠል በእርሃብ ጠኔ አልባሽ አጉራሽ አቶ አለቀ ወገኔ። በበቀል ሴስነው ፀብን ያረገዙ የጥልን ጦር ታጥቀው ክፋት እየነዙ የጦቢያን መከራ ስቃዮን አበዙ አቤቱ🙏 ታዲያ እስከ መቼ ግራህን ትሰጠን? ታዲያ እስከ መቼ ፊትህን ትነፍገን? እስከመቼ ታዲያ ሬሳ ታቅፈን? በረሃብ …
Signed Liul-ze♥ማርያም
ይድረስ ..ለማይደርስልን መንግስት ። ። እንደምነህ መንግስት ፥ እኛ አለን በደህና ባመቻቸህልን ፥ የለውጥ ጎዳና ሺዎችን ገብረን ፣ ለአንድ ብልፅግና ከሶስት አመት በላይ እየተሰበርን ፣ " ሰበር" በሚል ዜና ተራ እየጠበቅን ፣ ለሞት ተሰልፈን ግፍኛን ተቃውመን ፣ ግፈኛን ደግፈን ደብዳቤ እየላክን ፣ በደማችን ፅፈን እኛ አለን በስጋት ፣ እኛ አለን በተድላ በቀን ሶስት ግዜ ቁርስ ምሳና ራት ፣ መከራ ስንበላ አንተ ግን እንዴት ነህ? እንደምነህልን ፣ ካልንህስ በኋላ?! እኛ አለን በድሎት እኛ አለን በፀሎት ከገዳያችን ጋር ፣ ቀብር ስናስፈጥም ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ምን እንደሆንን ፣ ባናረጋግጥም እኛ አለን በተአምር ፣ እኛ አለን በደህና እየተገደልን "…
Signed Liul-ze♥ማርያም
#ኑ ሰማይ እንስራ ከጡት የነጠቁት ጨቅላ ልጅ ይመስል ማኩረፍ ነው አባዜው የሀገሬ ምስል ያኮረፈ አንጀት አይመለስ ላንገት፡፡ አባወራውም ዝም እማወራውም ዝም አይነቅዝም እየተባባሉ የዚህ ቤት ስለቶች ስንቱን በጎች በሉ፡፡ ይልቅስ ለማረስ ቢሳሉ ለማጨድ ቢሳሉ ለማረም ቢሳሉ በወጉ በወጉ የምስኪን በጎችን አንገቶች ባልወጉ፡፡ እየተብሰልኩ እየተንገበገብኩ የምለማመነው ቆይ ሀገር ምንደነው? ቆይ አድባር ምንድነው? በሚል ጥያቄ ነው? ከአክሱም የረዘመ ቃየልን ያረመ ከአባይ የዘለቀ ሰዶምን የናቀ አዋሽን ያከለ ፅዮንን ያከለ ጊቤን የሸሸገ ጣናን ላይ ያረገ ባሮን የከበበ ፍቅራችን የት ገባ ልባችን እንደምን ከድብ ጋር አደባ? ይናፍቃል አይደል የፀጋዬ ሀገር ይናፍቃል …
Signed Liul-ze♥ማርያም
እምዬ ኢትዮጵያ ፣ ብትደላም ብትከፋም ምላስ ናት ለህዝቧ ፣ ከአፋችን አትጠፋም። ።።። አፍ በሚባል ዋሻ... ምላስን የሚያህል ፣ ስጋ ተሸክሞ ስጋ ባለመብላት ፣ ማንስ ያውቃል ፆሞ?! ::::::::: ፍስክ ምላስሽን ፣ ባፍሽ ተሸክመሽ ከዋናው የደም ምንጭ ፣ ልቤ ላይ ታትመሽ ፆመኛ ነኝ ስትይ ፣ ታስገርሚኛለሽ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ወደ ነፍሴ ገዳም ፣ ስትገቢ መንነሽ ዓለም በቃኝ ስትይ ፣ የኔው ዓለም ሆነሽ ታስገርሚኛለሽ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ (በላይ በቀለ ወያ ✍️) ➤ከወደዱት በቅንነት ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇👇 @liulzemaryam @liulzemaryam @liulzemaryam ☝☝☝☝☝☝☝
Signed Liul-ze♥ማርያም
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yehanedebdabe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ግጥም እና የhane ደብዳቤ❤️” (@yehanedebdabe), 57 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yehanedebdabe.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.