Gg
Channel
Ahadu picture
@yegna_mastawesha
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
67subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001321740508 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yegna_mastawesha |
| Created | Between 1 March 2018 and 13 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yegna_mastawesha |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 10:37 | 67 | -1 |
| 28 Aug 2026, 03:55 | 68 | -1 |
| 21 Aug 2026, 02:34 | 69 | -1 |
| 9 Aug 2026, 23:32 | 70 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:03 | 70 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 25 August 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሬ እስክትመጣ እየጠበኩ ነው።ደግሞም አትቀርም ትመጣለች።ይላል። ዮናስ ከዮርዳኖስ ፍቅርን ተምሯል ፍቅር አፍቅሮ ማግኘት ብቻ አይደለም።የአፈቀሩትን ሰው ህልም ማሳካትም እንጂ።ፍቅር ራስ ወዳድነት አይደለም።ዮርዲ ራስ ወዳድ ሆኖ ሔዋን የእኔ ነች አላለም ። ፍቅር ይህ ነው የአፈቀሩትን ሰው ደስታ መሻት።የአፈቀሩትን ሰው አግኝቶ መኖር ብቻ አይደለም።ራስን መሰዋት ራስን አሳልፎ መስጠት ።ከፈጣሪ የተበረከተልን ፍቅር ይህ ነው። የስኬት ጥግ ከአመታት በኋላ ............................ ማህበረ ትጉሃን ከወረዳው ውጭ በሁሉም የክልል ከተሞች መቀመጫውን አስፋፍቶ ሰናይ ተግባሩን ቀጥሏል። ዮናስም በዛው ኮብልሎ አባል እ…
😘ሰሜናዊት ሙሽራ😘 🔥ክፍል 22 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . የተሰበሩ ሶስት ልቦች ዮርዳኖስ እና ደሴ ማህበረ ትጉሃን ስራቸውን እንዲጀምሩ ደብዳቤ ልኮላቸው በዝግጅት ላይ ሳሉ አስደንጋጭ ክሰተት ተፈጠረ።ዮርዳኖስ እና ቃለአብ ወንድማማችነት ላይ ነፋስ ገባ። ቃለአብ ዮርዲን አብረን እንደር ብሎት ደሳለኝን ጨምሮ እነ ዮርዲ ቤት ተሰባስበዋል።ዮርዲ ክፍሌን ላስጎብኝህ ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ክፍል ተጋሪየ ደባሌ ነህ እንግዳ እንዳይሆንብህ ብሎ እየቀለደ ከደሴ ጋር ይዞት ገባ።ዮርዲ ክፍሌ ይቺን ትመስላለች።አለና እሚጠጣ ነገር ለማምጣት ወደ ሳሎን ተመለሰ። ቃለአብ ጠባቧን ክፍል ዞር ዞር እያለ ሲመለከት ከቆየ በኋላ ቀና ሲል ከአንድ …
😘ሰሜናዊት ሙሽራ😘 💞ክፍል 15 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . ሔዋን ለምን እዚህ ቦታ እንደመጡ በምክንያት አስደግፈው አባ ቶማስ ከተናገሩ በኋላ እራሷን እንደ እድለኛ ሰው እየቆጠረች ነው።አሁን ከዚህ ግቢ ለመውጣት ሳይሆን እየቸኮለች ያለችው ምናሴ መጥቶ ፕሮጀክቱ በይፋ የሚጀመርበትን ቀን ነው።በዛው ልክ ደግሞ የቃለአብ ጉዳይ በጣም አጣብቂኝ ውስጥ ከቷታል ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ "ሔዋን ግጥም መፃፍ ትወጃለሽ መሰለኝ"አለ ሔኖክ "አይ ማንበብ ነው እመወደው "አለች ሔዋን "ብዙ ጊዜ አንድ ደብተር ላይ አተኩረሽ እመለከትሻለሁ "አለ ሔኖክ "አዎ የጓደኛዬ ግጥሞች ናቸው"አለች እጮኛዬ ለማለት እየፈረች "ታዲያ ለምን አትሰጭኝም አላነብለትም።እ…
😋ሰሜናዊት ሙሽራ😋 🔥ክፍል 16 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . ሔዋን ለአመታት ያህል ተለይቷት የኖረው ወንድሟ ምናሴ አንድነት ከአሜሪካ ከተመለሰ ሁለት ሳምንት አልፎታል።የዮርዳኖስ ግጥም ደግሞ ወረዳውን ወክሎ ለዞን እንዲወዳደር ተመርጦ በሔኖክ ተወካይነት ለምስራቅ ጎጃም ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ቢሮ ተልኳል ።ሔዋን አጥፍ ድርብ ደስታ ላይ ነች። ሔዋን ኮሪደሩን አቋርጣ ስትሔድ ቃለአብ ይከተላት ነበር። "ሔዋን ሔዋን" ቃለአብ ተጣራ መንገዷን ገታ አደረገችና "ወየ ቃል"አለች ስሙን አቆላምጣ ስትጠራው ልቡ እንደ ሻማ ስትቀልጥ ታወቀው "እንድናወራ ፈልጌ ነበር ከድንኳኑ ጀርባ እጠብቅሻለሁ"ብሎ መልሷን እንኳን ሳይጠብቅ ደንብሮ ሔደ።ወንዳ ወንዱ ቆፍጣናው ፍርሀት…
😘ሰሜናዊት ሙሽራ😘 ክፍል 17 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . ዮርዳኖስ ኪሱ ውስጥ የሚንፈራፈረውን ስልኩን አውጥቶ ሲመለከት አይኑ ፈጥጦ ቀረ።ቃለአብ ነበር። ለብዙ ጊዜ ጠፍቶበት የቆየው ቃል ነበር የደወለለት።ዮርዳኖስ ተስገብግቦ ስልኩን አነሳው። "ሔሎ ቃልየ አንተነህ"አለ ዮርዲ "አዎ ወንድሜ እኔ ነኝ ዮርዲዬ ደህና ነህልኝ?"አለ ቃለአብ ከቃለአብ ጋር ለብዙ ሰዓታት አወሩ።ራቅ ወዳለ ቦታ ሔዶ እንደሆነ እና ከዚህ በኋላ እንደማይጠፋበት ነግሮት ተሰነባበቱ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ከደቂቃዎች በኋላ የዮርዲ ስልክ ደግሞ ተንፈራፈረ።አውጥቶ ሲመለከተው አዲስ ቁጥር ነው የቤት ስልክ። "ሔሎ ማን ልበል?" አለ ዮርዲ "ሰላምታ አይቀድምም የሚል ድም…
ዝም ብሎ ይኮመኩማል።እንዴት አንጀቴን እንደበላው አትጠይቀኝ።እንዳጋጣሚ ሆኖ በበጋው ወር ታይቶ የማይታወቅ ዶፍ ዝናም አጥለቀለቀው።የሚያስፈራ ደግሞ የማያባራ ዝናብ።ምሽቱ ገፋ አባትህም አረቄውን እየኮመኮመ ሞቅ ብሎታል።በዝናቡና በሞቅታው ምክንያት አደረ።ተሳሳትን።"አለች ማርዘነብ "እሺ ከዚያስ" አለ ቃል የሚፈጠረውን ለመስማት እየጓጓ "ከዚያማ ጠዋት ሲነቃ አብረን ተኝተን ራሱን አገኘ።ደነገጠ።ከአልጋው ላይ ሳይወርድ ማንባት ጀመረ። "ምነው ምን ሆነህ ነው"ስለው አንድ ሴት ልጅ እንዳለችው እና የሚስቱ ቤተሰቦች በድህነቱ ምክንያት ልጁን እና ባለቤቱን እንደወሰዱበት ነገረኝ። እኔም አዘንኩ።ተለያየን።ከወራት በኋላ ማርገዜን አወቅኩ።አባትህን አፈላልጌ ማርገዜን ነገርኩ…
😘ሰሜናዊት ሙሽራ😘 🔥ክፍል 18 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . ምሽቱ እየገፋ ጭፈራውም እየተጋጋለ በመጣበት ሰዐት ድንገት አንድ ሰው ተዝለፍልፎ ሲውድቅ ዮርዳኖስ ተመለከተ።ወለሉ በአንዴ በሚጠጣው ህዝብ ተከበበ።ቦግ እልም ሲል የነበረው መብራት ቀረና ኖርማል አምፖል በራ።ዮርዳኖስ ወደ መሀል እየበረቃቀሰው ገባና የወደቀውን ልጅ ሲመለከት የሱው ጉድ ነው።ሁዱን በእጁ ይዞ ያቃስታል።ደም ሆዱን የሸፈነበትን እጁን አምልጦ ዠረር ይላል። ዮርዳኖስ በደመነፍስ ዞላየ ብሎ ከአንገቱ ቀና አደረገው ። ዞላ መናገር አልቻለም አፉ እየተንቀጠቀጠ ነው።አዎ ዞላ ማን እንደወጋዉ ሳይታወቅ በጩቤ ተዋግቷል ። ሌሎችም ሁለቱ ዮናሶች እና ናቲ አምቡላንስ ጥሩ እያሉ ይጮሀሉ።ናቲ እና …
😘ሰሜናዊት ሙሽራ😘 🔥ክፍል 19 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . ሁለተኛው ሴሚስተር ተጠናቆ እነ ዮርዳኖስ ወደ እየቤተሰቦቻቸው ለመሔድ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነች።እነ ዮርዳኖስ ዶርም አዲስ ተዓምር ተፈጥሯል።ዞላ በጩቤ ከተወጋ በኋላ አዲስ ሰው ሆኖአል ሱስ ለምኔ ብሎ አብረውት የነበሩትን ደባል ሱሶች አራግፎ አዲስ ህይወት አዲስ ምዕራፍ አዲስ እርምጃ በሚል መርህ ሙሉ ጊዜውን ለትምህርቱ እና ለጓደኞቹ ሰጥቷል።ሙሉ የዶርሙ ተማሪ ደስታ ተሞቷል ።የዮኒ ጎጄንም ምስጢር ተዘርግፏል።ቀን ያደረገውን ሁሉ ሌሊት ሲቃዥ የሚያድረው ዜኖ በእንቅልፍ ልቡ ሲቃዥ ናቲ ሰምቶ እርፍ። እንዲህ ሆነ። የእነ ዜኖ ክላስ ልጅ ገሊላ እምትባል ውብ የሆነች ልጅ አለች።ዮኒ ጎጄ ፍቅር የለም ሲል…
"አዎ እኔ ነኝ ዮርዳኖስ እባላለሁ" ብሎ ሰላም አላት ማርዘነብ እሚበላ ነገር አቅርባላቸው።የሚፈልጉትን ከፍሪጁ እንዲጠቀሙ ነግራቸው።በሉ ተጫወቱ ደንበኛ አለብኝ ብላ በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆና ወደ ግሮሰሪው ገባች። "እርግቤ ስልኬን ስጭኝ" አለችና ማርዘነብ ቃለአብ አባት ላይ ደውላ "እየውልህ ትዳርህን የሚበትን ዜና ልንገርህ ልጆቹ ተዋውቀዋል እንዴት እንደሆነ አላውቅም የኔው ቃለአብ ጓደኛዬ ነው ብሎ ቤት ድረስ ልጅህን ይዞት መጥቷል"አለች ማርዘነብ ድንጋጤዋ አሁንም አለቀቃትም። ይቀጥላል @Ethio_leboled #Share ❥❥________⚘_______❥❥
😘ሰሜናዊት ሙሽራ😘 🔥ክፍል 20 ✍ደራሲ ዮሴፍ ተሾመ . . . ቃልና ዮርዳኖስ እስከ ስድስት ሰዐት ድረስ ሲጫወቱ ከቆዩ በኋላ ስድስት ሰዐት ላይ ሔዋን ደወለች።ሚስቴ ነች የደለወለችው ቃል አንዴ ላናግር አለ ዮርዲ በሹፈት ቃለአብን እያስፈቀደው። "ሔሎ ሳልሳዊት"አለ ዮርዲ "ዮርዳኖስ ከስራ ወጥቻለሁ ላግኝህ"አለች ዮርዲ በሙሉ ስሙ ጠርታው የማታውቀው ልጅ ዮርዳኖስ ብላ ስትጠራው መገረሙ አልቀረም "አሁን ራቅ ብያለሁ ግን በ 40 ደቂቃ ውስጥ እደርሳለሁ እደውልልሻለሁ ፍቅር"ብሎ ስልኩን ዘጋው። "በል ና ሸኘኝ"አለ ዮርዲ ዮርዲ ማርዘነብን አመስግኖ በድንጋጤ ላይ ሌላ ድንጋጤ ጨምሮባት ወጣ። ቃለአብ እየሸኘው "ስማ ሚስትህን መች ነው እምታስተዋውቀኝ"አለ ቃል "እን…
እንዳፈጠጠች "እኔ እምልሽ ምን አዲስ ነገር አለ እረሳሽኝ እኮ"አለ ቃል "እንዴት ብዬ ልርሳህ ብረሳህማ በምን እድሌ"አለች "ሔዋን አትቀልጂ"አለ ቃል "እውነቱን ልነግረው እያሰብኩ ነው"አለች "ቃል ደስ አለው የኔ ፍቅር እንኳንም የኔ ነሽ።"አለ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ምሳ ሰዐት ላይ ዮርዲ ሔዋንን ምሳ ሊጋብዛት ደመቀ ሬስቶራንት ቀጥሯት ቀድሞ እየጠበቃት ነው። ሔዋን መጣችና ሰላም ብላው ተቀመጠች።ምሳ እየበሉ "እኔ እምልህ ዮርዳኖስ ከአንተ ሌላ ፍቅር ቢይዘኝ ምን ትሆናለህ?"አለች እየሳቀች "ምንም አልሆንም ምክንያቱም ያ አይሆንማ"አለ ዮርዲ "ቢሆንስ?"አለች "ከሆነማ መርቄ እልል ብዬ ነው የምሸኝሽ ከእኔ የተሻለ አግኝተሽ ወይም መጀመ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yegna_mastawesha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@yegna_mastawesha named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ahadu picture” (@yegna_mastawesha), 67 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yegna_mastawesha.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.