ከጨለመ አይደል... ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል... የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ ሲበርድህም አይደል... ፀሀይ ምትናፍቀው [እንግዲህ እሷንም] ያጣሃት እለት ነው... ፍቅሯን እምታውቀው @yefkr_gtm

Channel
❤የፍቅር ግጥም❤
@yefkr_gtm
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
7,275subscribers
+12 since we began measuring on 24 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001218768098 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yefkr_gtm |
| Created | Between 1 March 2018 and 27 December 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 24 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yefkr_gtm |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 05:19 | 7,275 | +4 |
| 3 Sept 2026, 21:14 | 7,271 | -5 |
| 31 Aug 2026, 04:04 | 7,276 | +8 |
| 27 Aug 2026, 21:45 | 7,268 | +5 |
| 24 Aug 2026, 23:33 | 7,263 | no change |
| 24 Aug 2026, 04:00 | 7,263 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 December 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 April 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አይንሽ ሲርበኝ ሳቅሽ ሲጠማኝ ህመምሽ ህመም ሆኖ ሲሰማኝ ስሜ ይመስል ስምሽ ሲጠራ ድንግጥ እርብትብት ስል እያየሽኝ . . . ''ጠላሁሽ ስልሽ ለምን አመንሽኝ'' @yefkr_gtm @yefkr_gtm
እንዲህ እንዳሁኑ መራቅሽ መሄድሽ ውስጤን ሊያሳንሰው መንፈሴን ሊያምሰው (ሊ ያ ተ ረ ማ ም ሰ ው) . . . ለምን ተይኝ አልኩሽ... አቅም እንዳለው ሰው @yefkr_gtm
ዝም ብላ ምትስቀው ልቤን እስክትሰርቀው ያወራሁት ወሬ ሚገርማት አስሬ ስሜን በየቦታው [ ሺ ግዜ ምትፈታው ] ምጥን ንግግሯ ቃሏ ሚጣፍጠው ዝም ያለ አንደበቴን ማብራሪያ ምትሰጠው ህልሜን ከእውኔ ጋር አይኔን ልትገልጠው በቄንጥ ተራምዳ መርጣ ምትረግጠው ፀጉራ ሲዘናፈል ሽንጧ ሲውረገረግ ከአለም ነጥላ ከስሯ ለማድረግ እስካልቆጥር እድሜ የሆነችኝ ህልሜ ከ'ናት በላይ ቀርባኝ ሆዴን ምታባባኝ ዜማ ወረብ ሳቋን የመኖር ሲር ሀቋን አሳይታኝ ልትበር ከጎኔ ያረፈችው እስክወዳት ነበር ✍️ አዲብ @yefkr_gtm @yefkr_gtm
ቢቀናኝ እሰየው ባይቀናኝ ምን ገዴ አንቺን ይዞ መኖር አይታክተው ሆዴ . . የአለምን ጎዳና ብወጣ ብወርደው አንቺን አይቼ እንጂ ብቻውን አሎደው join @yefkr_gtm @yefkr_gtm
ይሄ ንፁህ ሳቅሽ ጥርሴን አስገለጠኝ እሄ ተአምር ቃልሽ እምባዬን አስዋጠኝ ሳይዉል ሳያድር ጨነቀኝ በሀሳብ ገምቦ ተገፋው ግዜያዊ ሳቅሽን ሳስብ ከመሞት በላይ ተከፋው join @yefkr_gtm @yefkr_gtm
[..ልክፍት..] . . አዉቃለሁ ጠልተሽኛል፣ አትወጅኝም ይገባኛል..፣ መቼስ አንዴ ለክፈሽኛል፣.. (መቼስ አንዴ.. ታምሜያለሁ፣) ዛሬም አንቺን አስባለሁ። . (አዎ..!) ከሄድሽ በሁዋላ... 'ምወዳቸዉ ሴቶች.. 'ማደንቃቸዉ ሴቶች.. ከ'ኔ ጋር ያደሩ.. ከ'ኔ ጋር የዋሉ፣ (በጥቂቱም ቢሆን) አንቺን ይመስላሉ። . ተመልከቻት እሷን፣ ዉብ አረማመዷን... እግር አነሳሷን፣ 'ያነጋገር ስልቷን ደግሞ አለባበሷን፣ "ቁርጥ እራስሽን!" (ማለት ቢያስቸግርም፣) የሆነ ነገሯ.. እንዳ'ንቺ እንደሆነ አያጠራጥርም!! . (እያት ደግሞ ያቺን...) 'ካፍንጫዋ በታች ያለዉ ከፊል ገጿ፣ ከንፈርና ጥርሷ.. የንግግር ድምጿ፣ ደግሞ ሳቅ ስትል.. የጉንጯ …
ዘመንም ልክ እንደፊደል እገልጥሽ ብሎ ቢታትር በንቀት አይን አየሽው ከፈልሽው በሳቅሽ በትር በቁጥር ችሎ ላይዘልቀው ላይረጋ ከነብስሽ እኩል ፊትሽን ቋጥሮ ሊፈታው መጣብሽ በእድሜ በኩል ጠይም ነሽ ቡናማ መሳይ አይደንቅሽ የከውኑ ግዳይ ወተሻል ከሰውልጅ መደብ ቀድመሻል ከግዜ አረንቋ አታውቂም በቁስ መለካት አይደለሽ ጌጣጌጥ ብርቋ እኔ እንኳ ሳቅሽን ተቋደስኩ እንጂ ማን ችሎ ከዚ አተረፈኝ ጥላዬን ይዤ ብማትር ናፍቆትሽ ብቻ ገረፈኝ ይበለኝ ይግረፈኝ በጣም ያንድደኝ ለኩሶ በሳት ድካሙስ የወጉ ነበር መንገድ ነው የእግሬ ትኩሳት መንገድሽ ተሰውሮኛል ባልመጣም ስቀሽ ጠብቂኝ ከዘመን አንሼ እንዳልቀር ከራሴም እንዳታርቂኝ ✍ አዲብ join @yefkr_gtm …
💔የማያሽር...ጠባሳ💔 ፨።።።💘💘💘።።።፨ ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ . . . ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።። ✨Join & Share✨ ❣❣ @yefkr_gtm ❣❣ ❣❣ @yefkr_gtm ❣❣
◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈ ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ ቀልደሽ ተጫውተሽ ስቀሽ እያሳቅሽኝ ሳታውቂው ሄደሻል ፍቅር አሲዘሽኝ ለካ አንቺ ልብሽን አሳምነሽዋል ንፁህ ወንድሜ ነው ብለሽ ነግረሽዋል አልሰማ አለኝሳ የኔን ልብ ብነግረው አንቺን እንደ እህትህ ውደድልኝ ብለው ልቤን ብጠይቀው አጫወተኝ ብዙ በመውደድ መስከሩን በፍቅርሽ መያዙ ከዚያን ቀን ጀምሮ ውስጤ ይፈራ ጀመር አንቺን ሲያይ አይኔ ልቤ ሲሄድ ታየኝ ተለይቶኝ ከኔ ጠየቁኝ ጓዶቼ የኔ እንደዚ መሆን ግራ ቢገባቸው የት እንሂድ ሲሉ አንቺ ጋር ስላቸው ስለወደድኳት ነው ብዬ ነገርኳቸው ስቀውብኝ ነበር ምቀልድ መስሏቸው ጨዋታዬ ጠፍቶ በዝቶ መጨነቄ ሲገባ…
◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈ ማፍቀር መረገም ነው ድሮ ልጅ እያለን ገና ጨቅላ ሆነን ለእቃቃ ጨዋታ ባልና ሚስት ልኖን አብረን ተሰብስበን ፊልም ላይ እንዳየነው አንደኛው ሲፈቀር አንዱ ነው ሚያፍቅረው እኛም ይሄን አይተን እኔ ነኝ ማፈቅረው እየተባባልን ሁለት አፍቃሪ ሆንን ጠልተን መፈቀርን በማፍቀር መጣላት አብዝተው ተገርመው አንድ አባት እያዩን ሳቁ ጮክ ብለው አባ እርሶ ይፍረዱን ማነው የሚያፈቅረው እኔ ወይስ እሷ ብለን ጠየቅናቸው እሳቸው በመልሱ እንባ ተናንቋቸው መፈቀርን ፀጋ ማፍቀር መታደል ነው ሄዋኗ ትፈቀር አፍቅር ደሞ አዳም ብለው አስተማሩን ፍቅር አያጣላም ታድያ እነዛ አባት እንዲህ ብለው መክረው በልጅነት እድ…
▓▓▓▓▓▓ ግጥም ▓▓▓▓▓▓ ቃላቶች ያንሱኛል ምን እደምልሽ የኔ ፍቅር ብዬ በቃል አላሞግስሽ ፍቅር የሚለዉ ቃል ዉዴ ያስብኛል ቅድስቴ ማን እደምልሽ ግራ ይገባኛል ፎርሙላ የለኝም የዉለታሽ የሚሰራ እደዉ በፊዚክስ ወይም በማትስ ብሰራ ዉዴ በየትኛዉ ቁጥር በምን ይጠራ ያኔ የድሮዉ ኧረ እደዉ ይቅር ሳላስበዉ ለምን እዳትይኝ ዝምብዬ አመሰግናለዉ ዉድዋ እህቴ የልብ የዉስጤ አማካሪ ብርታቴ ዉድ ወንድሜ አጋዥ ሙግቴ ኧረ ልበልሽ የደስታዬ ምንጭ ፍቅረኛዬ ሳዝንምታዝን ሊከፋኝ ማትፈልግ ነች እማዬ እናቴ ሳትኖር ሆናለች ዉብዋ እማዬ እደዉ ልበላት ምርጥ ወዳጅ ጓደኛዬ ማን ልበልሽ ንገርኝ በየቱ ልሰይም…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yefkr_gtm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@EnglishUSA_1 · 156,000
Telegram ranks this channel #63 of 64 here — alongside 63 others — read 24 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“❤የፍቅር ግጥም❤” (@yefkr_gtm), 7,275 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yefkr_gtm.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.