"ዛሬ ሐምሌ 22 መልአከ ብርሃናት ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ ተከብሮ ይውላል ብርሃኑን ያብራልን🙏 ✥ቅዱስ ዑራኤል ከሊቀ መላእክት አንዱ ነው። መላእክት በስማቸው ቅጥያ ኤል የሚል ቃል አለ ይኸውም እግዚአብሔር ማለት ነው። "ዑር" ማለት ብርሃን፤ "ኤል" ማለትም እግዚአብሔር ማለት ነው።ዑራኤል ማለት የብርሀን ጌታ፣ የብርሀን አምላክ ማለት ነው። ✥ የሰማይን ሚስጥር ለሄኖክ እውቀትን የገለጸለት መልአክ ነው። የፀሐይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። መ.ሄኖክ 28፥13 ✔️በብርሃናት ሁሉ ሊቀ ብርሃናት ሆኖ የተሾመው ቅዱስ ዑራኤል ነው። ✔️ቅዱስ ዑራኤል በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ ስለሆነ…

Channel
El Rincón del Meme
@yedawit_begena
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
12,078subscribers
-1,303 since we began measuring on 28 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1002066862746 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yedawit_begena |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 28 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yedawit_begena |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 01:56 | 12,078 | -281 |
| 16 Sept 2026, 13:15 | 12,359 | -311 |
| 14 Sept 2026, 18:40 | 12,670 | -630 |
| 13 Sept 2026, 02:20 | 13,300 | +1 |
| 11 Sept 2026, 05:01 | 13,299 | -11 |
| 8 Sept 2026, 10:36 | 13,310 | -14 |
| 5 Sept 2026, 04:37 | 13,324 | -8 |
| 3 Sept 2026, 10:03 | 13,332 | -8 |
| 2 Sept 2026, 03:42 | 13,340 | -11 |
| 1 Sept 2026, 04:13 | 13,351 | -6 |
| 31 Aug 2026, 04:25 | 13,357 | -7 |
| 30 Aug 2026, 06:26 | 13,364 | -13 |
| 29 Aug 2026, 05:57 | 13,377 | -4 |
| 28 Aug 2026, 07:44 | 13,381 | no change |
| 28 Aug 2026, 06:46 | 13,381 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 4 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 11 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
ቅዱስ ሚካኤል መልካም ነገርን ሁሉ ያሰማን ሐሳባችንን ይሙላልን ከመከራ ከበሽታ ከጉስቁልና ይጠብቀን።
https://t.me/Ty1921/s/270
+ የሰው ልጅ ቅድስተ ቅዱሳን + ነገር ግን እግዚአብሔር ከሰውነታችን ክፍሎች ኹሉ ለይቶ ልባችንን ብቻ ለራሱ እንዲሆን ለምን መረጠው ? "ልጆች ሆይ ልብህን ስጠኝ ዓይኖችህም መንገዴን ይውደዱ " ይላል ምሳ 23-26 እንዲሁም የመጀመርያው ትእዛዝ "አምላክህ እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ ውደድ " የሚል ነው ዘዳ 6-5 በእውነቱ ከሆነ እንደ ርኅራኄ የውሃት ምሕረትና ፍቅር ካሉ ስሜቶች አንጻር ከልብ ይልቅ ጥልቅ ነገር በሰው ዘንድ የለም ። ልብ የሰው ልጅ እጅግ ለስላሳና ቅን የኾኑ ስሜቶች ማዕከል ነው ። ኾኖም ግን እግዚአብሔር የሰው ልብ የሚፈልገው ለዚህ ብቻ አይደለም ። በልብ ውስጥ ከደግነት ከርኅራሄ ከምሕረት ወይም ከፍቅር በላይ የኾነ ሌላ ባሕርይ አለና…
ይድረስ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት። /ይፍቱኝ አባቴ-ቡራኬዎም ይድረሰኝ/ ከአንድ የመንፈስ ልጅዎ የተጻፈ! +++++++++++++++++++++++++++++ ይህንን ለመጻፍ ስንት ቀናት አሰብሁ? ተጨነቅሁ? ለዚህም በአምላኬና በአምላክዎት ሥም እምላለሁ፡፡ ለምን ቢሉኝ መልሴ ይህ ነው፡፡ አባቶቻችንን በማኅበራዊ ሚዲያ እየተናገርናቸው የጵጵስና ክብር እየቀነሰ፣ ክህነት አክብረው የሚኖሩትንም እያሸማቀቅናቸው ምልክት እያጣን ነው ብዬ ስለማምን ነው፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ አንዱ የቤተ ክርስቲያን ጠላት አላማ ክብረ ክህነትን የሚያዋርድ ትውልድ መጥቶ እን…
ኮንሰርቱ አልተሰረዘም ‼️‼️ የተዋህዶ ወጣት አሁን ነው የሚለየው ከእምነትህ ከሐይማኖትህ መጠጥ እና ጭፈራ እንደማይበልጥብክ አውቃለሁ እውነት ለእምነትህ ቆራጥ ከሆንክ አንድም ኦርቶዶክሳዊ እዚህ ኮንሰርት እንዳይገኝ ዛሬ ኮንሰርት የገባ እውነት እውነት እላችኋለሁ አርሲ ላይ የፈሰሰው ደም ይፋረዳችኋል ለሁሉም ሼር ሼር ይደረግ
በኦሮምኛ ቋንቋ መንፈሳዊ መዝሙሮችእና ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ከፈለጋችሁ ቶሎ ተቀላቀሉይ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tawahiidoo Faaruu fi barnota ortodoksii tewaahidoo affaan oromootiin yoo barbadan dafaa kotaa 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tawahiidoo
☦️ጭንቀት ከምን ይመጣል❔ ❕ከአቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች የተወሰደ ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ጭንቀት የሚመጣው ከቁሳዊ ችግሮች ይልቅ ከመንፈሳዊ ድካም እንደሆነ ያስተምራሉ። ዋና ዋናዎቹ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦ ፩. የእምነት መጓደል፦ "ጭንቀት የሚጀምረው እግዚአብሔርን ከሥዕሉ ውስጥ ስናስወጣው ነው" ይላሉ። እግዚአብሔር ታሪካችንን እንደሚመራና ለእኛ እንደሚያስብ ስንረሳ፣ ነገን በራሳችን ትከሻ ላይ ለመሸከም እንሞክራለን፤ ያኔ ጭንቀት ይወለዳል። ፪. ሁሉንም ነገር ለመቆጣጠር መፈለግ፦ ሰው ከቁጥጥሩ ውጭ የሆኑ ነገሮችን (የወደፊቱን፣ የሰዎችን ሐሳብ...) ለመቆጣጠር ሲታገል ይጨነቃል። አቡነ ሺኖዳ እንደሚሉት፦ "የማይቻለውን ነገር ለእግዚአብሔር መተው አለመቻ…
“አንተ እራስህን ከሚታዩ ኃጢአቶች ለመጠበቅ ስትሞክር አምላክ ከማይታዩና ከህሊና በላይ ከሆኑት ይሰውርሃል።’’ ✍️አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
የጌታችን ንዑሳት በዓላት የሚባሉትም ዘጠኝ ሲሆኑ እነርሱም ስብከት ፣ ብርሃን ፣ ኖላዊ ፣ በዓለ ጌና ፣ ግዝረት፣ ልደተ ስምዖን ፣ ቃና ዘገሊላ ፣ ደብረ ዘይትና መስቀል ናቸው፡፡ የጌታችን የከበረ የዕረገቱ ረድኤት በረከት ይደርብን! በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ላረገ አምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን ከቸር አባቱ ከአብ ሕይወት ከሆነ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ለዘለዓለሙ አሜን! ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሰን!!! ‹‹በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፡፡›› መዝ 67(68)፡33፡፡ ‹‹ አምላክ በእልልታ፣ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ፡፡ ዘምሩ፣ ለአምላካችን ዘምሩ ፤ ዘምሩ ፣ ለንጉሣችን ዘምሩ፡፡ እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና ፤ በማስተዋል ዘምሩ፡፡ እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ ፤ እግዚአብሔር በቅድስናው ዙፋን ይቀመጣል፡፡ ›› መዝ 47፡5-8፡፡ ‹‹ ነሆም አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ፡፡ እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው፡፡ ሲ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yedawit_begena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@webzema · 44,770
Telegram ranks this channel #21 of 54 here — alongside 53 others — read 28 August 2026
@Maryam_Maryam2127 · 30,438
Telegram ranks this channel #25 of 67 here — alongside 66 others — read 7 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“El Rincón del Meme” (@yedawit_begena), 12,078 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yedawit_begena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.