ticket መግዛት ምትፈልጉ አናግሩኝ @cruel_devil_36
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 🍃

Channel
@ye_seket_menged
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
360subscribers
-12 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001456794951 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ye_seket_menged |
| Created | Between 1 April 2019 and 7 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ye_seket_menged |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Sept 2026, 05:54 | 360 | -1 |
| 4 Sept 2026, 18:17 | 361 | -5 |
| 28 Aug 2026, 21:58 | 366 | -1 |
| 21 Aug 2026, 14:06 | 367 | -2 |
| 15 Aug 2026, 02:03 | 369 | -3 |
| 7 Aug 2026, 08:40 | 372 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:48 | 372 | first reading |
20 posts held, back to 7 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ticket መግዛት ምትፈልጉ አናግሩኝ @cruel_devil_36
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 🍃
Dm @EMABBX Sunday party #location:- Bole sheger Belgo bar
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
ሠላም ለአምስት ተማሪዎች የት/ት ወጪ የዩኒፎርምና የደብተር የሚሆን ስድስት ሽህ ብር ያስፈልጋል። መልካም ፍቃድዎ ከሆነ ያቅመዎን ያግዙን። (Emir)🙏 ድርጅቻችን ብርሀናማ ህይወት (በራውኤል እንድሪስ የሚመራ ተቋም) በተለያዮ ጉዳዮች ላይ የተቸገሩ ሰዎችን ግላዊ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በዚህ ክረምት ደግሞ ታዳጊ ልጆችን በት/ት ቁሳቁስ ለመርዳት ዝግጅቱን ጨርሷል ይተባበሩን። ያቅምወን ለመርዳት በ @eventspromotion telegram account መልእክት ያስቀምጡ።
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
📅📅ራስህን አብዛ📅📅 ልክ ፍሬ ለማፍራት እና የፍሬዎቹን ውበት ለማሳየት ሲል ራሱን ዝቅ እንደሚያደርግ ዛፍ ሁን፡፡ ራሱን በባዶነት እና በጉራ ሞልቶ ከፍ የሚያደርገውን ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ብቻ ነው፡፡ Join us @ye_seket_menged Group @eventspromotion
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
ባለፉት ስህተቶች እየተቆጨሽ እና እየተፀፀትሸ የዛሬው ማንነትሽን ትርጉሙ አታሳጪው ለፀፀት ምላሹን ፀፀት አታድርጊ በጥሩ ማንነት አዲስ የሕይወት ምዕራፍሽን ጀምሪው የዛሬ አመት አልፎአል ትላንትም ትላንት ላይ አብቅቷል። (🖊 EMIR ) join us @ye_seket_menged Group @eventspromotion
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
ሰዎች ማውራት አያቆሙም ስትቀርባቸው ለጥቅም ነው ስትርቃቸው ኩራተኛ ነው ይሉሀል ካማረብህ ይቀናሉ ካስጠላብህ ይርቁሀል። ካለህ ሰዎች ያውቁሀል ከሌለህ ሰወችን ታውቃለህ። በቃ ያወራሉ ስትወፍር ያወራሉ ስትከሳ ያወራሉ ሰነፍ ከሆንክ ያወራሉ ጎበዝ ከሆንክም ያወራሉ። እና ወዳጄ ድንጋይ ሲወረውሩብህ መልሰህ አትወርውር እሱ ጥላቻን እና ቂምን ነው የሚፈጥረው። ስለዚህ ድንጋዮችን ሰብስበህ ትልቅ ግንብ ገንባ ያኔ መልካም ሰው እንደሆንክ ያወራሉ መቆም ስትችል ወዳጅህ ብዙ ነው ከወደክ ግን ነቃፊህ ጥግ ድረስ ነው። (#Emir) Join us @ye_seket_menged @eventspromotion
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
ሴት ወይስ ወንድ??? አንድ ትልቅ ነገር እወቁ ወንዱ በውስጡ ያለውን የሴትነት ቅመም ወይም ቁጥጥር የሚያደርግበትን ስሜት በትክክል ባለመረዳቱ ለሴቷ የበላይ ነኝ ብሎ ያምናል። ሴቷም እንዲሁ በውስጧ ያለውን የወንድነት ቅመም ወይም አዛዥ ስሜት በአግባቡ ሳትረዳው ወንድ ለምን ገዢ ሆነ? ብላ የበታችነት ስሜት ይነግስባታል። ሁለቱም ባለመረዳታቸው እንጂ መበላለጥ ብሎ ነገር የለም። ሴትነት እና ወንድነት በጣም የተዎበ ልዩነት ነው። ሁለቱም በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰአት የታተሙ የአንድ እጅ ውጤት ናቸው። ያ ሀይል ወይም በቋንቋ እግዚአብሔር ተብሎ የሚጠራው እውነት ደግሞ ፍርደ ገምድል የሚያዳላ አይደለም። በአምላክ ሚዛን ሁሉም እኩል ነው የማህበረሳባችንን የበሰበሰ አስተ…
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
አስተውል 👌 የዛሬው ማንነትህ የትላንት አስተሳሰብህ ውጤት ነው‼️‼️ ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ሐዘን፣ ማጣት፣ ድብርት፣ ብስጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ደግሞ ብቸኝነት ሌላ ያለመፈለግ ስሜት…… ❓ ከነዚህ አንዱ እንኳ በኑሮህ ከገባ ህይወትህ ጎዶሎ ነው⁉️ በትላንት ማንነት ሰንሰለት ታስረህ ዛሬህን አትግደል። ትላንት አልፋል ዛሬ አዲስ ህይወት ነው ነገ ተስፋ ነው። ጥላቻን በፍቅር ማሸነፍ ልመድ ለሚነቅፋህ መልስ አትስጥ ትእግስት እና ማስታዎልን ስንቅህ አድርግ። (Emir) join us @ye_seket_menged telegram group @eventspromotion
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
ከአቅም በላይ የሆነው ጉዳይ ያለፈ ከሆነ ትምህርት ወስደህ ከስህተትህ መለወጥ እንጂ ባለፈ ክስተት መታሰሩ ጥቅም አልባ ነው ዛሬህን ማቆሸሽ ነገህን መግደል ነው። ስለዚህ ከአቅም በላይ የሆነው ትላንት ላይ ነው ስለዚህ የዛሬው አቅምህን በትላንት ማንነት መዝነህ ትውስታ በሚባል ሰንሠለት አትጠፈር። አቅምህን ባለፈው ላይ ሳይሆን በዛሬ ላይ ለሚመጣው አውለው። join us @ye_seket_menged
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
#relationship advice ሁሌም ቢሆን ጥርጣሬ የሚነሳው አንቺ ስለምታጠፊ ወይም አንተ ስለምትማግጥ ሳይሆን አላምንሽም የሚለው ወይም የሚጠረጥረው አካል በራስ መተማመን ስለሌለው ነው። አንቺን በወሲብ የማያስደስትሽ መስሎ ሲሰማው ሌላ ጋር የምቶጪ ይመስለዎል ይህ ማለት ጥርጣሬውን የፈጠረው የሱ በራስ እምነት ማጣት እንጂ ያንቺ ጉዳይ አይደለም። አንተን ያላስደሰተችህ መስሎ ሲሰማት ሌላ ሴት ጋር የነበርክ ይመስላታል ይህም በተመሳሳይ እሷ አቅም እንደሌላት ካሰበች አቅም ያላትን የተገናኘህ ይመስላታል። እራሱን ካልወደደ እና ውብ መሆኑን ካላመነ እና ለራሱ ፍቅር ከሌለው አንቺ ሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት ያለሽ ይመስለዋል ምክንያቱም ውብ አይደለሁም ብሎ ስለሚያስ…
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
#relationship advice ሁሌም ቢሆን ጥርጣሬ የሚነሳው አንቺ ስለምታጠፊ ወይም አንተ ስለምትማግጥ ሳይሆን አላምንሽም የሚለው ወይም የሚጠረጥረው አካል በራስ መተማመን ስለሌለው ነው። አንቺን በወሲብ የማያስደስትሽ መስሎ ሲሰማው ሌላ ጋር የምቶጪ ይመስለዎል ይህ ማለት ጥርጣሬውን የፈጠረው የሱ በራስ እምነት ማጣት እንጂ ያንቺ ጉዳይ አይደለም። አንተን ያላስደሰተችህ መስሎ ሲሰማት ሌላ ሴት ጋር የነበርክ ይመስላታል ይህም በተመሳሳይ እሷ አቅም እንደሌላት ካሰበች አቅም ያላትን የተገናኘህ ይመስላታል። እራሱን ካልወደደ እና ውብ መሆኑን ካላመነ እና ለራሱ ፍቅር ከሌለው አንቺ ሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት ያለሽ ይመስለዋል ምክንያቱም ውብ አይደለሁም ብሎ ስለሚያስ…
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
አንድ የቆሸሸ ወንዝ እንዲጠራ ጎርፍ ያስፈልገዎል። ስለዚህ ትላልቅ ዱብዳ የሆኑ ችግሮች በህይወት ውስጥ ሲከሰቱ ሊያበረቱን የሚመጡ የከፍታችን መድረሻ ዎዜማ ምልክቶች ናቸው። (🖊Emir) @ye_seket_menged
Signed 𝐄𝐌𝐈𝐑 𝐁𝐄𝐀𝐓𝐁𝐎𝐗
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ye_seket_menged. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@ye_seket_menged named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የስኬት መንገድ” (@ye_seket_menged), 360 subscribers as measured 12 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ye_seket_menged.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.