🔥#ሰበር_ዜና‼️ ** የብአዴን ርዕሰ መስተዳድር ቢሮ በመከላከያ የፀጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ሆኗል። የሚገርመው መከላከያዎች ያለምንም ከልካይ እና ችግር ነው ወደውስጥ ዘልቀው በመግባት የሚፈልጉት እያደረጉ ያሉት። እንደሚታወቀው ርዕሰ መስተዳድር ቢሮው ሁሌም በልዩ ሀይሎች ጥብቅ ጥበቃ የሚደረግበት መሆኑ ይታወቃል።

Channel
ጎጃም ኒውስ
@wwwwwewewewe
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
47subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001566722294 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @wwwwwewewewe |
| Created | Between 1 August 2021 and 5 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/wwwwwewewewe |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 13:34 | 47 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:14 | 47 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 5 February 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 April 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 266
- Videos
- 23
- Links
- 8
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 5 February 2023 to 7 April 2023, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
#Update! ዛሬ በመከላከያ አመራሮች እና በአማራ ልዩ ኃይል አመራሮች መካከል ውይይቶች እየተደረጉ ነው። ልዩ ኃይሉ ትጥቅ እንደማይፈታ አቋሙን አሳውቋል። ብርሀኑ ጁላ የአማራ ልዩ ኃይል አመራሮች አልቀመስ ሲሉት የፖለቲካ አመራሮች ላይ ጫና ለማድረግ ሞክሯል። ቃል በቃል እንዲህ ብሏል:- "የአማራን ልዩ ኃይል በቀላሉ ትጥቅ የምናስፈታው ኃይል አይደለም። እጅግ ጠንካራና ከመከላከያ እኩል አቅም ያለው ኃይል ነው። የፖለቲካ መሪዎቹ ትጥቁን እንዲያስፈታ ያግባቡልን። ያ ካልሆነ ክልሉ ውስጥ ገብተን ትጥቅ ለማስፈታት አስቸጋሪ ይሆንብናል!" ብሏል።
#ሁልህም_በአንድነት_ይቁም‼️ በጎንደርና በራያ ቆቦ መንግስት ኢንተርኔት አገልግሎት ዘግቷል። ስለሆነም በአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ኢንተርኔት ስለሚዘጋ የመረጃ ክፍተት እንዳይፈጠር ሁሉም ወደ ተግባር ይግባ የጠላት መግቢያ በሮች ይዘጉ‼️ ሁሉም ወደ ትግል‼️ #ነፃነት_ወይንም_ሞት💪 #ህልውናችን_በክንዳችን💪
#Amhara #Gobye ጎብዬ ላይ ስለተፈጠረው ሁነት ከቦታው የደረሰን መረጃ! ከረፋዱ 3 ሰዓት አካባቢ ነበር በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ልዩ ኃይል መካከል አለመግባባቶች የተፈጠሩት። ከቀናት በፊት እዚሁ ጎብዬ የአማራ ልዩ ኃይል ሰፍሮ የከተማዋን ሰላም ሲያስጠብቅ ቆይቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ምን እንደሆነ ሳይገባን ትናንት ከሰዓት ብዛት ያለው መከላከያ ሠራዊት ከተማው ጫፍ ላይ በተለምዶ #ዓለማመቃብር ተብሎ በሚጠራበት ቦታ ላይ በመስፈር አጠገቡ የነበረችንም ተራራ ወጥሮ ያዘ። በመቀጠልም ዛሬ ላይ ከረፋዱ 3 ሰዓት አካባቢ መከላከያው መንገድ በመዝጋት የትኛውም ተሽከርካሪ እንዳያልፍ አገደ። ይህን ያየው የአማራ ልዩ ኃይል ነገሩ ገባውና ሁሉም ል…
#የአማራ ፋኖ ናዳው ብርጌድ አመራሮች ሙሉ አባላቶቻቸውን ይዘው ጫካ ገቡ! ከሰሞኑ ልዩ ሃይሉ ትጥቅ እንዲፈታ የተወሰነው ውሳኔ ያስቆጣቸው የአማራ የፋኖ አመራሮች ሙሉ ሻለቃቸውን ይዘው ጫካ መግባቻቸውን ለአሻራ ሚዲያ ተናገሩ። የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት እና ትህነግ ለአራተኛ ጊዜ ጦርነት ዝግጅቱን ጨርሶ አማራ ላይ ዳግም እልቂት ለመፈፀም እየቋመጠ ባለበት ወቅት የአማራ ልዩሃይልን ትጥቅ ማስፈታት ማለት መንግስት አማራ ላይ ግልፅ ጦርነት እንዳወጀ እንቆጥረዋለን ሲሉ ጫካ ከገቡ ፋኖዎች መካከል አሻራ ሚዲያ በስልክ ያነጋጋገራቸው ሻለቃ አይሸሽም ዮሐንስ እና ሻለቃ ደረጀ በላይ ከሌሎች የናደው ብርጌድ አመራሮች ጋር በመሆን ጫካ መግባ…
#ደሴ ከተማና ዙሪው ያለህ ፋኖ፣ ሚኒሻና ልዩ ሀይል ራስህን አዘጋጅ። ዛሬ ማለትም 28/7/15ዓ.ም የመከላከያ ጀኔራሎች ከደሴ ከተማ ከንቲባና ከደቡብ ወሎ ዞን አመራሮች ጋር ውይይት ለማድረግ ወደ ከንቲባ ቢሮ መግባታቸውን መረጃ ደርሶናል። ትክክለኛ መረጃዎችን ከየትኛውም የአለም ጫፍ በአሉበት ቦታ እድደርሰዎ ይህንን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-
🔥#መረጃ_እምቢተኝነት‼️ በኮረም ፣ በኦፍላ እና በዛታ ተሰማርተው የነበሩ 96 የሚሆኑ የአማራ ክልል ልዩ ኃይሎች ትጥቅ አንፈታም በሚል ከነ ትጥቃቸው ወደ ጫካ መግባታቸውን አንድ በስፍራው የሚገኝ የአማራ ልዩ ኃይል እዝ አመራር ለአማራ ድምፅ ገልፀዋል። ሁለት አባላት ደግሞ ትጥቅ ፍቱ የሚለውን መመሪያ አንቀበልም በሚል በተነሳ አለመግባባት ተኩስ ተከፍቶ ህይዎታቸው ማለፉን ነግረውናል። የኮረም ፣ የኦፍላ እና የዛታ ሕዝብ ጥላችሁን አትወጡም በሚል እየተማፀኑ ነው። ከወልዲያ ወደ ባህርዳር የሚያቀኑ መንገደኞች ወረታ ላይ ወደ ጎንደርም ሆነ ወደ ባህርዳር አትገቡም ተብለው በመከላከያ ሀይል መታገዳቸውንም መንገደኞች ለአማራ ድምፅ ገልፀዋል። ©ጎበዜ…
🔥#አስቸኳይ_መረጃ‼️ #ሼርርርርር‼️ ወደ ቆቦ መስመርና እንዲሁም ጎጃም ጭሳባይ መስመር ወደ ጫካው እስከ አፍንጫው የታጠቀ የኦህዴድ መከላከያ እየተመመ ነው። ህዝቡ በዬ ቦታው መንገድ መዝጋትና ከልዩሀይል ጎን መቆም አለበት‼️ የአማራ ልዩ ሀይል በሀይል ትጥቅ ለማስፈታት ዘመቻው ተጀምሯል‼️
ማን ይሆን ያለመከሰስ መብቱን እሚያጣው
በነገው ዕለት የአንድ የፓርላማ አባል ያለመከሰስ መብት ይነሳል ተብሏል‼️ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብትን እንደሚያነሳ ይጠበቃል፡፡ ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሄደው 13ኛ መደበኛ ጉባዔው በዕጩነት የሚቀርቡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት እና ምክትል ኘሬዚዳንት ሹመትን መርምሮ እደሚያፀድቅም ተሰምቷል።
አቶ አብረሃም አለኸኝ በገዛ ፍቃዱ ከስልጣን መልቀቁን ገልጿል። በኔ ዘመን ይህንን ስላየሁ መፈጠሬን ጠልቸዋለሁ። የፓርቲ ፖለቲካ ልገልፀው በማልችለው አሳማኝ ምክንያት (መፍትሄ ባይሆንም) እርም እንድል ተገድጃለሁ። በብልፅግና ፓርቲ የተሰጠኝን ኃላፊነትም በፈቃዴ ለቅቂያለሁ ! ፈጣሪ ከሆነውና ከሚሆነው መከራ ይሰውረን !! ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. አብርኻም አለኸኝ ጥር 30/2015 ዓ.ም ==============
#ቦንጋ ዩኒቨርስታ ግቢ ውስጥ ጥቁር እንዳይለበስ ተከልክሏል። ምክንያቱ ደግሞ ከፌደራል የመጣ ትዕዛዝ ነው ብለዋል።
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @wwwwwewewewe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጎጃም ኒውስ” (@wwwwwewewewe), 47 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wwwwwewewewe.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.