Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Educational news

Channel

Educational news

@worldedunews

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

25subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001383959232
TypeChannel
Username@worldedunews
Descriptionይህ በአይነቱም ሆነ በይዘቱ አድስ የሆነ ትምህርተዊ መረጃ ብቻ የምናገኝበት ቻነል ነው። በዚህ ቻናል ከምተገኙት ነገሮች በጥቂቱ. . ♥የትምህርት ሚንስቴር መግለጫ ♥Educational website ♥scholarship info ♥students material ♥teacher's guides ♥reference books ♥fiction books and others For more info join our channel
Created12 October 2020measured — dated from the channel’s first post
First recorded11 August 2026
Last confirmed live15 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/worldedunews

Growth

256 August 2026 — 25 subscribers11 August 2026 — 25 subscribers6 August 202611 August 2026
2 measurements spanning 4 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 24–26 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
11 Aug 2026, 09:3125no change
6 Aug 2026, 22:4925first reading

Engagement

12 posts held, back to 12 October 2020the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 30 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
1
Links
3

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

30 Dec 2021, 10:11 UTCviews —

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

30 Oct 2020, 11:42 UTC264 viewsread 11 August 2026

ቀን 18 / 2 / 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ12ኛ ክፍል ፈተና በኦን ላይን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ማካሄድ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የምዝገባ ሂደቱን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ እተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ እንደገለጹት በ2012ዓ.ም በኮቪድ19 ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት በመቃረጡ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተና ወደ ዘንድሮው መተላለፉን ተከትሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ፈተና ኦን ላይን ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቁመው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮም ለዚሁ

19 Oct 2020, 03:28 UTC221 viewsread 11 August 2026

❗️ነገ 17,154 ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ። ከነገ ጀምሮ ትምህርት የሚጀምሩት በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ናቸው። ከetv ጋር ቆይታ ያደረጉት በትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች መሻሻል ዳይሬክተር ጀነራል የሆኑት አቶ ዮሀንስ ዎጋሶ 17,154 ትምህርት ቤቶች ነገ ትምህርት ለመጀመር የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶችን አሟልተዋል ብለዋል። አቶ ዮሀንስ ዎጋሶ ፥ ዝግጅቱን በተመለከተም ነገ የሚከፈቱት ትምህርት ቤቶች አካላዊ ርቀት ለመጠበቅ ምቹ መሆናቸውን ገልፀዋል። ከዚህ በተጨማሪ እስካሁን 10.7 ሚሊዮን ማስክ የተሰራጨ ሲሆን እንዚህ 17,154 ትምህርት ቤቶች ጋር ማስክ መድረሱን አሳውቀዋል።

17 Oct 2020, 19:36 UTC195 viewsread 11 August 2026

ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላለፈ መልዕክት❗️ ለክልላችን መምህራን፣የተማሪ ወላጆች፣ ባለሙያዎችና አጋር አካላትና መላ ማህበረሰባችን በሙሉ!! የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሀገራችን ከተከሰተ መጋቢት 2012 ጀምሮ ት/ቤቶች ተዘግተው መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ትምህርት ቤቶችን እንደገና በመክፈት የመማር ማስተማር ስራውን ለማስቀጠል ሀገራዊ ስምምነት ስለተደረሰ ኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተቀመጡ ኘሮቶኮሎችን በትምህርት ቤቶች መተግበር የግድ የሚልበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ በዚህም መሰረት፡- 🔰1ኛ.የክልላችን መምህራን፣ የተማሪ ወላጆች፣ ባለሙያዎች፣ አጋር አካላትና ጉዳዩ የሚመለከታችሁ በሙሉ እና በአጠቃላይ የክልላችን ህዝብ ልጆቻችሁ የሚማ

14 Oct 2020, 04:54 UTC170 viewsread 11 August 2026

ቀን 29/ 1 / 2013 ዓ.ም የእውቅና ፍቃድ የሌላቸዉ እና ህጋዊ ያልሆኑ የርቀት የትምህርት ተቋማት ዝርዝር 1. ፓን አፍሪካ 2. ኢትጲስ 3. አልፋ 4. ሴሌክት 5. ሚሽከን 6. ኬኛ 7. ጅግዳን 8. ሉሲ t.me/worldedunews ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

13 Oct 2020, 10:41 UTC157 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

ለትምህርት ቤቶች 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ለማሰራጨት ዝግጅት ተደርጓል- ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ መከላከልን ታሳቢ ያደረገ ትምህርት ለማስጀመር 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ለስርጭት መዘጋጀቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአፋር ክልል የ2013 ዓ.ም ትምህርት በሚጀመርበት ቅድመ ሁኔታ ላይ የመከረ መድረክ በሰመራ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ነቢል መህዲ እንደገለጹት፥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎቹ… https://www.fanabc.com/ለትምህርት-ቤቶች-50-ሚሊየን-የአፍና-አፍንጫ/

13 Oct 2020, 10:40 UTC189 viewsread 11 August 2026

አንድ ዴስክ ለአንድ ተማሪ❗️ አቶ አዲሱ አረጋ ትናንት በሰጡት መግለጫ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተዋል፡፡ ✅ በአንድ ፈረቃ ከ1 ሺህ በታች ተማሪዎች እንዲማሩ ይደረጋል፣ በአንድ የመማሪያ ክፍል ውስጥም 25 እና ከዛ በታች ተማሪዎች ብቻ ይማራሉ፡፡ አንድ የመማሪያ ዴስክ ለአንድ ተማሪ መሆኑንም ገልጸዋል። ✅ ለሁሉም ተማሪዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በነጻ መዘጋጀቱን እና በሁሉም ትምህርት ቤቶች ውሃ የማቅረብ ስራ እንደሚሰራም አስረድተዋል። ✅ ከመምህራን ጋር ተያይዞ እጥረት ሊያጋጥም ስለሚችል በስራ ላይ ያሉ መምህራን ተጨማሪ ክፍሎችን እንዲያስተምሩ ይደረጋል ብለዋል። ✅ በተጨማሪም በጡረታ ለተገለሉ መምህራን እና የመምህርነት ሙያ ኖሯቸው እስካሁን

13 Oct 2020, 06:31 UTC113 viewsread 11 August 2026

የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በ3ዙር ተማሪዎቹን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገለፀ! በኮሮና ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተወጣጣ ኮሚቴ የሐዋሳ ዩንቨርስቲ አያደረገ ያለውን ዝግጅት ገምግሟል፡፡ ከግምገማው በኀላ በተሰጠ መግለጫ የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን መቀበል በሚያስችለው ቁመና ላይ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ጠቅላላ አስተዳደር ሀላፊ አቶ ጌታቸው ተፈራ ገልጸዋል፡፡ ጥቂት ቀሪ ስራዎችን ባሉት ጊዜ ማጠናቀቅ እንደሚገባም አመልክተዋል፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አያኖ በዳሳ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው በሦስት ዙር ተማሪዎችን ለመቀበል ማቀዱን ተናግረዋል፡፡ በዚህም በመጀመ

12 Oct 2020, 18:26 UTC106 viewsread 11 August 2026

Let us start on geography 🌟Relative location, size and shape of Africa🌟 Relative location ➡️ Africa is found to the:  South of Europe  Southwest of Asia  South of the Mediterranean Sea  West of the Indian Ocean  East of the Atlantic Ocean  East of the Atlantic Ocean  Africa gets closest to Europe across the Strait of Gibraltar, which is about 22 kms wide between Morocco and Spain.  Africa gets closest to A

12 Oct 2020, 17:35 UTC109 viewsread 11 August 2026

ትምህርት ሲጀመር መማሪያ ክፍልና የማስተማሪያ መሣሪያዎች አጠቃቀም | Precautions to be taken in Class at the beginning of learning:- 1ኛ. ትምህርት ክፍሉ ያሉትን የመማሪያ ክፍሎች ለገጽ ለገጽ ትምህርት ሲደለድል አንድ ክፍለ ጊዜና ቀጣይ ክፍለ ጊዜ መካከል የማጽዳና የማናፋስ ሥራ የሚሰራበት ቢያንስ የአንድ ሰዓት ክፍተት እንዲኖር ማድረግ አለበት። 2ኛ. ለመምህሩ መንቀሳቀሻ የሚሆን ከመጻፊያ ሰሌዳና ከፊት ረድፍ በሚቀመጡ ተማሪዎች መካካል ቢንያስ የሶስት ሜትር ርቀት መኖር አለበት። 3ኛ. የተማሪዎቹ የወንበር አቀማመጥ 2 ሜትር አካላዊ ርቀት የጠበቀ መሆን አለበት፡፡ 4ኛ. የመማሪያ ክፍሎች በርና መስኮት በመማር ማስተ

12 Oct 2020, 17:33 UTC346 viewsread 11 August 2026

በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጥቅምት 16 ትምህርት ይጀምራሉ! ⚡️በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ በሰጡት መግለጫ በክልሉ ከጥቅምት 16 ጀምሮ ተማሪዎች በሦስት ዙር ተከፍለው ትምህርት እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል፡፡ ⚡️በዚህም በመጀመሪያ ዙር ጥቅምት 16 የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩ ይሆናል፣ በሁለተኛው ዙር ደግሞ ጥቅምት 30 የዞን በሁሉም ደረጃ የሚገኙ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩ ይሆናል ብለዋል፡፡ ⚡️በሦስተኛው ዙር ልዩ ዞኖችና በፊንፊኔ ዙሪያ ያሉ ከተሞች ትምህርት ይጀምራሉ ሲሉ ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ከ33 ሺ በላይ አዳዲስ መማሪያ ክፍሎች መገ

Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @worldedunews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Educational news” (@worldedunews), 25 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/worldedunews.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.