Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

Healing Ministry's

@wordofhealing

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

58subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001625870098
TypeChannel
Username@wordofhealing
Descriptionሚልክያስ 4 (Malachi) 2፤ ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። አገልጋይ ጆሲ
CreatedBetween 1 November 2021 and 13 November 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/wordofhealing

Growth

586 August 2026 — 58 subscribers10 August 2026 — 58 subscribers6 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 57–59 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 06:1558no change
6 Aug 2026, 23:4358first reading

Engagement

20 posts held, back to 13 November 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
4

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

10 Dec 2025, 08:31 UTC283 viewsread 10 August 2026

ክፍል 2 ዮሐንስ ወንጌል 4:1-26 👉ጥያቄዎቻችን በእግዚአብሔር ዘንድ መልስ አላቸው ! ✍️ ፈሪሳውያን ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ብዙ ደቀመዛሙርት እንዳፈራና እንዳጠመቀ በሰሙ ጊዜ በህዝቡ ዘንድ ያላቸው ተቀባይነትና ዝነኝነት ላለማጣት ኢየሱስ በቅርብ መከታተል ጀመሩ። 🍂ኢየሱስም ይህን እንዳወቀ ወደ ገሊላ ለመሄድ በይሁዳና በገሊላ መካከል በሰማርያ በኩል ማለፍ ነበረበት። ✍️በሰማርያም ሲካር በሚባል ስፍራ የያዕቆብ ጉድጓድ ነበረ ፤ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጉድጓዱ አጠገብ ተቀምጦ ሳለ አንዲት ሴት ውሃ ልትቀዳ መጣች። 🍂ይቺ ሴት በስፍራው በሃጢያቷ ምክንያት የተገፋች ፣ጥያቄ ያለባት፣መልስ የምትሻ ነች። ✍️ኢየሱስም ምንም ሳያስፈልገው የሚፈልገው

2 Apr 2024, 08:29 UTC≈4,630 viewsread 10 August 2026

ክፍል 1 ሉቃስ 7:36-50 👉ወደ ኢየሱስ በመቅረብ መዳን ✍️አንዲት ሴት የኢየሱስን እግር በአልባስጥሮስ ሽቶ መቀባቷ፣በእንባዎቿ እግሮቹን የምታርስ ፣በራስ ጠጉሯም እግሩን እንደምታብስ ደግሞም እግሮቹን እንደምትስም የሚናገርበት ክፍል ነው:: ✍️እቺ ሴት ኃጢያተኛ በሚል መጠሪያ ስም በከተማው የምትታወቅ ናት። ✍️አንድ ቀን ግን ኃጢአተኞችን የሚወድ ና የሚቀበል ኢየሱስ በስምፆን ቤት ተገኘ:። ✍️ያቺ ቀን ለዚህች ሴት ማንነቷን ሳትነግረው የሚረዳት ሰዎች ሲያርቋት አይቶ የማይርቃት ኃጢያትን እንጂ ኃጢያተኛን የማይጠላ ለሰው ልጆች ሁሉ ከአብ ጋር መታረቅ ምክንያት የሆነው ኢየሱስ ስትቀርበው ቀረባት። ✍️ያዕቆብ4:8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወ

19 Feb 2024, 10:32 UTC232 viewsread 10 August 2026

#አቋም፦ ✍️አቋም እግዚአብሔር እኛን ለመርዳት ወደ ህይወታችን እንዲመጣ ከሚያደርጉ መንፈሳዊ መርሆዎች መካከል አንዱ ነው:: ✍️መወላወል ደግሞ የእግዚአብሔርን ዕርዳታ እንዳናይ ከሚያደርጉ መጋረጃዎች መካከል አንዱ ነው። ✍️ዛሬን በእግዚአብሔር ነገን በስጋ ለባሽ የሚታመን ሰው ከእግዚአብሔር የሆነውን ዕርዳታ መቼም አያይም። 📜“ሁለት አሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል ለዚያ ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳች እንዲያገኝ አይምሰለው።”ያዕቆብ 1፥7-8 ✍️እግዚአብሔር ደባል እረዳት አይደለም ፤ብቸኛ ዕረዳት ነው። ✍️በእናንተ ቤት እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር እንጂ እግዚአብሔር እና ሌላ አያስፈልግም። ✍️እግዚአብሔር እኛን

12 Feb 2024, 23:33 UTC813 viewsread 10 August 2026

ያልዘራችሁትን ልታጭዱ አትችሉም ። 🍂የሰው ልጅ በህይዎት ዘመኑ ከሁለት ነገር አያመልጥም፤ከሞትና የዘራውን ከማጨድ። እነዚህ ሁለቱ የማይቀየሩ ቀጠሮዎች ናቸው። 🍂እነዚህን ሁለቱን ቀጠሮዎች ተደብቆም ፣ተሸሽጎም ማምለጥ አይቻልም።ስለዚህ የግል ህይዎታችንም ሆነ የሰው ህይዎት ላይ የምንዘራው ዘር የምናጭደው መከር ሆኖ ይመጣል። 🪴በቅድሚያ መጨነቅ ያለብን በስተመጨረሻ ስለምናጭደው መከር ሳይሆን በመጀመሪያ ስለምንዘራው ዘር ነው። 🍂ብዙዎች ሲዘሩ አይጠነቀቁም ፤ነገር ግን በቅሎ ሲያዩትና ውጤቱ መራር ሆኖ ሲያገኙት ለመቀበል ይከብዳቸዋል። ህይዎትን መራርም ጣፋጭም የምናደርገው እኛ አራሳችን ነን።ብልህ ገበሬ እንጂ ሰነፍ ገበሬ አንሁ

25 Mar 2023, 07:42 UTC≈1,410 viewsread 10 August 2026

👏ማቴዎስ 25:14-30 🍂ዛሬ ላይ እንድናተርፍበት የሚሰጠን ስጦታ ነገ ላይ የስጦታው ባለቤት የሚጠይቀንን ስጦታ ነው ። 🍂ሰጪው በሰጠን ስጦታ የተቀበልነውን ስጦታ ለመጠበቅ እና ይዞ ለመገኘት ሰጪውን እያወቁ ስጦታውን ከማያተርፋበትና ከማይጠብቁት ስጦታ ተቀባዬች ራሳችንን መጠበቅ ያስፈልጋል ። 🍂ታማኝነት የሚረጋገጠው ስጦታ ይዞ በመጠበቅ ነው ። 🍂በተሰጠን ስጦታ(መክሊት )አናትርፍ ስጦታው ከሰጪው ባይበልጥም ሰጪው ስጦታውን የሰጠንን ከራሱ ነውና የሰጠንን ሊጠይቀን ይመጣል። 🍂ዛሬ በተሰጠንና ባለን እናገልግል ነገ ያልተሰጠንንና ያልተቀበልነውን እንቀበላለን። 🔥እግዚአብሔር ያኖረንና ያዳነንን በሰጠን ነው ፤እኛም የምንኖረው መቀጠልም የምንችለው የተሰጠንን

15 May 2022, 18:21 UTC≈2,710 viewsread 10 August 2026

🔥🔥🔥ℎ𝑒𝑎𝑙𝑖𝑛𝑔 𝑚𝑖𝑛𝑖𝑠𝑡𝑟𝑦'𝑠🔥🔥🔥 ✍"መንፈስ ቅዱስ በህያውነት በእኛ ህይወት ውስጥ ክርስቶስን በሙላት ይገልጥ ዘንድ ሁሌም ዝግጁ ነው ነገር ግን የእኛ የሰዎች ልብ ለመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ምላሽ ይሰጥ ዘንድ ዝግጁ አደለም ለዚህም ነው ከመለኮታዊ አሰራሩ ጋር መተላለፋችን"!! 🔥"መንፈስ ቅዱስ ለሚሰጠን ለእርሱ ድምፅ ምላሽ መስጠት ጠቢብነትና አስተዋይነት ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል የሚያስተውል ግን የለምና" #የማስተዋል መንፈስ ይብዛል #ተባረኩ #አርነት በመንፈሱ ሀይልና በደሙ ጉልበት ይበዛል !!! 𝙨𝙚𝙧𝙫𝙖𝙣𝙩 𝙟𝙤𝙨𝙨𝙮 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @HealingMinistriy @HealingMinistriy @HealingMinistriy @Heal

25 Apr 2022, 09:17 UTC≈3,040 viewsread 10 August 2026

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ✍"መንፈስ ቅዱስ በህይወታችን የሚያደርገው ድንቅና ታምራት የተለየን ሰዎች ስለሆን ሳይሆን በእኛ ውስጥ የተለየውን ክርሰቶስን ለማክበር ነው" ተባረኩ ! አገልጋይ ጆሲ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @HealingMinistriy @HealingMinistriy @HealingMinistriy @HealingMinistriy 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ✝️Share and join

22 Apr 2022, 19:18 UTC≈2,230 viewsread 10 August 2026

🔥አብ አባት ሆይ🔥 ቀናትን ቆጥሬ ወራትን አስቤ አመትን ጠብቄ በአልን ማክበሬ ደስ አያሰኝህ ልብህን አይሞላ ቤቴን መሞሸሬ አብ አባት ሆይ ደስታህ ግን አንድ ነው በአላትን ቆጥሮ ከማክበር ባለፈ ልጅህን ኢየሱስ በህይወቴ መድገም ከወሬ ባለፈ አብ አባት ሆይ አመትን ጠብቄ መብላት መጠጣቴ የልጅህን ሞት ለሆዴ ማድረጌ ቅዱስ የመሰለ የረከሰ ሀሳብ በውስጤ ማፍለቄ የሞተልኝን ቀን ዘክሬ አክብሬ ሲነጋ ካልተገኘው በርሱ ኑሮ ኑሬ ለካ ዋጋ የለው ትናንትን ማክበሬ አብ አባት ሆይ እንደ ሆነች ፈቃድህ በሰማይ በኔም ትሁንብኝ ክርስቶሴ ይታይ አብ አባት ሆይ እኔ ዝቅ ብየ እርሱ ይድመቅልኝ ከቃላት ባለፈ ህይወቴ ያውራልኝ ከመምሰል ባለፈ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @wordofhealing. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 1,302,713 of 1,478,351entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Healing Ministry's” (@wordofhealing), 58 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wordofhealing.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.