30 Jun 2025, 20:09 UTC≈2,620 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
“ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።”
— ዕብራውያን 1፥6
መርህ ይለወጣል? ወይስ?
መርህ በየሁናቴዉና በየሰበቡ የሚቀየር ከሆነ ለጥላዉ አካል አያስፈልገዉም እንደማለት ነዉ፥ መርህ የማይለወጠዉ ያጸደቀዉ ዋና አካል ይሁንታ ሲያገኝ ነዉ፥ ደግሞ መርህ የሚሻረዉ ያዉ አካል ሲገድበዉ ነዉ፥ እንኪያስ አንዳች አትጠራጠሩ እግዚአብሔር ቃሉ ከሚያልፍ፥ ሰማይን ማሳለፍ ቀላል እንደሆነ በሚገባን ቃል፥ ትልቅ እዉነት ተናገረን፤ ስለዚህ ሁለተኛዉን ኪዳን የጀመርነዉ በፊተኛዉ በኩር በኩል ነዉ፥ ፉክክር ዉስጥ ብልጫ ሲኖር ብልጫ ዉስጥ ግን ፉክክር አይኖርም፥ ስለዚህ ብኩርና "የተገባዉና" የብልጫ ጉዳይ ነዉ፥ የበለጠዉ ሁ…
❤6
20 Jun 2025, 18:59 UTC≈2,290 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
“ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
— ዕብራውያን 1፥2
ሁሉን ወራሽ ባደረገዉ?
መንገዱን ስቶ አቅጣጫዉን ያወቀ የመሰለዉ፥ ያለመንገዱ እንደማይደረስ ያላወቀ ሞኝ ብቻ ነዉ፥ በዚህም መሰረት የጎደለ እዉቀት ማለት የክርስቶስ ጠላትነት መገለጫ እዉነት ነዉ፤ ስለዚህ ሐዋርያዉ ጳዉሎስ "ዓለማት የተፈጠሩት በልጁ ነዉ" አለን፥ እናም መፍጠር የሕይወት ልኬት ሆኖ ተቀመጠ፤ ሕይወት ዉስጥ ደግሞ ዉርስ ተሰወረ።
ምን ማለት ነዉ?
ዓለማት በክርስቶስ ካለመኖር ወደ መኖር ሲመጡ፥ የጎደለም ሆነ የጎደለዉ አልነበረም፤ እነሆ ክርስቶስ የሁሉ ሙላት ሆኖ በሰማያት ታይቶ ነበር፤ ነገርግን እንዲህም እንኳን ቢሆን ዉርስ …
❤3👍1
4 May 2024, 06:29 UTC≈2,490 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
ወዳጆቼ መዳረሻችን የተዋጀንበት ስፍራ ሳይሆን፥ የዋጀን ጌታ ዘንድ ነዉ፥ እንኪያስ ትኩረታችሁ ወደ መረጣችሁ ቢሆን፥ የተሰጣችሁን አደራ ከሰጣችሁ ጋር የማገናኘት ሕይወት፥ ዕለት ዕለት እየበዛላችሁ፥ ራስንም በማሸነፍ የሚዘጋ ክርስቶሳዊ ምዕራፍ ሆኖ እንደሚቆጠር አትርሱ።
ዛሬስ? ዛሬማ "ጌታ ኢየሱስን ለመከተል ጫንቃችሁ ላይ ምን ተሸክማችኋል?" ብሎ ለሚጠይቃችሁ፥ መልሳችሁ ምን ይሆን?፥ ክርስቶስን ለመዉደድና ለመከተል አቅም የምታገኙት፥ ልባችሁ በሞላዉ ልክ እንደሆነ አታዉቁምን?፥ መስቀል የዳናችሁበትን እዉነት የምትኖሩበት፥ እግዚአብሔር ደግሞ ከእናንተ የሚጠብቀዉ ኑሮ ነዉ!
#ሰማያዊ_ጥበብ
#ጌታ_እየመጣ_ነዉ!
ይህንን አገልግሎት ለ…
❤2👍2
30 Mar 2024, 08:38 UTC≈2,130 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
የተፈጠራችሁለት፥ ከተቀጣጠራችሁት ጉዳይ ጋር፥ ምንም እንኳን ባይናበብ፥ የተሸከማችሁት መስቀል፥ የራቃችሁን ፅድቅ ወራሽ ከማድረግም በላይ ክርስቶስን ካየንበት፥ እንኪያስ የዛሬዉ ስማችሁ የሚቀደድ የመርገም ጨርቅ ዋጋ ያለዉ ነዉ፤ ይሄ ማለት አብረሃም ዘንድ ሎሌ ሆኖ ቢቆይም፥ የሄደበት መንገድና የተላከበት ዓላማ፥ ከኖረለት እዉነት በብዙ በለጠና፥ ያለስምም እንኳን ቢሆን በብዙ ምርቃት ወደ እረፍቱ ገባ።
እግዚአብሔር መስሎት ስለማይሰራ፥ የሚመሳሰል ነገር እንደሚሰራ አናስብም፥ ቢሆንም ግን፥ ከዉጭ ወደ ዉስጥ፥ ከዉድቀት ወደ መነሳት፥ እንዲሁም ካለመታዘዝ ወደ ፀጋዉ፥ በማይጠቅም የፅድቅ ጎናችን፥ የመዳንን ጥሩር አለበሰን፥ ደግሞም በቤቱ ያለን ልጆች ሆንን!
#ሰማያዊ…
👍1
5 Mar 2024, 17:48 UTC825 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
“አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።”
— ማቴዎስ 6፥7
በእርግጥ "ጌታዬን እንዴት ላዉራዉ?" ብላችሁ አስባችሁ የምታዉቁ ከሆነ፥ እንኪያስ በመጀመሪያ እርሱ የሚላችሁን ብቻ በትህትና ስሙና አድርጉት፥ ይህ ፊተኛይቱ የፍቅር መታዘዝ ናት፥ ምክንያቱ ደግሞ እግዚአብሔርን ካወቃችሁት በላይ ለማወቅ፥ የእናንተ ቃል ሳይሆን፥ ቃል ሆኖ የመጣዉን ለመስማት፥ ከወጣችሁበት ምኩራብ፥ ወደ ሰገነታችሁ ዉጡ፥ ምኩራብ የጠቢባን መኖሪያ ቢሆንም፥ ሰገነት ግን የጥበብ መገኛ ነዉ፤ ጥበብ ደግሞ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ።
ከእግዚአብሔር የተማሩት እነሱ፥ እግዚአብሔርን በእግዚአብሔርነቱ በግላቸዉ ያወቁት ናቸዉ፥ ይህ ማለት እዉቀ…
❤1
27 Feb 2024, 18:37 UTC≈2,840 viewsread 7 August 2026 Photo
በእኛ ዉስጥ የተሳለዉን፥ በዚች ምድር ላይ እንስል ዘንድ አብዝተን ብንተጋ፥ የብላቴንነት ወራታችንን በማወቅ እየሻርን፥ ኋላም ለእግዚአብሔር የተሰጠ አይምሮ እናቀርብለታለን እንጂ፥ ጥላ ወደሚሆን መረዳት አንዞርም፤ ምክንያቱም አካል አለና።
#ሰማያዊ_ጥበብ
#ጌታ_እየመጣ_ነዉ!
ይህንን አገልግሎት ለመቀላቀል ሆነ #Share እንዲሁም #like ለማድረግ ቀጥሎ ያለዉን link ይጫኑ
@wisdom3in1
@wisdom3in1
#ተባረኩ!
28 Jan 2024, 11:01 UTC915 viewsread 7 August 2026 ጥፋት የሌለበት ፈተና
https://youtube.com/shorts/aJOAxPm_Edg?feature=share
19 Jan 2024, 18:27 UTC922 viewsread 7 August 2026 https://youtube.com/shorts/SS4K_L094P4?si=VVudDRotKuZ4dbV8
8 Jan 2024, 13:43 UTC≈4,020 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰዉ መሆን ለክርስቶስ ዝቅታ ነዉ፥ ከዝቅታም በታች እኔና እናንተጋ መምጣቱ ደግሞ ያዉም ክብሩን መጣሉ ነዉ፤ እናም የሆነልን ከገባን በላይ ነዉ፤ ወዳጆቼ እነዚህ ቃላት የትህትና መግለጫ ብቻ ሳይሆኑ የምስክርነት መንደርደሪያዎች ቢሆኑ ብለን እንዲህ እንድናስበዉ ወደድን፥ እናም ከኔ ዳግም መወለድ ይልቅ የክርስቶስ እኔን መስሎ መወለድ እጅግ ሲበዛ ያስደነግጣል!። ጌታዬ እኔን ብሎ መቷልና መልኬን ወስዶ መልኩን ሰጠኝ።
እንግዲያዉስ የእምነታችን ራስ የሆነዉ እርሱ ሁሉን የምንገዛበት አቅማችን ነዉ፥ የክርስቶስ መወለድ የእኛን አለመኖር የምናበስርበት መኖሪያችን ሆነ!
ከእርሱ ተካፍለናል።
እንኳን አደረሳችሁ!
#እንወዳችኋለን
#ሰማያዊ_ጥበብ
…
❤7
19 Dec 2023, 17:30 UTC≈1,010 views1 reactionsread 7 August 2026 መዳን ለረዓብ
አጭር መልዕክት
https://youtu.be/oX1mpaZyKqA?si=oIipASG39HYUuGEO
❤1
2 Dec 2023, 03:21 UTC≈1,500 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
“እነርሱም አሉት፦ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንዳለ በእርግጥ አየን፤”
— ዘፍጥረት 26፥28-29
ሁሌ "ምን ትኩረትህን ይስበዋል?" ካላችሁኝ ከቶ በዉን ሊገጣጠሙ የማይችሉ ነገሮች "እሺ!" ብለዉ ሲታዘዙ ይገርመኛ፥ ከነዚያም መካከል ይህ አንዱ ነዉ፥ “ይስሐቅም፦ ለምን ወደ እኔ መጣችሁ? እናንተ ጠልታችሁኛል፥ ከእናንተም ለይታችሁ አሳድዳችሁኛል አላቸው።”
— ዘፍጥረት 26፥27
መገፋትና መፈለግ፥ መነጠልና መወደድ፥ መሰደድና መሰብሰብ፥ ተቃርነዉ እንጂ ተጣምረዉ የሚያዉቁት እዚህ ምዕራፍ ላይ ብቻ ነዉ።
ይስሐቅ ከጀርባዉ ምን እንዳለ ግን አላወቀም፥ እንዲሁ ከመጠላት ኋላ ምን አለ?፥ እንዲሁ ከመዘለፍ ኋላ፥ መጨረሻዉስ ምን ሊሆን ይችላል?፥ ብሎ ለሚሞግት ሰዉ…
❤3
11 Nov 2023, 16:48 UTC≈2,300 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
“ፈርዖንም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ። ሙሴ ግን ከፈርዖን ፊት ኰበለለ፥ በምድያምም ምድር ተቀመጠ፤ በውኃም ጕድጓድ አጠገብ ዐረፈ።”
— ዘጸአት 2፥15
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ጉዳይ እንዳለዉ በሚያሳዉቅ ሁኔታ መርቶ የት እንደከለላችሁ ከግምታችሁ ዉጭ ሲሆን፥ በተለይ ሰዎችና ድርጊቶች ግን ዛሬን ያለማቋረጥ እንድታዩ እንደ ጺጢፋራ አለቅም ይሏችኋል፥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንደቆመ የምታዉቁት ፈርዖን ስለራራላችሁ ከመሰላችሁ፥ ተንኮል በልቡ ያኖረ ጊዜ ለጠላት እድል ፋንታ እንዳመቻቻችሁለት ቀድማችሁ አስተዉሉ። እዛጋ የጠላት አፍ ሲከፈት ስለእናንተ መገኘት በሌለበት ቦታ እንኳን ቢሆን ምንጩን ከመነደል ሚድያም አያግደዉም፥ መንግስትና ግ…
❤6
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @wisdom3in1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.