7 May 2022, 02:56 UTC≈8,000 viewsread 7 August 2026 Hidditu Okoo
Hiddituu Onneekoo
Nakeessa jiraattaa
Jaalalakee guuttee.
Boonsiituu miirakoo
Abbaa fedhe caaltaa
Onneekoo fudhattee.
Jaalala na obaastee
Gammachuu baay'istaa
Gadda narraa kaastee
Hiraar aara koo hirr'istaa.
Naa jiraadhu waankoo
Gaariin siif haa danatu
Gammachuunkee daran
Jaalalleekoo haa baayatu🙏🏼
❤💚❤
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
20 Feb 2022, 20:30 UTC≈7,630 viewsread 7 August 2026 ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡ ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡"
አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
19 Feb 2022, 21:08 UTC≈7,300 viewsread 7 August 2026 መተማመን አደገኛ ጨዋታ ነው!!!!!!!!!
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
4 Feb 2022, 20:23 UTC≈7,680 viewsread 7 August 2026 .....ለዚህም ነው...
“ዝምተኛ ምላስ ታላቅ ሃብት ናት” ሮበርት ግሪን የኃይል ህጎች ካላቸው መሃል፡- ከሚያስፈልገው ባነሰ ተናገር የሚል ይገኝበታል።
የምናወራው ማውራታችን እንደሚጠቅመን እያሰብን ነው፤ ሆኖም ሁኔታዎችን ያብስብናል። ወዳጆቻችን ካበሳጩን ልክ ልካቸውን ለመንገር ይቃጣናል። ምናልባትም እነሱ የሚፈልጉት እንድንሰማቸው ብቻ ይሆናል። በሌላ ሁኔታዎች ዓለም ችግሮችን ወደ እኛ ለመጫን ትሞክራለች፤ ሆኖም ችግሩን ለማስወገድ የምንሄድበት መንገድ በራሱ ሌላ ችግሮችን ይጭንብናል።
እናም ዛሬ የችግሩ አካል ትሆናለህ ወይስ የመፍትሄው? የዓለምን ጥበብ ትሰማለህ ወይስ በጫጫታ ውስጥ ትዋጣለህ?
http://telegram.me/waloo999
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
7 Jan 2022, 20:01 UTC≈6,560 viewsread 7 August 2026 🌿ከዙፋኑ ወርዶ በበረት ተወልዶ
አምላክ ሠው ሆኖ በእግሩ ተራምዶ
ፈጣሪ ፍጡር ሆኖ ፍጥረት መሀል ሲገኝ
ሌላ እውነት የለም ፍቅሩ ነው የገባኝ
ሀጥያትን ሊጠርቅ በመስቀል ሊፈፅም
በጉ ተወለደ በቤተልሔም ግርግም
🎄መልካም የገና በዓል🎄
በውልደቱ ዳግም ተወልዳችሗልና እንኳን ደስ አላቹ እንኳን አደረሳቹ
🎁 ነገ መልካም ይሆናል ! 🎁
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
6 Jan 2022, 16:30 UTC≈6,400 viewsread 7 August 2026 Guyyaa dhaloota gooftatti
Mootiin samiif lafaa
Gaarii qofa argaa
Dhippuu irraa afaa
Faarsoodha unattuu
Daadhidhaaf birillee
Maatiin kiristaanaa
Baga geessan qillee
@waloo999
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
9 Dec 2021, 16:33 UTC≈6,510 viewsread 7 August 2026 #አንድ ነገር ልንገራችሁ!
:
~>በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችሀል
:
~>መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል
:
~>ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችሀል
~>ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችሀል።
ሁሌም ጥሩ ሁን ጥሩ ነገር ይገጥምሀል።
Join: @waloo999
Join: @waloo999
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
8 Dec 2021, 20:29 UTC≈6,310 viewsread 7 August 2026 rakkinni rakkisa ta'uus rakkoowwaan garuu abdii sii kutaachisuu
""Rakkinatu Rakkatte""
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
1 Dec 2021, 20:05 UTC≈6,320 viewsread 7 August 2026 ችግሩን ለመቅረፍ ሳይሆን ችግሩን ለመርሳት እራሱን ማደንዘዝ ለሚፈልግ ሰው የሚሰክርበት መጠጥ ስትሰጠው እንጂ ችግሩን የሚፈታበት ሐሳብ ስትሰጠው ትርጉሙ አይገባውም።
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
22 Nov 2021, 04:44 UTC≈6,470 viewsread 7 August 2026 እስኪ ይፍረደኝ
ለ ሰው ደስታ ብዬ እኔ አዝኛለው
ለሰው ስጨነቅ እንቅልፍ አጥቻለው
ለ ሰው ምን አለ ያልሆንኩት
እንደውም ያንሳል እኔ ያረኩት
እስኪ ልቡ የተሰበረ ካለ
ውስጡ የተጎዳ ልክ እንደ እኔ
ሁሉንም አምኖ ሁሉም የከዳው
ስቃይ ምን እንደ ሆነ የገባው
ቀን እና ለሊት አልቅሶ አይኑ የደረቀው
ምንም እንኳን ለብሶ ውስጡ የበረደው
ስቃይን ጠግቦ ደስታን የተጠማ
እሱ የቆሰለ ልቡ የደማ
ከ ምንም በላይ መኖር የመረረው
ደስታ እና ፍቅር ያማረው
አፍቅሮ ያጣው
በፍቅር የተወጋ
አፍቅሮ ያልተፈቀረ
ደስታ ለ እሱ ያልተፈቀደ
እስቲ እሱ ልብ ካለው
መቶ ይፍረደኝ ብያለው
አሁን ጨካኝ ለሆንኩት
ማንንም ማመን ላልቻልኩት
ከ ሰው ይልቅ ብቸኝነትን ለመረጥኩት
ሁሉንም ሰው አንድ …
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
22 Nov 2021, 04:16 UTC≈6,030 viewsread 7 August 2026 ገንዘብ ግን የማነው?
=====________=====
ሁለት ሀሳብ ሆኜ ብዕሬን አነሳው✍
ጥያቄ ልጠይቅ እየተሰናዳው
ገንዘብ የእግዚአብሔር ወይስ የሴጣን ነው?🤔
የሚለው ጥያቄ ውስጤ ተመላልሶ
ሰላም እየነሳኝ ከአይምሮዬ ደርሶ
ብዙ ጊዜ አስቤ መፍትሄ መጣልኝ
መልሱን ላድማጭ ብዬ ይሄን ግጥም ፃፍኩኝ🙌
ገንዘብ ግን የማነው??
ገንዘብ የሴጣን ነው ብለው እያወሩኝ
ገንዘብ ስጠኝ ብዬ ፈጣሪን ለመንኩኝ
የሴጣን ነው እያሉ ፈጣሪን መለመን ስህተት ሆነብኝ
ግን ቆም ብዬ አሰብኩ እኔም ግራ ገብቶኝ
ገንዘብ ግን የሴጣን እንዴት ሆነ ብዬ አንድ ሰው ጠየኩኝ
እሱም አንደዚህ አለኝ👐
ሠርተህ ያመጣኸው የልፋትህ ገንዘብ በላብህ የመጣ
አንተን ተገዢ አርጎ አይምሮህን ወርሶ ካመጣብህ ጣ…
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
21 Nov 2021, 15:52 UTC≈5,660 viewsread 7 August 2026 ማውራት ፈልገህ ነገር ግን ማውራት እንደሌለብህ አውቀህ
ዝምተን ከመረጥክ እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶካል።
Join👉 @Waloo999
Share & Invite ur Friends
Signed ሲከፋኝ ዝም አልኩኝ.
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @waloo999. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.