16 Feb 2026, 19:18 UTC≈6,510 views77 reactionsread 29 August 2026 File
-عن أبي هريرة قال: قال رسول الله ﷺ :«أتاكم رمضان شهر مبارك، فرض الله عز وجل عليكم صيامه، تفتح فيه أبواب السماء وتغلق فيه أبواب الجحيم، وتغل فيه مردة الشياطين، لله فيه ليلة خير من ألف شهر، من حرم خيرها فقد حرم».
❤55👍20👏2
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
4 Jan 2026, 19:08 UTC≈10,300 views122 reactionsread 29 August 2026 ሒ-----ሒጃብሽ ነው ክብርሽ
ሳ------ሳጥንና ጋሻሽ
ብ-----ብርሐን ለቀብርሽ
አ------አጥብቀሽ ከያዝሺው
ለ------ለጀነት መንገድ ነው
ብ------ብልጥ ሁኚ አስቢበት
ሽ------ሽልማት ለማግኘት
የ------የማይሞት ሰው የለም
ቂ----------ቂያማምአይቀርም
ያ---------ያን ቀን ይከሰታል
ማ----------ማልቀስላንቸ ያበቃል
ቀ----------ቀድመሽከታዘዝሺው
ን----------ንጋትሽጀነት ነው
ተ----------ተራ ወሬ አይርታሽ
ጠ----------ጠላት አይስበርሽ
ን----------ንቀት ስድብ ያልፋል
ቀ----------ቀን ሲመጣ ይጠፋል
ቂ----------ቂያማ ነው ዋናው
አ----------አላህ ነው ጠያቂው
ላ----------ላይሽ…
👍59❤57👌6
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
3 Jan 2026, 07:11 UTC≈7,850 views25 reactionsread 29 August 2026 Video
🔴وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ لوَدِدْتُ أَنِّي أُقَاتِلُ في سَبيلِ اللَّهِ فَأُقْتَلُ، ثُمَّ أُحْيَا ثُمَّ أُقْتَلُ، ثُمَّ أُحْيَا ثُمَّ أُقْتَلُ.
الدائرة الإعلامية - حركة حماس🇵🇸
👍10❤8😭7
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
1 Jan 2026, 09:37 UTC≈8,010 views24 reactionsread 29 August 2026 Photo
27 ቀናት ብቻ
የዘንድሮው የሀጅ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 27 ቀናት ብቻ ቀርተዉታል!
♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️
ስለሆነም ሀጅ ለመሄድ የነየታችሁ በሙሉ በሰአት መጣበብ ምክንያት እንግልት እንዳይፈጠር ዛሬዉኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ::
እንደሚታወቀዉ የሳዑዲ ዓረቢያ የሐጅ ሚኒስትር የዘንድሮ የሀጅ ምዝገባ የፊታችን ሻዕባን 7 ወይም ጥር 18 ቀን እዲያበቃ በመወሰኑ በቀሩት 27 ቀናት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን::
❤16👍8
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
30 Dec 2025, 05:22 UTC≈6,660 views27 reactionsread 29 August 2026 Photo
አስቸኳይ መግለጫ
የ1447 ዓ•ሂ /2018 የሐጅ ምዝገባን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም የተሰጠ መግለጫ
♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️
የሳዑዲ ዓረቢያ የሐጅ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም የነበረውን የሐጅ ስነ ስርዓት አፈፃፀም መርሃ ግብር ሙሉ በሙሉ በመቀየር፣ የዘንድሮውን የሐጅ ምዝገባ ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ ቀደም ብሎ እንዲጠናቀቅ ወስኗል። በዚህም መሰረት የ1447 ዓመተ ሂጅራ (2018 ) የሐጅ ምዝገባ የሚጠናቀቀው የፊታችን ሻዕባን 7 ቀን (ወይም ጥር 18 ቀን) መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማስታወቁ ይታወሳል። በዚህ መሰረት የምዝገባው ማብቂያ ጊዜ ሊጠናቀቅ ከአንድ ወር ያነሰ …
👍18❤9
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
27 Dec 2025, 04:49 UTC≈6,600 views60 reactionsread 29 August 2026 Video
Video, posted without a caption
👍33❤26👏1
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
20 Dec 2025, 06:00 UTC≈7,510 views37 reactionsread 29 August 2026 File
Paradise - the land of the kind.
By Ust: Yasin Nuru
Paradise - Home of the pious
Date of 10/04/2018 (28/06/1447 የ )
Friday sermon
by Ustaz Yasin Nuru
At nejashi international mosque
( African Union )
❤28👍9
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
19 Dec 2025, 05:09 UTC≈7,390 views50 reactionsread 29 August 2026 Photo
ያማል የምር‼
===========
✍ ዛሬ ከተሰሙ ዜናዎች ሁሉ ልቤን የሰበረው ..
ዶ/ር ኣላእ ነጃር በናስር ሆስፒታል የሕፃናት ሐኪም ናት። ከቤተሰብ ርቃ፣ ቤቷን ትታ .. ሰው ለማዳን ብላ ሆስፒታልን ቤቷ ካደረገች ሰነበተች።
ዛሬ ሥራ ላይ እያለች ድንገት ልብን ቀጥ የሚያረግ አደጋ ገጠማት። የትኛዋም እናት የማትቋቋመው ከባድ ህመም። ቤታቸው በኢስራኤል የጦር ጀቶች ተደብድቦ ሰባት ልጆቿ
1- የሕያ ሐምዲ ነጃር
2- ረካን ሐምዲ ነጃር
3- ረስላን ሐምዲ ነጃር
4- ጁብራን ሐምዲ ነጃር
5- ኢይፍ ሐምዲ ነጃር
6- ሪፋን ሐምዲ ነጃር
7- ሲዳን ሐምዲ ነጃር
ሆስፒታል ከመጡት ሰማእታት ውስጥ ሆነው አገኘቻቸው ። ከዚህም ሌላ እንደሞቱ የሚገመቱት ከፍርስራሽ ሥር ያ…
💔32❤12🤷♂6
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
15 Dec 2025, 19:35 UTC≈6,920 views27 reactionsread 29 August 2026 File
أللهم أجرنا من النار🔥
💔15❤6👍6
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
20 Nov 2025, 03:24 UTC≈9,070 views33 reactionsread 29 August 2026 File
1️⃣ الجزء الأول - عبدالله بصفر
https://t.me/ustaz_yasin_nuru_chanal
❤24👍9
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
1 Dec 2024, 17:40 UTC≈23,200 views188 reactionsread 29 August 2026 Video
حرقوا النازحين في خيامهم !!!
ህመምተኞቻችንን አቃጠሉ 😭
የአሏህ ጋዛን.......🤲🤲🤲🤲
😭100👍47❤34✍4🤝3
Signed طالب رضى الله_ የአሏህን ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
4 Nov 2024, 04:33 UTC≈22,100 views110 reactionsread 29 August 2026 Photo
تشريح جثة يحيى السنوار أظهر أنه لم يأكل شيئا خلال الـ 72 ساعة التي سبقت وفاته .
የያህያ አል-ሲንዋር የአስከሬን ምርመራ ከመሞቱ በፊት በነበሩት 72 ሰዓታት ውስጥ ምንም ነገር እንዳልበላ አሳይቷል።
😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰው ደፋር ሲሆን ተኩላ ይባላል።
ሲበረታ አንበሳ ይባላል።
ሲምር ሰው ይባላል።
በእሱ ውስጥ ሁሉም ባህሪያት ሲጣመሩ, እሱ ያህያ ሲንዋር ይባላል ::
ጀነት የማግኘት መብት የተጎናፀፈ እውነተኛ ጀግና እና የህዝቡ ተከላካይ። በጀነት እንገናኝ ወንድማችን.🦁🦁💪💪🇵🇸🇵🇸🇵🇸
👍66😭25❤14👏3🙈2
Signed طالب رضى الله_ የአሏህ ውዴታ ፈላጊ 𝄟 ≛⃝🗡 𝄟ᵃbdallah𖣔ꠋꠋꠋꠋ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ustaz_yasin_nuru_chanal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.