The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

Channel
Us
@usfamb
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
47subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001696566847 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @usfamb |
| Created | Between 1 December 2021 and 5 January 2022— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/usfamb |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 11:05 | 47 | -1 |
| 10 Aug 2026, 12:47 | 48 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:12 | 48 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 5 January 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 581 ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል። ከተመራቂዎቹ 258ቱ የ2014 ዓ.ም የጤና ሳይንስ መስክ ተመራቂዎች ናቸው። ከነዚህም 15 በ'Dr of Veterinary Medicine' እና 16 በ'Dr of Human Medicine' የሚመረቁ መሆናቸውን የዩኒቨርሲቲው የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ኤቢሳ ዳባ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል። በተለያዩ የትምህርት መስኮች በዕረፍት ቀናት መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 308 ተማሪዎች ነገ እንደሚመረቁም ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው መስከረም 878 ተማሪዎች ማስመረቁ ይታወሳል። @usfamb @bunakobot
#ዘመናዊነት የዘመኑን ፋሽን፣የዘመኑን ቁመናም ሆነ የዘመኑን ንግግር ዘይቤ ሁሉ ተከታትለን አውቀንበት መኖር ብንችል መልካም ነበር፣ሁኔታው ግን ያን ያህል ቀላል አይደለም፣ ወዳጄ ዘመናዊ ሰው መስዬ ካልታዬሁ ተቀባይነት አላገኝም ከሚለው ማለቅያ የለለው የውስጥ ጥማት ከሚመነጭ አስተሳሰብና ትግል መጠንቀቅ አስፈላግ ነውና ተጠንቀቅ፣እራስህን መስለህ ለመኖር ብርቱ ትግል አድርግ። 🙏ውብ ቀን ተመኘንላቹ🙏 @usfamb
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ብሔራዊ የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል። ነገ ጥር 06/2014 ዓ.ም የሚካሄደው መድረክ "ብሔራዊ ምክክር ለተሻለ ሀገራዊ መግባባት" በሚል ጭብጥ ላይ ይመክራል። ፀሃፊና መምህር በድሉ ዋቅጂራ (ዶ/ር) እና ሌሎች ምሁራን በመድረኩ ይሳተፋሉ ተብሏል። @usfamb
ትልቅ ራእይ አለኝ! ትልቅ ራእይ እንዳላችሁ ይሰማችኋል? እንደዚያ ካሰባችሁ ይህ ጽሑፍ ለእናንተ ነውና ማንበብን ቀጥሉ፡፡ አንድን ማድረግ የምትፈልጉትን መልካምና ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ የሆነን ራእይ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁ ትልቅ ብር፣ የትልቅ ሰው ድጋፍ፣ ትልቅ እውቅና፣ ትልቅ ስም እና የመሳሰሉት ነገሮች እንዳልሆኑ ላስታውሳችሁ፡፡ እነዚህና መሰል ሁኔታዎች በጊዜያቸው አስፈላጊ የመሆናቸውን እውነታ በፍጹም አንዘነጋውም፡፡ ሆኖም፣ የመነሻው ነጥብ ግን እነሱ አይደሉም፡፡ እነዚህን “ትልልቅ” ነገሮች ይዘው ከትንሽነትና ከተራ አመለካት ያልወጡና ጊዜያቸውንና ያላቸውን ትልቅ ነገር በከንቱ የሚያባክኑ ብዙዎች እንዳሉ አትዘንጉት፡፡ ትልልቅ ክንዋኔዎች የሚጀ…
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል ያገኙ እጩዎች ከጥር 04 እስከ 06/2014 ዓ.ም ሪፖርት አድርጉ ብሏል። ዩኒቨርሲቲው ለ57 ዕጩዎች የ2ኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል የሰጠ ሲሆን ዕጩዎቹ በተቋሙ ድኅረ ምረቃ ኮሌጅ ዲን ጽ/ቤት በመገኘት በተገለጹት ቀናት ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳስቧል። @usfamb @bunakobot
ማሸነፍ ! ሁሉም ሰው ማሸነፍን አጥብቆ ይፈልጋል ፤ እውነተኛ ማሸነፍ የልብ ማሸነፍ ነው ብዬ አምናለው ። የሚጠላህን ስትወድ ፣ የበደለህን ስታከብር ፣ የናቀህን ስታወድስ ፣ ደስታህን የቀማህን ሰው በሽልማት ስታንበሸብሽ ፤ በቃ የጎዳህን ሰው ከአይምሮ በላይ በሆነ ይቅርታ እና ፍቅር ስታስተምረው ያኔ ከውጪ የምትሻው ስኬት ኢምንት እንደሆነ ይሰማሃል ። @usfamb @usfamb
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ የበጋ ተማሪዎች (በክረምት የግብርና ትምህርታቸውን የሚከታተሉ) የምዝገባ ግዜ ጥር 09 እና 10/2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ አሳውቋል። ሐሙስ ጥር 12/2014 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል። ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ በጊዚያዊነት የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ አሁንም #አለመወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል። @usfamb @usfamb
ለውጥን አንተ ፈልገው! ፨፨፨፨//////////፨፨፨፨፨ ለውጥ አይቀሬ ነው፤ እድገት ምርጫ ነው። በልበ-ሙሉነትና በእርግጠኝነት ልትቀይረውና ልታሻሽለው የምትችለው ሰው አንተ ነህ። እራስህን መቀየር ከቻልክ የሰው ለውጥ ይሔን ያክል አሳሳቢ አይሆንም። በእራሱ ጊዜ ይቀየር የምትለው፣ በቸልተኝነት የምትመለከተው ማንነት ይለህም። ሁሌም በተደጋጋሚ የህይወት አጋጣሚዎች የምትሰላችበት ምክንያት የለም። የአመታት ለውጥን፣ የወቅቶችን መተካካት በቁጥርና በአየር ለውጥ ብቻ የምታሳልፍበት ጊዜ ሊያበቃ ይገባል። አዎ! ለውጥን አንተ ፈልገው። በእራሱ ጊዜ የሚመጣ ለውጥ የውዴታ ግዴታ ነው፤ ምርጫ አይሰጥህም፣ በፈለገው መንገድ ይቀርፅሃል፣ ያስተካክልሃል። አንተ የመረጥከው ለውጥ …
For Ambo University students
#News ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት ሊያከብር ነው። ------------------------------------- ከምስረታ በዓሉ ጋር ተያይዞ የቀድሞ ተማሪዎቹ የሚሞሉት የአባልነት ፎርም ዩኒቨርሲቲው አዘጋጅቷል። ፎርሙ የቀድሞ ተማሪዎች አብረዋቸው ከተማሩ ጓደኞቻቸው ጋር በቀላሉ ለመገናኘት የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው እድገት ጋር አብሮ ለመጓዝ፣ ተጋባዥ ፕሮፌሰር ለመሆን፣ ለተማሪዎች የኢንተርንሺፕ ዕድሎች ለማመቻቸትና ለተማሪዎች የተለያዩ ድጋፎችን ለማቅረብ ያስችላል ተብሏል። 🔗ፎርሙን ለመሙላት፦ https://docs.google.com/forms/d/1kUA0N6zYbO8PiGrWx4k6ddHyiGMPGLewqs_SPg3Q…
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🎄መልካም በዓል 🎄 @usfamb @usfamb
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @usfamb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Us” (@usfamb), 47 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/usfamb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.