#አንድን_መሥዋዕት_ለዘላለም * ✍️ እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥ ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል።አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና። ዕብራውያን 10፥12-14 ✍️ በመስቀል ላይ የተፈጸመው ሥራ እንደ አንድ መስዋዕት ለዘለአለም የቀረበ በመሆኑ፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ሕይወትህ ስትቀበል ለዘለአለም ፍጹም ያደርግሃል። ✍️ ዘለዓለም ምን ያህል ጊዜ ነው?! በዚህ ጥቅስ ውስጥ ‘ዘለዓለም’ ተብሎ የተተረጎመውን ዋናውን በግሪክ ቃል ስመለከት ምን እንደሚል መገመት ትችላለህ? ✍️ "ዘለዓለም" ማለት በቃ ዘለዓለም ነው! ለዘ…

Channel
Grace tip
@tttgraceversion
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
109subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001375242291 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tttgraceversion |
| Created | Between 1 April 2018 and 26 October 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 October 2026 |
| On Telegram | t.me/tttgraceversion |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 29 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Oct 2026, 15:59 | 109 | -1 |
| 29 Sept 2026, 17:42 | 110 | -2 |
| 9 Aug 2026, 06:33 | 112 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:40 | 112 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 26 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
✍ በክርስቶስ ተደርጌያለሁ!! **************** ✍ እኔ በክርስቶስ ልጅ ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ ወራሽ ተደርጌያለሁ!! ✍ እኔ በክርስቶስ ጨዋ ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ መንግሥት ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ ካህን ተደርጌያለሁ!! ✍ እኔ በክርስቶስ ሕያው ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ ብቁ ተደርጌያለሁ!! ✍ እኔ በክርስቶስ ብርሀን ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ተደርጌያለሁ!! ✍ እኔ በክርስቶስ መልካም ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ ባለጠጋ ተደርጌያለሁ!! ✍ እኔ በክርስቶስ ገዢ ተደርጌያለሁ!! ❤ እኔ በክርስቶስ ብርቱ ተደርጌያለሁ!! ✍ እኔ በክርስቶስ ሀያል ተደር…
ክፍል አንድ ❤️እኔ እንዲህ ነኝ!!!!❤️ ✍️በእግዚአብሄር የተወደድሁ ነኝ! /ሮሜ. 1፡7፣ 1ተሰ. 1፡4፣ 1ዮሐ. 3፡1/ ✍️ኃጢአቴ ይቅር ተበረሏል በደሌም አይቆጠርም! /ሐዋ. 10፡43፣ 2ቆሮ. 5፡19፣ ዕብ. 8፡12/ ✍️የእግዚአብሄር ጽድቅ ነኝ! /2ቆሮ. 5፡21፣ ሮሜ. 3፡21-22፣ 1ቆሮ. 6፡11/ ✍️የዘላለም ህይወት አለኝ! /1ዮሐ. 5፡12፣ ዮሐ. 5፡24/ ✍️የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ! /ሮሜ. 8፡15፣ ገላ. 4፡6፣ 1ዮሐ. 3፡1/ ✍️በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ ተባርኬአለሁ! /ኤፌ. 1፡3፣ ገላ. 3፡14/ ✍️ከእርግማን ነጻ ነኝ! /ገላ.3፡13/ ✍️ባለጠጋ ነኝ! /2ቆሮ. 8፡9/ ✍️ነውርና ነቀፋ የለብኝም! /ቆላ. 1፡21-22፣ …
#የማለዳ_መልክት #መንፈሴም_በመካከላችሁ #ይኖራልና_አትፍሩ። (ትንቢተ ሐጌ 2: 5) 🙏🙏🙏🙏 #መልካም_ቀን ✝️ ✝️
👉 ነገር ግን #ኢየሱስን #ከሙታን #ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ #ዘንድ #ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን #ከሙታን #ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው #በመንፈሱ፥ #ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ #ሕይወትን #ይሰጠዋል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:11) 👉 #እግዚአብሔር አብ #የመጨረሻ #ኃይሉ #የገለጠው ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን #ከሙታን መካከል በመንፈስ ቅዱስ #ኃይል #ሲያስነሳው ነው። 👉 #ኢየሱስ #ክርስቶስ ከሙታን ከመነሳቱ #በፊት እና ከሙታን ከተነሳ #ቡኃላ ብዙ የሞቱ ሰዎች ከሙታን #ተነስተዋል ግን እግዚአብሔር #የመጨረሻ #ኃይሉን የተጠቀመው #ኢየሱስ ክርስቶስን ከሙታን #ለማስነሳት #ብቻ ነው። ምክኒያቱም👇👇 👉 #ኢየሱስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሲሞትና …
♥️#ሕግ_እና_ፀጋ♥️ 📌#ክፍል_አንድ (1) ============ ♥️እንግዲህ እንዲህ ያለ ተስፋ ካለን #እጅግ_ገልጠን_እንናገራለን፥ 2 ቆሮንቶስ 3 ፡12፤♥️ ✍️በብሉይ/በአሮጌው ኪዳን እና በአዲስ ኪዳን ✍️በሙሴ እና በክርስቶስ ✍️በሕግ እና በፀጋ ✍️በእንስሶች ደም እና ክቡር በሆነው በኢየሱስ ደም መካከል ያለውን ልዩነት ያልተረዳ እና ጠንቅቆ የማያውቅ ሰው ብዙ እውነቶችን ያበላሻል። መጽሃፍ ቅዱስን ከፋፍሎ ባለ ማጥናት /2ጢሞ 2፡15 / ♦️እግዚአብሔር የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን ብቁወች አደረገን። ፊደል /የሙሴ ሕግ ይገድላል መንፈስ/አዲስ ኪዳን ግን ሕይወትን ይሰጣል። 2ቆሮ 3፡6 ✍️ሕግ በሙሴ ዘመን ለእስራኤል ህዝብ የተሰጠ ነበ…
🎤 ይቅርታ 🎤 ፨ ይቅርታ :- ልንሞት ስንል ወይም አቅም ስናጣ ወይም ምርጫ ሳይኖረን ወይም አለቃችንና የበላይ ስለሆነ .... የምንሰጠው ቃላችን ሳይሆን ..... በምንቀጥለው ሕይወት ውስጥ ከኛ ለሚያንሱም ለሚበልጡንም የምንሰጠው ከክርስቶስ የተማርነው የቅድስና ባህርይ ነው ። ፨ ይቅርታ ስሜት አይደለም ... ባህርይ ነው ፨ ይቅርታ ቀን እስኪያልፍ ነው ... አንድ ቀን እበቀላለው ዝቅ ያልኩ አስመስላለው የምንለው ዕድሜ ማራዘሚያ አይደለም ። ፨ ይቅርታ :- የሰውን መለወጥ ሳላረጋግጥ አልሰጥም አላደርግም የምንለው አይደለም ... ተለወጠም አልተለወጠም የቅድስና ባህርይ ስለሆነ ብቻ ከኛ ወደ ሰው ዘር ሁሉ የምናንፀባርቀው ባህርይ ነው ። ፨ በፍጹም ልብ ይ…
ወንጌል ስለማን ነው???? ================= ልናስተውለው የሚገባን ነገር፦ 👉ወንጌል ባለጠግነትም ድሀ መሆንም አይደለም 👉ወንጌል ልሳንም ጥምቀትም አይደለም 👉ወንጌል ከሰው ልጆች ተግባር ጋር የሚገናኝ አይደለም ❤️ወንጌል ነገር ሳይሆን ማንነት ነው እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ጌታ ኢየሱስ ስለ ሀጥያታችን እና ስለበደላችን መሞቱን,መቀበሩን እና መነሳቱን የሚያውጅ ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ የእግዚአብሔር የማዳን ሀይል ነው። ሮሜ 1 (Romans) 3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ …
#የሚያስጨንቃቹን_በእርሱ_ላይ_ጣሉት። - ምንድነው የሚያስጨንቅሽ? ምንድነው የሚያስጨንቅህ? የሚያሳስባቹስ ነገር ምንድነው? የትኛውም የግልህ ጉዳይ ሊሆን ይችላል ፣ "#ማንም_አይረዳኝም" ልትዪ ትችያለሽ። ነገር ግን አንድ እውነት አውቃለሁ ፣ #ላንቺ_ካንቺ_በላይ_የሚያስብ_እግዚአብሔር_አባት_አለሽ ፤ #ላንተ_ካንተ_በላይ_የሚያስብ_እግዚአብሔር_አባት_አለህ። አባት ለልጁ እንደሚንሰፈሰፍ እና የሚያስፈልገውን ነገር እንደሚያደርግለት ፣ እንደሚጠብቀው ፣ ላንተም ከምድራዊ አባት ይልቅ የሚያስብ የሰማዩ አባት አለህ። ✅ እስቲ ካጣኸው ነገር ፣ ከሚያሳስብህ እና ከሚያስጨንቅህ ነገር ጋር ትግል #አትታገል! ፤ #ለሰማዩ_አባትህ_እድሉን_ስጠው! #ለራስህ_የምትታገል…
Channel photo updated
በየእለት ህይወታችሁ ሳቃችሁን ሊቀማ የሚችል አይናችሁን በእንባ የሚሞላ ብዙ ጉዳይ ሊገጥማችሁ ይችላል። ⏩በዙህ ወቅት ከሚያስለቅስና ከሚያሳዝን ጉዳያችሁ አይናችሁን አንሱና ትኩረታችሁን የደስታ ሁሉ ምንጭ ወደሆነው ወደ እየሱስ አድርጉት ያኔ በሀዘን ፈንታ የደስታ ዘይት በህይወታችሁ ሲፈስ ታዩታላችሁ። ⏩የሳቅነው ሁሉ ሞልቶልን ሳይሆን ሁሉ በሁሉ፣ ሁሌም ሙሉ የሆነው እየሱስ የህይወታችን ባለቤት እና ጌታ ከእኛ ጋር ስለሆነ ነው። 👉የደስታችን እና የሳቃችን ባለቤት እየሱስ ይባረክ። 👉ደግሜ እላችሗለው ሁል ግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። የአብ ፍቅር የወልድ ጸጋ የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ከእናንተ ጋር ይሁን። ሀሳቡን ከወደዱት ሼር ያርጉት @tttgraceversion @tt…
አብርሐምና ሳራ እጅግ ባረጁ ጊዜ ልጅ የሚወልዱ አይመስሉም ነበር።ዮሴፍ በወንድሞቹ በተሸጠና ወደ ወህኒም በወረደ ጊዜ ያየው ህልም ከህልም የዘለለ ነገር አለው ብሎ ማስብ ዳገት ነበር።ሙሴ ከቤተ መንግስት ወጥቶ ተራ እረኛ ሲሆን ህዝብን ያሻግራል ብሎ ማመን ከባድ ነበር።ዳዊት ለንግስና ከተቀባ በኋላ ሳኦል ሲያሳደው በበረሀም ሲሸሸግ ተመልሶ ወደ ንግስና ይመጣል ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነበር።ከተቀበረ አራት ቀን የሆነው አላዛር ነፍስ ዘርቶ ሰው ይሆናል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ይመስል ነበር። ሰው ለማሰብ የሚከብደውን ነገር እግዚአብሔር ግን በቀላሉ ያደርገዋል።ወዳጆቼ እግዚአብሔር የተናገራችሁን ቃልም የገባላችሁን ነገር እናንተ ባሰባችሁት መንገድ ላይሆን ይችላል እንጂ ሳያደ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tttgraceversion. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Grace tip” (@tttgraceversion), 109 subscribers as measured 9 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tttgraceversion.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.