በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተደራጀባቸው ክልሎች ያሉ የክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 78(2) እና 80(4) ድንጋጌ በተሰጣቸዉ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዉክልና ስልጣናቸዉ በቀጥታ ያዩዋቸዉን የፈዴራል ጉዳዮች በይግባኝ የማየት ስልጣን ያላቸዉ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ሳይሆኑ በክልሉ እንዲደራጁ የተደረጉት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ናቸው ተብሎ ተወስኗል:: ሰኔ 25/2018ዓ/ም ሰ/መ/ቁ/271003 ጠቃሚ የሕግ መረጃዎች ለማገኘት 👉👉👉https://t.me/tslabzkbs

Channel
ሕግ ና ሰዎች
@tslabzkbs
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
755subscribers
+9 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002180372826 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tslabzkbs |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/tslabzkbs |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 05:15 | 755 | +6 |
| 16 Aug 2026, 04:18 | 749 | +2 |
| 8 Aug 2026, 02:02 | 747 | no change |
| 8 Aug 2026, 00:23 | 747 | +1 |
| 7 Aug 2026, 14:31 | 746 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 67.1%
- avg views ÷ 755 subscribers
- Avg views / post
- 507
- 4 posts measured
- Reaction rate
- 0.216%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 4
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 3 of 4 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (13 June 2026 – 7 August 2026) |
| Views total | 2,027 |
| Reactions total | 4 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 02:02 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
54 reactions across 15 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 57.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 31 | 57.4% | |
| 👍 | 22 | 40.7% | |
| 👏 | 1 | 1.85% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 16 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 54reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 13 June 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ማንኛውም የመንግስት አካል የሚያወጣቸው ሕጎች የትኛውም መስሪያ ቤት ወይም የስራ ሃላፊ በሠራተኞች ላይ የሚሰጠው የስንብት ውሳኔ በፍርድ ቤት ወይም በዳኝነት አካላት ዘንድ ቀርበው እንዳይታዩና ውሳኔ እንዳያገኙ መከልከል ከሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 37(1) ጋር የሚቃረኑ በመሆናቸው ተፈጻሚነት እንዳይኖራቸው የሕገ መንግስት ትርጉም ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባዔ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም መ/ቁ 142/17 በሰጠው ውሳኔ፣ ጠቃሚ የሕግ መረጃዎች ለማገኘት 👉👉👉https://t.me/tslabzkbs
❤1
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉም ውሳኔ መ/ቁ. 150 (ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም.) 📌 ፍሬ ሀሳብ በሌላ ሰው ስም በተመዘገበ ወይም በሕግ የመጠቀም መብት በሌለው የመሬት ይዞታ ላይ ቤት የገነባ ሰው፣ በቤቱ ላይ ሙሉ የባለቤትነት መብት አያገኝም። በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ የሚኖረው መብት በአጠቃላይ ለግንባታው ያወጣውን ወጪ የመጠየቅ መብት ብቻ ነው። የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40(7) የሚጠብቀው በመሬቱ ላይ ሕጋዊ የመጠቀም መብት ያለው ሰው ያፈራውን ቋሚ ንብረት እንጂ፣ ፈቃድ ሳይኖረው በሌላ ሰው ወይም በመንግሥት መሬት ላይ የተገነባ ቤትን አይደለም። ጠቃሚ የሕግ መረጃዎች ለማገኘት 👉👉👉https://t.me/tslabzkbs
❤1
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40(3) መሠረት መሬት የሕዝብና የመንግሥት የጋራ ንብረት በመሆኑ በሽያጭ፣ በሌላ መንገድ ወይም በረጅም ጊዜ ይዞታ (በይርጋ) የግል ንብረት ወይም ባለይዞታነት ሊገኝ አይችልም። ይዞታ የሚገኝበት ሕጋዊ መንገድ፡ በመሬት አስተዳደር ሕጎች መሠረት የመሬት ይዞታ መብት የሚገኘው በመንግሥት ድልድል፣ በወረስ ወይም በስጦታ (በሕጋዊ መንገድ) ብቻ ነው። በሕገ-ወጥ መንገድ መሬት ይዞ በመቆየት ወይም በይርጋ ምክንያት የመሬት ባለይዞታነት መብት አይፈጠርም። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በመስከረም 27/2018 ዓ.ም በመ/ቁ 139/17 የሰጠው ውሳኔ ነው። የሕግ መረጃዎች ለማገኘት 👉👉👉https://t.me/tslabzkbs
❤1👍1
የጽሁፍ መልስ የመስጠት መብቱ የታለፈበት ተከሳሽ በቃል ክርክር ወቅት የሚያነሳው የይርጋ መቃወሚያ ተቀባይነት አለው? (ሰ/መ/ቁ 158462) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መዝገብ ቁጥር 158462 (ያልታተመ) ላይ በፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ አፈጻጸም ዙሪያ አስገዳጅ የሆነ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል:: ይኸውም፣ ተከሳሽ የቀረበበትን ክስ ለመከላከል በሕጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የጽሁፍ መልሱን አዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል:: ተከሳሹ የይርጋ መቃወሚያን አንስቶ መከራከር የሚችለውም ይህንኑ የጽሁፍ መልስ በሚያቀርብበት ወቅት መቃወሚያውን በጽሁፍ መልሱ ውስጥ አካቶ አዘጋጅቶ ያቀረበ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ችሎቱ ውሳኔ ሰጥቷል:: በሌላ በ…
#ተተኪ_ወራሽ ለመሆን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥስ 110040 በሆነው በቅፅ 19 ላይ የተሰጠ አስገዳጅ ውሳኔ። ልጆች ተተኪ ወራሽ ለመሆን አባታቸው ከአያታቸው ቀድሞ የሞቱ መሆን ይገባል በማለት በአብላጫ የተሰጠ ውሳኔ ነው ጠቃሚ የሕግ መረጃዎች ለማገኘት 👉👉👉https://t.me/tslabzkbs
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ * የኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ ተመራቂዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። 📌 የሥራ መደቡ ዝርዝር * የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዐቃቤ ሕግ (ደረጃ ሦስት) * የተጠየቀው የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ ትምህርት (LL.B) የመጀመሪያ ዲግሪ * የተመረቁበት ዓመት፡ በ2018 ዓ.ም የተመረቀ/ች * የመመረቂያ ነጥብ (CGPA)፡ 3.6 እና ከዚያ በላይ * የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት፡ 85 ፐርሰንታይል እና ከዚያ በላይ * የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት (አዲስ ተመራቂ) * ብዛት፡ 25 📅 የምዝገባ ጊዜ እና ሁኔታ * የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋ…
❤2👍2
አንድ ግለሰብ 'ከወላጅ አባቴ ስም ወጥቼ በአሳዳጊዬ ስም ልጠራ' በማለት የሚያቀርበው የዳኝነት ጥያቄ፣ በሕጉ የተቀመጡትን የስም ለውጥ መስፈርቶች የማያሟላ በመሆኑ በፍርድ ቤት ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም።ሰበር መዝገብ ቁጥር 116977 ቅጽ 19 አንድ ሰው ከማንነት ወይም ከስነ-ልቦና ትስስር መላላት የተነሳ፣ የወላጅ አባቱን ስም በመተው በአሳዳጊው ስም ለመጠራት የዳኝነት ጥያቄ ቢያቀርብ፣ ፍርድ ቤቶች ጥያቄውን ውድቅ ሊያደርጉት ይገባል። በፍትሐብሔር ሕጋችን ላይ ስለ ስም አወጣጥ እና ለውጥ የተቀመጡት ግልፅ ድንጋጌዎች አሉ። አንድ ሰው ስሙን መቀየር የሚችለው ሕጉ የሚጠይቃቸውን ልዩ መስፈርቶች እና አስገዳጅ ሁኔታዎች ብቻ አሟልቶ ሲገኝ ነው። ከአባት ስም ወ…
❤2👍1👏1
ፍርድ ቤት ቀርበው ሳይጸድቁ የሕግ ውጤት የማይኖራቸው ጉዳዮች 1. የጉዲፈቻ (Adoption) ውል የኢትዮጵያ የቤተሰብ ሕግ ቁጥር 194 የጉዲፈቻ ውል በፍርድ ቤት ካልጸደቀ የሕግ ውጤት አያስከትልም። ምሳሌ፦ አቶ አበበ እና ወ/ሮ አልማዝ ልጅ ጉዲፈቻ ቢያደርጉም ፍርድ ቤት ካላጸደቀው ልጁ በሕግ ልጃቸው አይቆጠርም። 2. በጋብቻ ውስጥ የሚደረግ የስጦታ (Donation) ውል የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2447–2448 በባልና ሚስት መካከል የሚደረግ አንዳንድ የስጦታ ውል በፍርድ ቤት መጽደቅ ያስፈልገዋል። 3. በጋብቻ ውስጥ የግል ንብረት ስምምነት የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 57–60 ባልና ሚስት ንብረትን በተመለከተ የሚያደርጉት ስምምነት በፍርድ ቤት መጽደቅ አ…
❤4
የማታለል (Fraud) 692 VS የሐሰት ሰነድ (Forgery)375 ✍የማታለል (Fraud)692👇 👉ዋና ዓላማው ሌላ ሰውን በማታለል ገንዘብ፣ ንብረት ወይም ሌላ ጥቅም ማግኘት ነው። 👉ተጎጂው በማታለሉ ተሳስቶ ንብረቱን ወይም መብቱን በፈቃዱ ያስረክባል። 👉የወንጀሉ መሠረታዊ ነገር ማታለልና በዚያ ምክንያት የንብረት ጉዳት መድረሱ ነው። 👌ምሳሌ: ራሱን የመሬት ባለቤት ነኝ ብሎ የሌለውን መሬት ሸጦ ገንዘብ መቀበል። ✍የሐሰት ሰነድ (Forgery)375👇 👉ዋና ዓላማው የሐሰት ሰነድ መፍጠር፣ እውነተኛ ሰነድ ማሻሻል ወይም ሐሰተኛ ሰነድን እውነተኛ እንደሆነ መጠቀም ነው። 👉የወንጀሉ ዋና ትኩረት በሰነድ እውነተኛነትና በሕዝብ እምነት ላይ ነው። 👉አንድ ሰው ሐሰተኛ ሰ…
👍3
ውሳኔ የተሰጠበት የጋራ ገንዘብ ሳይከፋፈል ወደ ሌላ ንብረት (ቤት) ከተቀየረ፣ በዚያ አዲስ ንብረት ላይ የሚቀርብ የክፍፍል ጥያቄ እንደ አዲስ ክስ እንጂ እንደ ድጋሜ ክስ አይቆጠርም። ሰ.መ.ቁ 251383 ዋናው ጭብጥ የጥንዶቹ የጋራ ገንዘብ ለኮንዶሚኒየም ቤት መቆጠቢያ የነበረ ሲሆን፣ በፍቺ ወቅት "ገንዘቡን እኩል ተካፈሉ" የሚል ውሳኔ ተላልፎ ነበር። ነገር ግን ሳይከፋፈሉ እጣው በመውጣቱ፣ አንደኛው ወገን "ገንዘቡ ወደ ቤት ስለተቀየረ ቤቱ ይካፈል" ሲል አዲስ ክስ አቀረበ። ሌላኛው ወገን ደግሞ "በገንዘቡ ላይ ቀድሞ ውሳኔ ስለተሰጠበት ክሱ በድጋሚ ሊቀርብ አይገባም" የሚል መቃወሚያ አቀረበ። የሰበር ውሳኔ ሰበር መቃወሚያውን ውድቅ በማድረግ ክሱ በአዲስ መ…
❤2
File, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tslabzkbs. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሕግ ና ሰዎች” (@tslabzkbs), 755 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tslabzkbs.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.