Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for አስኳል ሚዲያ

Channel

አስኳል ሚዲያ

@treka_fun

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

48subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001406544347
TypeChannel
Username@treka_fun
Descriptionየተለያዩ ምርጥ ምርጥ ትረካዎች እና አጫጭር አስቂኝ ቪዲዮዎች ቁምነገር አዘል መልእክቶችን ከፈለጉ እዚህ ያገኛሉ።
CreatedBetween 1 April 2019 and 13 June 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live3 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/treka_fun

Growth

486 August 2026 — 48 subscribers10 August 2026 — 48 subscribers6 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 4 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 47–49 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 12:4648no change
6 Aug 2026, 14:4448first reading

Engagement

19 posts held, back to 13 June 2020the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 25 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
196
Videos
10
Links
4

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

25 Aug 2022, 11:19 UTCviews —

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

17 Aug 2022, 15:42 UTCviews —

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

24 Nov 2020, 11:05 UTC693 viewsread 10 August 2026

ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡ ዐዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፍላጎቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ሞኝ ተላላና ደካማ ሰው ማለት ደግሞ ራሱን (ወደ ተከለከሉና አጥፊ ወደሆኑ እኩይ ተግባራት በምትመራው ነፍሱ) ስሜታዊ ዝንባሌ ቁጥጥር ሥር አውሎ የዝንባሌው ተከታይ በመሆን (ምህረትና ጸጋውን ያላንዳች ጥረት) በባዶ ተምኔት ከአላህ የሚጠብቅ ሰው ነው። [ትርሚዚ] የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች @deawa_suna_new @deawa_suna_new

9 Sept 2020, 13:48 UTC704 viewsread 10 August 2026

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የጀርባ ህመም ካስቸገራቹ መፍትሆው ተገኝቶለታል ከላይ ያለውን ሊንክ ነክተው በቪድዮ መከታተል ትችላላቹ

9 Sept 2020, 13:43 UTC668 viewsread 10 August 2026

Treatment for back pain https://shegerplus.com/treatment-for-back-pain/

8 Aug 2020, 16:36 UTC675 viewsread 10 August 2026
Photo

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ22 ሺህ አለፉ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 10,919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 292 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,253 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 390 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 9,707 ናቸው። @treka_fun @treka_fun @treka_fun @treka_fun

7 Aug 2020, 19:29 UTC≈1,210 viewsread 10 August 2026
Photo

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ አሳሳቢነት በሐምሌ ወር ከ24 - ነሀሴ 1 ማለትም በ8 ቀን ውስጥ ብቻ ቫይረሱ በምን ያክል ፍጥነት እየጨመረ እንዳለ ልብ ይበሉ! ይሄን መልእክት ለሚወዱት ሁሉ #ሼር ወይንም #forward በማረግ የበኩሎን ይወጡ‼️ 1. ሐምሌ - 24 የተያዙ፦ 915 ህይወታቸው ያለፈ፦ 11 2. ሐምሌ - 25 የተያዙ፦ 469 ህይወታቸው ያለፈ፦ 10 3. ሐምሌ - 26 የተያዙ፦ 707 ህይወታቸው ያለፈ፦ 28 4. ሐምሌ - 27 የተያዙ፦ 583 ህይወታቸው ያለፈ፦ 26 5. ሐምሌ - 28 የተያዙ፦ 588 ህይወታቸው ያለፈ፦ 7 6. ሐምሌ - 29 የተያዙ፦ 459 ህይወታቸው ያለፈ፦ 13 7. ሐምሌ - 30 የተያዙ፦ 564 ህይወታቸው ያለፈ፦ 9

25 Jul 2020, 14:00 UTC479 viewsread 10 August 2026

✅ወዳጀ አንተ ኖርክም አልኖርክም አለም ይቀጥላል ፡ ☑️አንተ ባለመኖርህ አንተ ብቻ ትጎድላለህ እንጅ አለም ሁሌም ሙሉ ነች አንተ ስለጎደልክ አለም የሚጎድልባት ቅንጣት ነገር የለም ✍ምክያቱም አንተ ስትጎድል ያንተን ቦታ ሊተካ የሚችል ሌላ አንተን ትተካለች ስለዚህ በሚያልቀው ጊዜህና በሚጠፋው አንተነትህ ላይ ቆመህ ጊዜህን በከንቱ ኑሮህን በሀሰት አታቃጥል ፡ ☑️☑️ይህን ቀመር ስንረዳ ሁሉም ሀሳቦች ሁሉም ጭንቀቶች ይጠፋሉ የአሁኗን ሰዕት ማጣጣም እንጀምራለን። ዋናው ችግር ግን እኛ አሁን ላይ አደለንም ያለፈው ትላንት ላይ ነን ወይም, በእጃችን የሌለው ነገ ላይ ነን ✍የአሁኗ ሰዕት ላይ ግን የለንም, ሁላችንም ከልብ አስተውለን የ አሁኗ ሰዕታችን ላይ ሆነን

23 Jul 2020, 08:51 UTC435 viewsread 10 August 2026
Photo

ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ዛሬ ስራ መጀመሩን ተመልክተናል። @treka_fun @treka_fun

17 Jun 2020, 19:56 UTC≈1,050 viewsread 10 August 2026
Photo

የሰኔ 14ቱ ግርዶሽ- የትና መቼ በኢትዮጵያ ? በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ፀሐይ ከ60 - 80 ፐርሰነት ተሸፍና ከፊል ግርዶሽ ይታያል፡፡ ከ80 ፐርሰነት በላይ ያለውን ዋናውን ግርዶሽ ግን ከምዕራብ ኢትዮጵያ አንሥቶ እስከ ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በሚገኝ ስፍራ ጎልቶ ይታያል፡፡ ክስተቱ ወለጋ አካባቢ ጀምሮ ከፊል ጎጃምን ፣ ከፊል ጎንደርን አልፎ ወደ ወሎ ላሊበላን አቋርጦ ይሄዳል፡፡ በእነዚህ ቦታዎች ፀሐይ እስክ 99 ፐርሰንት ተሸፍና ቀለበታዊውን ግርዶሽ ማየት ይቻላል፡፡ ቀለበታዊ ግርዶሽ ማየት ከሚችሉ አነስተኛ ከተሞች/ቦታዎች ቤጊ ፣ ሜቲ፣ መንዲ ፣ ጫልቱ ፣ ቡሬ ፣ አገው ግምጃቤት ፣ እንጅባራ ፣ ግሽ አባይ፣ ሞጣ ፣ ዳሞት ፣ ጋይንት ፣ ንፋስ መውጫ

15 Jun 2020, 16:54 UTC989 viewsread 10 August 2026

መጪውን የፀሀይ ግርዶሽ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ እንዲመለከት ጥሪ ቀረበ !!! ኅብረተሰቡ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም የሚጠበቀውን የፀሐይ ግርዶሽ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እንዲመለከት ለማድረግ በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች እና በመገናኛ ብዙኃን በኩል መልእክቶች እያስተላለፈ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ጥሪ አቅርቧል።ሶሳይቲው በፌስቡክ ገጹ ባስተላለፈው መልእክት የፀሐይ ግርዶሽ ለማየት ያስችላል፣ ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመስክሮለታል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዋወቀ የሚገኘው መመልከቻ መነጽር እውቅና እንደሌለው አስታውቋል።የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲም ሆነ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎ

15 Jun 2020, 16:47 UTC343 viewsread 10 August 2026

ወደ መቐለ ነገ በሚጓዘው ቡድን ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሪክ አባ ማቲያስ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ እና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፌልን ጨምሮ የሰባት የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች እንደሚሳተፉ ተሰምቷል፡፡ ከሃይማኖት መሪዎቹ በተጨማሪ፣ የሀገር ባለውለታ የሆኑ ታዋቂ ሰዎችና የሀገር ሽማግሌዎች በቡድኑ ውስጥ እንደሚሳተፉ ሸገር ኤፍ ኤም ሰምቻለው ብሏል፡፡የቡድኑን የጉዞ ወጪ በተመለከተ፣ ሙሉ ወጪው ጉዳዩ ያገባናል ባሉ ባለሀብቶች እንደተሸፈነ፣ ከዚያም ውስጥ ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሤ የቡድኑን የመጓጓዣ ወጪ እንደሸ

Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @treka_fun. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“አስኳል ሚዲያ” (@treka_fun), 48 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/treka_fun.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.