27 Jun 2025, 13:54 UTC≈2,120 views6 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @enlighten_ethiopiaPhoto
ዳግም ውልደት
ንስር 40 አመት ሲሞላው የህይወት ወይም የሞት ምርጫ ይገጥመዋል ይህም የሚሆነው ማንቁሩ በጣም በመርዘሙና በመጣመሙ ማደንም ሆነ መመገብ ባለመቻሉ ነው።
በተጨማሪም የደረት እና የክንፍ ላባዎቹ በጣም በመክበዳቼው ለመብረር የማይቻል ያደርጉታል፡፡ ስለዚህ አሁን ንስሩ ሁለት አማራጭ ብቻ ነው ያለው "መሞት"... ወይም ረጅምና አሳማሚ ለውጥን መታገስ ፡፡በመቀጠል ወደ ተራራው ጫፍ ይሄድና የጭካኔው ወይም የዳግም ውልደት ሂደት ይጀምራል ይህም የሚሆነው ማንቁሩ እስኪሰበር ድረስ ድንጋይ ላይ ይፈጠፈጣል።
ከዚያም ይጠብቃል ቀስ በቀስ እያመመው አዲስ ማንቁር ይበቅላል እንደ አዲስ የድሮ ማንቁር ያወጣል እናም አንድ በአንድ ንስሩ ከባዱን ላባ ከደረ…
👍6
19 Jun 2025, 16:54 UTC≈1,810 views2 reactionsread 10 August 2026 Photo
💧"እጅግ ተናዳጅ የሆነ ልጅ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አባት ለዚህ ልጁ በሚስማር የተሞላ ካርቶን ሰጠው እና እንዲህ አለው" ንዴትህን መቆጣጠር ሳትችል፣ በንዴት የሆነ ነገር ባደረግክ ቁጥር ወይንም ደግሞ ከሰው ጋር በተጋጨህ ቁጥር፣ ሚስማር እያወጣህ አጥራችን ላይ ምታ"። ልጅ በመጀመሪያ ቀን ብቻ 37 ሚስማሮችን አጥሩ ላይ መቶ ዋለ።
"በቀጣይ ሳምንት ልጅ እራሱን ከንዴት፣ መቆጣጠርን እየተማረ በመምጣቱ ፣ በየቀኑ አጥሩ ላይ የሚምመታው የሚስማር ቁጥር እያነሰ መጣ። በመጨረሻም ልጅ አንድም ሚስማር አጥር ላይ ሳይመታ የዋለበት ቀን መጣ። ልጅ ወደ አባት በመሄድ ንዴቱን መቆጣጠር እንደቻለ እና ከአሁን በኃላ ሚስማር መምታት እንደማያስፈልገው ነገረው። ይሁን እን…
👏2
2 Apr 2025, 16:32 UTC≈1,890 views5 reactionsread 10 August 2026 Photo
♦️ደስታህን በማንም ፊት አታሳይ
♦️ስለ ልጆችህ በማንም ፊት አታውራ
♦️ስለ ጤንነትህ በማንም ሰው ፊት አታውራ
♦️ስለ ስራህ ለማንም አታውራ
♦️ደስታህን በማንም ፊት አታውራ
♦️ስለትዳርህ ቀናነት ለማንም አታውራ
♦️ስለ አላማህ ለማንም አታውራ
♦️ስለ ገንዘብህ ማንም ፊት አታውራ
♦️ስለ እቅድህ በማንም ፊት አታውራ
✅ዝም በል፣ በተወሰነ ልክ ብቻ አውራ፣ ከተገደድክ ደግሞ መውጫ መንገድ ፈልግ (ይቅርታ ከቤት እየደወሉልኝ ነው፣ ይቅርታ አስቸኳይ ቀጠሮ አለኝ፣ ይቅርታ የሆነ ሰው እየጠበቀኝ ነው መሄድ አለብኝ)
✅ሁሉም ሰው ወደ ቤትህ እንዲገባ አትፍቀድ፣ አብዛኛዎቹ ቤትህ የሚገቡ ሰዎች ላንተ መልካም አይመኙም፣ እሪዝቅህ እንዲወርድ ይመኛሉና፣
✅ቤትህ የገባ፣…
👍5
11 Jan 2025, 09:13 UTC≈2,520 viewsread 10 August 2026 Photo
👌1️⃣0️⃣_አነቃቂ_ሀሳቦች
1."የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፣ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።"
#ጂም_ሮን
2. "ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች። ስንፈልግ መከራን፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ።"
#ኦሾ
3.“ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ፡፡"
#ዚግ_ዚግላር
4.“እያንዳንዱ ችግር፣ እያንዳንዱ ውድቀት፣ እያንዳንዱ የልብ ስብራት የእኩል ወይም የላቀ የጥቅም ዘርን በውስጡ ተሸክሟል።”
#ናፖሊዮን_ሂል
5."በህይወት ያለህን ነገር ከተመለከትክ ሁልጊዜ ብዙ ነገር ይኖርሃል፤ በህይወት የሌለህን ነገር ብትመለከት መቼም አይበቃህም"
#ኦፕራ_ዊን…
10 Nov 2024, 19:53 UTC≈2,660 views2 reactionsread 10 August 2026 "ሞት ሰራቂው ሞተ" በጣም የሚደንቅ ታሪክ!
በአንድ ወቅት አንድ ሰው የፈጣሪን ተአምር ለመመስከር እሩቅ አገር ለመሔድ ከተሳፋሪዎች ጋር በአውቶብስ ጉዞ ይጀምራል። ጉዞ ከተጀመረ በኋላ ግን መንገድ ላይ አንድ ከተማ ውስጥ ተሳፋሪው በሙሉ ምሳ ለመብላት ይወርዳል።
......ከተሳፋሪዎቹ መሐከልም አንዱ ወደ አንድ ምግብ ቤት ይሔድና ምሳውን ከበላ በኋላ ለመክፈል ቦርሳውን ሲፈልግ ያጣዋል።
......መሰረቁንም ከተረዳ በኋላ ለምግብ ቤት ባለቤቱ የደረሰበትን ስርቆት አስረድቶ በነበረበት ከተማ የሚያውቀው ዘመድ ስለነበር ገንዘብ አምጥቶ እንደሚከፍል ተናግሮ ገንዘብ ይዞ መጥቶ ይከፍልና ወደ አውቶብሱ ሲሔድ አውቶብሱ ለካ ጠብቆ ጠብቆ የደረሰበትን ነገር ስላላወቀ ትቶ…
❤2
10 Nov 2024, 19:07 UTC≈1,700 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @enlighten_ethiopiaPhoto
ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ፡ ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣ የተሻለ እኔ ከጠራ መንገድ ጋር ይጠብቀናል። ህመም inevitable.. ፀፀትም past thing.. ተስፋ ግን Existence ነው።
8 Nov 2024, 17:42 UTC≈1,600 viewsread 10 August 2026 SHE IS NOT SLEEPING 😴🌙✨
Her eyes are closed, but she is not.
Her arm's is in the wrong position, it hurts!
But it doesn't move, because the baby is comfortable like this!
She's tired, she closes her eyes and listens to her baby's every breath.
Every night she will do the same position,
Uncomfortable, strange, but it should be like that.
Does not move to not waking up the baby.
Always staying alert 🧠
Mommy's night are…
25 Sept 2024, 06:42 UTC≈2,090 viewsread 10 August 2026 Photo
🔵ናፖሊዮን ሂል እጂግ ተወዳጂ በሆነው "think and grow rich " መፅሀፉ
ፍላጎት
☀️የሁሉም ስኬቶች መሰረት ነው …………ይላል።
⚙️የአንተ ያንች ፍላጎት ግን ምንድን ነው?
እሱን ካላወቅን እመኑኝ ስኬታማ አንሆንም!!!
22 Aug 2024, 13:34 UTC≈3,380 viewsread 10 August 2026 15 lessons from Mindset - Updated Edition: Changing The Way You Think To Fulfil Your Potential by Dr Carol Dweck:
1. Understand the two mindsets: fixed and growth.
People with a fixed mindset believe that their intelligence and abilities are static and unchangeable. They tend to avoid challenges and give up easily when they face setbacks. People with a growth mindset believe that their intelligence and abilities can …
18 Jul 2024, 10:25 UTC≈1,940 views0 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @Bright_Ethiopia1
ወዳጅህ የሚመስልህ ሁሉ ያንተ አይደለም!
#ሰውየው አንድ ትልቅ በሬ አርዶ የብረት ምድጃውን ለኩሶ ለልጁ እንዲህ አለው "የምንወዳቸውንና የምናከብራቸውን ጎረቤቶቻችንን #አብረውን እንዲበሉ ሄደህ ጥራቸው ።”
#ልጁ ወደ ጎዳና ወጥቶ እንዲህ ሲል መጮህ ጀመረ “እባካችሁ የአባቴ ቤት በእሳት ስለተያያዘ ለማጥፋት እርዱን ድረሱልን!" ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች መጡ ሌሎቹ የእርዳታ ጩኸቱን እንዳልሰሙ ሆነው ቀሩ ። የመጡ ሁሉ ግን በሉ ጠጡ ።
#ባየው ነገር የተደናገጠው አባት ወደ ልጁ ዞሮ እንዲህ አለ "የመጡትን ሰዎች እኔ አላውቃቸውም ከዚህ በፊትም አይቼአቸው አላውቅም ስለሆነም ወዳጆቻችን ቤተሰቦቻችንና የሥራ ባልደረቦቻችን የት አሉ?"
#ልጁም "ከቤታቸው …
28 Jun 2024, 15:04 UTC≈2,320 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
አንበሳና ነብር ውኃ በጣም ተጠምተው በየግላቸው በፍለጋ ሲንከራተቱ ቆይተው፣ አንድ ወንዝ ጋር እኩል ይደርሳሉ፡፡
በውኃ ጥም የደከመው ሰውነታቸውን ለማርካትና ለመበርታት ሁለቱም በቀጥታ ወደ ውኃው ይገሰግሳሉ፡፡
ብዙም ሳይቆዪ ትኩረታቸው ውኃውን ከመጠጣት ላይ ይነሳና "በመጀመሪያ ማን ይጠጣ?" ወደሚለው ሃሳብ ይዞራል፡፡
በዚህ ምክንያት ጸብ ጀምረው መታገል ጀመሩ፡፡
ብዙ ከታገሉ በኋላ ሁለቱም እጅግ እየደከሙ ሲመጡ ከላይ አንድ ድምጽ ሰሙ፡፡
ሁለቱም በድንገት የሰሙት ድምጽ ምን እንደሆነ ለማየት ከጸባቸው መለስ ብለው ቀና ሲሉ፣ አንድ ጥንብ አንሳ (አሞራ) በቅርብ ርቀት ሆኖ ያንዣብባል፡፡
ጥንብ አንሳው በጸቡ ምክንያት የሚሞተውን ጠብቆ የሟቹን ሬሳ ለመብላ…
👍1
28 Apr 2024, 14:39 UTC≈2,320 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
አንድ ወጣት በኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየ።
"ትናንት ሃምሳ ብሬ እዚህ መንገድ ላይ ጠፍቶብኛል። እኔ አይኖቼ ስለደከሙና በትክክል ማየት ስለማልችል ብሬን ያገኘ ሰው እባካችሁ እዚህ በተቀመጠው አድራሻዬ አምጡልኝ!!" ይላል።
ይህን ካነበበ ‘’50 ብር በጣም ትንሽ ብር ሆኖ ሳለ አንድ ሰው እንዴት ይህንን ማስታወቂያ ሊለጥፍ ይችላል?’’ ብሎ እራሱን ጠየቀ።
ብዙም ሳይቆይ ‘’ይህን መልእክት ላስቀመጠው ሰው በጣም አስፈላጊ መሆን አለበት።’’ ብሎ አሰበ።ወዲያውኑ በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት አንድ ቤት ደረሰና በሩን አንኳኳ።
አንዲት አሮጊት ሴት በሩን ከፍተው ብቅ አሉ።
ወጣቱም "እማማ የጠፋብዎትን 50 ብር ስላገኘሁት ልሰጥዎ ነው የመጣ…
❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @thinkandgrowrichF. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.