7 Sept 2024, 21:01 UTC136 viewsread 7 August 2026 መዝሙር 96 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ለእግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ ዘምሩ፤ ምድር ሁሉ፤ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።
² ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ስሙንም ባርኩ፤ ማዳኑንም ነጋ ጠባ አውሩ።
³ ክብሩን በሕዝቦች መካከል፣ ድንቅ ሥራውንም በሰዎች ሁሉ ፊት ተናገሩ።
⁴ እግዚአብሔር ታላቅ ነውና፤ ውዳሴም የሚገባው ነው፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ ሊፈራ ይገባዋል።
⁵ የሕዝብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።
⁶ ክብርና ግርማ በፊቱ ናቸው፤ ብርታትና ውበትም በመቅደሱ ውስጥ አሉ።
⁷ የሕዝቦች ወገኖች ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ክብርንና ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ።
⁸ ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ቍርባንን ይዛችሁ ወደ አደባባዩ …
Signed Mintesnot Meskele
7 Sept 2024, 20:45 UTC107 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Mintesnot Meskele
21 Jul 2024, 19:35 UTC142 viewsread 7 August 2026 አዎን ፡ ጌታዬ ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ ታምኜ
ከሆድ ፡ ያነሳኸኝ ፡ ከማህጸን ፡ የተሸከምከኝ
እስከ ፡ ሽምግልና ፡ የማትተወኝ
እስከ ፡ ሽበት ፡ የምትይዘኝ
አዝ፦ አዎን ፡ ጌታዬ
እኔ ፡ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ (፪x)
በሞት ፡ ጥላ ፡ ብሄድ ፡ ብቀመጥም ፡ በጠላት ፡ መሃል
አንተን ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ አልፈራም
ጠላቴም ፡ አያገኘኝም
አዝ፦ አዎን ፡ ጌታዬ
እኔ ፡ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ (፪x)
ጠላቶቼ ፡ እንደ ፡ እልፍ ፡ እንደ ፡ አሸዋ ፡ ቢበረክቱም
ትታደገኝ ፡ ዘንድ ፡ በቀኜ ፡ አለህ
የእሳት ፡ ነበልባልን ፡ ለብሰህ
አዝ፦ አዎን ፡ ጌታዬ
እኔ ፡ አንተን ፡ ታምኜ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ሆኜ (፪x)
እናት…
Signed Mintesnot Meskele
21 Jul 2024, 19:35 UTC106 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 22:28 UTC130 viewsread 7 August 2026 “Your statutes are my heritage forever; they are the joy of my heart.”
— Ps 119፥111
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 22:18 UTC129 viewsread 7 August 2026 የአምላኬ፡ ቃል ፡ አያረጅም
የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አያረጅም
ዘለዓለም ፡ ይኖራል ፡ እያበራ
ከሚያምኑት ፡ ጋራ (፪x)
ተስፋ ፡ ስቆርጥ ፡ ያጽናናኛል
አቅፎ ፡ ደግፎ ፡ ያኖረኛል
በደሙ ፡ አጥቦ ፡ አንጽቶኛል
ኮብልዬ ፡ እንዳልሄድ ፡ ይጠብቀኛል
አዝ፦ ያምላኬ ፡ ቃል ፡ አያረጅም
የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አያረጅም
ዘለዓለም ፡ ይኖራል ፡ እያበራ
ከሚያምኑት ፡ ጋራ (፪x)
በዓለም ፡ ጉዞዬ ፡ ይደግፈኛል
ፍፁም ፡ ላይተወኝ ፡ ተስፋ ፡ ሰጥቶኛል
አልተወውም ፡ አይተወኝም
የኢየሱሴ ፡ ነኝ ፡ እስከዘለዓለም
አዝ፦ ያምላኬ ፡ ቃል ፡ አያረጅም
የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አያረጅም
ዘለዓለም ፡ ይኖራል ፡ እያበራ
ከሚያምኑት ፡ ጋራ (፪x)
ሥጋዬ ፡ ደክሞ ፡ ነፍሴ ፡ ተጨን…
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 22:17 UTC92 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 22:16 UTC102 viewsread 7 August 2026 ሕግህን ፡ እጽፈዋለሁ ፡ በልቦናዬ
እንዲሆን ፡ የሞገስ ፡ ዘውዴ ፡ የአንገት ፡ ድርዬ
ሁሌ ፡ ቃልህ ፡ ነውና ፡ የእግሬ ፡ መብራት
መንገዴን ፡ የሚያቀናልኝ ፡ በአንተው ፡ ስርዓት (፪x)
አቤቱ ፡ እንዳልበድልህ ፡ ትዝታዬ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን
መንገድም ፡ እንዲነጻልኝ ፡ ትዝታዬ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን
በትዕዛዝህ ፡ መንገድ ፡ እንድሮጥ
ተንሸራትቼም ፡ እንዳልገባ ፡ ማጥ
ትዝታዬ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን
ስንፍናን ፡ ተግቼ ፡ ኃጢአትን ፡ ሳላምጥ
ሕይወቴ ፡ በድንገት ፡ እንዳያመልጥ
ትዝታዬ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን
ስህተትን ፡ እንዳስተውላት ፡ ትዝታዬ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን
እንድሰወር ፡ ከስውር ፡ ኃጢአት ፡ ትዝታዬ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን
ከጓደኞቼ ፡ ጋር ፡ በሳቅ ፡ ጨዋታ
መስ…
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 22:13 UTC81 viewsread 7 August 2026 File
“ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።”
— መዝሙር 119፥105
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 21:57 UTC85 viewsread 7 August 2026 “ቃልህ እጅግ የነጠረ ነው፤ ባሪያህም ወደደው።”
— መዝሙር 119፥140 (አዲሱ መ.ት)
“Your promises have been thoroughly tested, and your servant loves them.”
— Ps 119፥140 (NIV)
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 21:57 UTC97 viewsread 7 August 2026 ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው
በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው
የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
መተኪያና ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x)
ቃልህን ፡ እወደዋለሁ (፪x)
ድምጽህን ፡ እወደዋለሁ (፪x)
1.የእግዚአብሔር ፡ ቃሉ ፡ የነጠረ ፡ ነው
ለሚታመኑበት ፡ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ነው
ለቃልህ ፡ ጌታዬ ፡ እኔም ፡ እገዛለሁ
ሁኚ ፡ ያለኝን ፡ ሁሉ ፡ ዛሬም ፡ እሆናለሁ
ያፅናናኝን ፡ የደረሰልኝን
በመንገዴ ፡ ሁሌ ፡ የሚመራኝን
ሕይወቴንም ፡ ለቀየረልኝ
ቃልህ ፡ ብቻ ፡ ሁሌ ፡ አስተማማኝ
2. ከአፍህ ፡ የሚወጣው ፡ ሕያው ፡ የአንተ ፡ ቃል
መሻት ፡ ግን ፡ ወደ ፡ እኛ ፡ ስቦ ፡ ያመጣል
ያድናል ፡ ይገላል ፡ ይተክላል ፡ ይነቅላል
እርሱ ፡ ያለ…
Signed Mintesnot Meskele
11 Jul 2024, 21:57 UTC77 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Mintesnot Meskele
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @thetruthinchrist. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.