መለየት 🔸ለክርስትያን መለየት ግድ ነው።ግን ጥያቄው ተለይተናል ወይ ነው??አንተ/ቺ ይሄን የምታነብ/ቢ ተለይተሀል/ሻል??አዎ ከሆነ መልስህ/ሽ ቀጥሎ ባሉት ጥቂት መስፈርቶች ራሳችሁን መዝኑ ♦️ከንግግር ብንጀምር ምን ያህል ንግግራችን የተቀደሰ ነው...በዚ አፍ ከሰኞ እስከ አርብ ከጓደኞቻችን ጋር እናፌዛለን እንሳደባለን እንታቻለን አንዳንዶችም ባስ ያለብን እንዘፍናለን ከዛ እሁድ መተን በዚ አፋችን ሀሌሉያ፤አሜን እንላለን እንዘምራለን አይይ😔😔 ♦️ለቤተሰብ አንታዘዝም እናትን ገፍተን እየወጣን እያሳዘንን.....አይ ያልገባው ህዝብ መታዘዝ እኮ ከቤተሰብ ነው ሚጀምረው አጠገቡ ያለውን ቤተሰብ ያላከበረ ያልታዘዘ ያልፈራ እንዴት እግ/ርን ይፈራል??…

Channel
The New Life Mission
@thenewlifemission
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
75subscribers
+1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001429315037 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @thenewlifemission |
| Created | Between 1 April 2019 and 7 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/thenewlifemission |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 21:06 | 75 | +1 |
| 9 Aug 2026, 22:00 | 74 | no change |
| 7 Aug 2026, 19:45 | 74 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#Worship 💎 Worship is; ☑️ The submission of all of our nature to God. ☑️nourishment of mind by His truth ☑️ Purifying of imagination by His beauty ☑️ opening of heart to His #love ☑️submission of will to his purpose All this gathered in adoration is the greatest expression. “But as for me, I will come into thy house in the multitude of thy mercy: and in thy fear will #I_worship toward thy holy temple.” —…
የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጦዋል። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሕግና ነቢያት መስክረውለታል። መዝሙራት ተቀኝተውለታል። ሕዝበ እስራኤል በጉጉት ጠብቀውታል። የሰውን ዘር ከሐጢአት ጥልቅ መንጭቆ የሚያወጣ የሐጢአተኞች ተስፋና መድሃኒት መሆኑ ተስፋ ጥሎበታል። ልክ በማይድን በሽታ ተይዞ ሞቱን በስቃይ የሚጠባበቅ በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ የተያዘ ሰው ለደዌው ፈውስ የሚሰጠውን መድሃኒት በተስፋ እንደሚጠባበቅ በሐጢአት በሽታ ተይዘው ዕጣ ፈንታቸው የዘላለምን ሞት መሞት መሆኑን የተረዱ ሐጢአተኞችም ያንን መድሃኒት በተስፋ ሲጠብቁት ቆይተዋል። በሰይጣን ክልል ውስጥ ይህ የምስራች ትልቅ መረበሽን አምጥቶዋል። ሰይጣንና ጭፍሮቹ ሐጢአትንና ሐጢአተኛን እየተመገቡ በ…
የሲዖል ጉብኝት ተከታታይ 🔹ክፍል-10 የሲዖል የቀኝ እግር ወደ ቤት ስመለስ ስራዬ ማልቀስ ብቻ ሆነ። በቀኑ ሰአት ደግሞ ያየሁትን የሲዖልን ሰቆቃ ማስታወስ ብቻ። በየዕለቶቼ የማገኛቸውን ሰዎች ለሁሉም ስለ ሲዖል እውነት መሆን እና ሲዖል ከሚያስቡት በላይ መሆኑን እነግራቸው ነበር። የሲዖል ስቃይ ከሚያስቡት በላይ እንደሆነም ጭምር.....ይሄንን እያነበባችሁ ያላችሁ እባካችሁ እለምናችኋለሁ ለሀጥያታችሁ በፈሰሰው በኢየሱስ ደም አምናችሁ ንስሀ ግቡ። ብቻውን የሚያድናችሁን ጌታ ጥሩት....እባካችሁ ልባችሁ እያወቀ ነገን አትጠብቁ ነገ ላይመጣ ይችላልና። ጊዜ ከምታስቡት በላይ ስለሚፈጥን ቶሎ ተንበርከኩና ንስሀ ግቡ....እርስበርስ መልካም ተደራረጉ። እባካችሁ ለጌታ …
በጌታ ያልሆነ ሰው:- ከአንተ ወዳጅነት በላይ የኢየሱስ አዳኝነት ያስፈልገዋል። ከጓደኝነትህ በላይ ሰባኪነትህ ያስፈልገዋል። ከካፌ ግብዣህ በላይ አንተ ጋር ያለው ወንጌል ያስፈልገዋል። ከቀልድህ በላይ በልብህ ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ያስፈልገዋል። የኢየሱስ አዳኝነት እንጂ የአንተ ወዳጅነት ከዘላለም ሞት አያድነውም፥ በልብህ ያለው ወንጌል እንጂ የካፌ ግብዣህ አይለውጠውም፥ የተቀበልከው የእግዚአብሔር እውነት እንጂ ጓደኝነትህ ከኃጢአት ባሪነት ነጻ አያወጣውም። ወንጌልን በግልጥ ስበክ! @thenewlifemission @thenewlifemission
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። በዚህች ምድር ላይ ብዙ የሚፈትን ነገር በጣም አስቸጋር የሆነ ነገር ልደርስብን ይችላል ። እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ታማኝ ነው ። በመልኩ የፈጠራቸው ለፈተና እንድጋለጡ የሚያደርግ አምላክ አይደለም ። እግዚአብሔር በመከራና በስቃይ ውስጥ ይተው ዘንድ አመጸኛ አምላክ አይደለም ። እግዚአብሔር ይጠነቀቅልሃል፣ያስብሃል፡ያበረታሃል፣ይመራሃል፣ይደግፍሃል፣ያፅናናሃል ፣ምርኩዝ ይሆንልሃል፣ያስመልጥሃል፣ወደ ክብር መንግስት ያደርስሃል ። በውኑ ተፈትነሃል ? መፈተን ማለት ብር ማጣት ነውን ? በሰዎች መጠላት ነውን ? መፈተን ማለት ክብርን አለማግኘት ነውን ? እስኪ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተፈተኑትን በመከራና ስቃይ ውስጥ ያለፉትን እንመልከት ፦ …
የሲዖል ጉብኝት ተከታታይ ትረካ 🔹ክፍል-9 የሲዖል የቀኝ እግር ወደ ሌሎች ጉድጓዶች ስንሄድ በምናልፍበት መንገድ ሁሉ ያሉ ነፍሶች እጆቻቸውን እየዘረጉ ወደ ጌታ በልመና ምህረትን ይጠይቁ ነበር። የሁሉም እጆች አጥንት ብቻ ሆነው በእሳቱ ከመቃጠል የተነሳ ጠቁረዋል። ስጋ ፣ደምና አካል የሚባል የላቸውም። በአለም የምትኖሩ ሆይ እባካችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ አምናችሁ ንስሀ ካልገባችሁ ወደዚህ ስፍራ መምጣታችሁ አይቀርም። ከመርፈዱ በፊት ወስኑ።ወደ ቀጣዩ ጉድጓድ ስንሄድ አካሌም መንፈሴም ተሰብሮ መራመድ እንኳን አቅቶኝ ነበር። ያለማቋረጥ የምሰማው ለቅሶ ውስጤን በሰቀቀን ሞላው። በዚህ በደረስንበት ጉድጓድ ውስጥ ያለችው ነፍስ ከፍሙ መሀል ተቀምጣ ት…
Photo, posted without a caption
የሲዖል ጉብኝት ተከታታይ ትረካ 🔹ክፍል-8 የሲዖል የቀኝ እግር የሰውየው ቁመት 6ጫማ ወይም 1ሜትር ከ80 የሚሆን ይመስላል። በፍሙ የተቃጠሉት አጥንቶቹ ግራጫ ቀለም ነበራቸው። የተወሰነ ልብስ መሳይ የተቀዳደደ ነገር ሰውነቱ ላይ አይቼ እንዴት በፍሙ እንዳልተቃጠለ አስቤ ገረመኝ። ከአጥንቶቹ ጥቂት ተቃጥለው የተንጠለጠሉ ስጋዎች ነበሩ በጭንቅላቱ ላይ እሳት ይታየኝ ነበር። ይሄንን እየተመለከትኩ ሳለ ከሰውየው ጠንካራና አስቀያሚ ሽታ ወደኔ መጣ....ሰውየው በእጆቹ መፅሐፍ-ቅዱስ እንደያዘ ሰው አድርጎ ስለ ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ የተፃፉ የመፅሐፍ-ቅዱስ መፀሐፍቶችን ይናገራል። ከምዕራፍ ምዕራፍ ከመፅሐፍ መፅሐፍ እየቀያየረ ይሰብካል። እኔ የሚናገረው ጥሩ መስሎኝ ነበር…
📚 ኃጢአት #ኃጥያት ለሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ትርጓሜ ይሰጣል። ሐማርታኖ የሚለው የግሪክ አቻ ቃል ትርጓሜም እንዲህ በማለት ያስቀምጠዋል መሳት፣ ከጽድቅ መሳት፣ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መቃረን፣ መተላለፍ፣ በእግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ ላይ ማመጽ፣ ከንጽህና መጉደል፣ በጽድቅ አምሮ ከማሰብ መጉደል፣ ሥነ-መግባራዊ ብልሹነት...ወዘተ። #ሥጋ ከለበሰ ከአዳም ልጆች ውስጥ ከክርስቶስ በቀር ከኃጢአት ነጻ መሆን የተቻለው ማንም የለም። ኃጢአት በአንዱ በአዳም በደል ወደሁሉ ደርሷል። ከሰማይ የወረደው ሁለተኛው አዳም የኃጢአትን በደል በመስቀል ላይ ጠርቆ ካስወገደው በኋላ በውርስ ወደሁሉ ይደርስ የነበረው ኃጢአት ተወግዷል። ከእንግዲህ ለሁላችን በኃጢአት ቀንበር ሥ…
📚የእግዚአብሔር ልጅነት #ሰው ሁለት ልደት እንዳለው መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። መጀመሪያ ከእናትና ከአባት የምንወለድበት ሥጋዊ ልደትና ቀጥሎም ከእግዚአብሔር የምንወለድበት መንፈሳዊ የእግዚአብሔር ልጅነት ናቸው። «ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው»[ዮሐ 3፥6] #ሥጋዊውን ልጅነት አይሁዳዊው ይሁን አረማዊው፤ ግሪካዊ ይሁን ሲሮፊኒቃዊ ሁሉም ይህን የሥጋ ልደት ያለ ልዩነት ያገኙታል። መንፈሳዊውን ልጅነት ግን በእምነት ብቻ የሚያገኙት ስጦታ ነው።ሥጋዊው ልደት ምድራዊ ሲሆን መንፈሳዊው ልደት ሰማያዊ ነው። ሥጋዊውን ልደት የእግዚአብሔርን ሕልውና ቢያውቅም ባያውቅም፣ ቢያምንም ቢያምንም ሊያገኝ ይችላል። መንፈሳዊውን ልደት ግን በአንድያ …
የሲዖል ጉብኝት ተከታታይ ትረካ 🔹ክፍል-7 የሲዖል የቀኝ እግር ጌታ ይህን ካለኝ በኋላ ሀዘን ፊቱ ላይ ይነበብ ነበር። በድጋሚ እንዲህ አለኝ። በሚመጡት ቀናት የበለጠ ሲዖልን ሳሳይሽ ያልኩሽን ነገር አስታውሺ በሰማይም በምድርም ሀይል የኔ ነው። ብቻሽን የተውኩሽ የሚመስልሽ ሰአቶች ይመጣሉ ግን አልተውሽም። በሲዖል ያሉ ነፍሶችን ስንጎበኝ የሚያዩንም የማያዩንም ጊዜ ይኖራል።የትም ብንሄድ ግን እኔን ለመከተል አትፍሪ።" አለኝ። አብረን መሄዳችንን ቀጠልን ለቀናት በውስጤ የሰቀቀን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም በማየው ነገር ነፍሴ በጣም አዝና ነበር። ወደ ሲዖል የቀኝ እግር ክፍል ደረስን። ከፊታችን የተቃጠለና የደረቀ የመሰለ መንገድ ተዘርግቷል። በአካባቢው ካለው ቆ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @thenewlifemission. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“The New Life Mission” (@thenewlifemission), 75 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/thenewlifemission.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.