2 Jul 2026, 11:41 UTC174 views4 reactionsread 6 August 2026 የማስበው እንደ ራሴ ነው!!
"አንድ ዓይነት ማሰብ የምንችል ከሆነ፣ አንዳችንም እያሰብን አይደለም ማለት ነው።"
ዎልተር ሊፕማን (Walter Lippmann)
ከሰዎች መማርን የማምን፣ አሁን ያለንኝ ማንነት ከብዙ ሰዎች ተምሬ የገነባኋቸው ናቸው። ስለዚህ ከሚያስተምረኝ ሁሌም እማራለሁ። እንደዚያም ሆኖ፣ የማስበው እንደራሴ ነው፣ ህይወቴን የምገነባውን አምኜ በደረስኩበት በራሴ ልክ ነው።
በዘር ሐሳቦች መጽሐፌ ላይ "እንደ እኔ ካላሰብክ የእኔ ወገን አይደለህም" የሚል መጣጥፍ አለኝ። ያንን ያልኩት ሰዎች ትክክል የሚሉህ እነርሱ ይህ ነው ትክክል ብለው በነገሩህ መሰረት ስታስብ መሆኑን ለማመልከት ነበር። ሰው ማሰብ ያለበት እንደ ራሱ እንደ እንደ ገባው እንደ…
👍4
24 Jun 2026, 07:43 UTC244 views4 reactionsread 6 August 2026 ብዙዎቹ የትናንት ድክመትህን የሚያወሩት ዛሬ ያለህበት ስኬት ስለሚያስቀናቸውና፣ በዛሬው ማንነትህ ላይ ምን የሚሉት ነገር ስለሌላቸው ነው። ወደ ፊት ቀጥል!!
❤4
22 Jun 2026, 07:44 UTC256 views2 reactionsread 6 August 2026 እውነትን ባታስረዳውም እውነት ነው፤ ውሸት ብታስረዳውም እውነት አይሆንም!!
🙏2
22 Jun 2026, 07:43 UTC253 views1 reactionsread 6 August 2026 "ሁሌም ካለማወቅ ጀርባ ድፍረት (ደፋርነት) አለ።"
ዶክተር ምህረት ደበበ
🙏1
17 Jun 2026, 12:44 UTC336 views2 reactionsread 6 August 2026 "የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን" ታገል ሰይፉ
ሁላችንም ለዚህ ችግር ተጋላጭ ነን። ለምሳሌ ይህም ሐሳብ ለማስረዳት ያህል እኛ በሆነ ምክንያት "ክፉ" ነው የምንለውን ሰው "መልካም" ጎኑ ሲነገረን አንቀበልም፣ ወይም ክፉነቱ ብቻ እንዲነገር እንፈልጋለን። ሙሉ ለሙሉ ክፉ ሙሉ ለሙሉ መልካም ሰው አይኖርም። ሰው በሆነ መልኩ ክፉ ሊያደርግ ወይም ሊሳሳት ይችላል፣ ያ ማለት ያ ሰው የተሳሳተው ብቻ ሳይሆን በሌላ መልኩ ደግሞ መልካም ጎን ይኖረዋል። ዘሪቱ ከበደ "ስህተቴ እኔ አይደለሁ...ስህተቴ ጋር እዚያ አልቀረውም" የሚል ዘፈን አላት። ሰው ተሳስቶ ከስህተቱ ሊታረም ይችላል። ሰው የሚሳሳት እንጂ ሙሉ ለሙሉ ስህተት አይደለም።
አዕምሮአችን አንድ ጊዜ 'እንዲህ ነ…
❤1👍1
16 Jun 2026, 06:03 UTC296 views3 reactionsread 6 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤3
15 May 2026, 19:35 UTC434 views4 reactionsread 6 August 2026 ስግብግነት የእግዚአብሔር ባህርይ አይደለም፣ የአማኞችም ባህሪይ አይደለም።
🥰3👏1
21 Mar 2026, 03:50 UTC641 views1 reactionsread 6 August 2026 “የታላቅነት ዋጋ ኃላፊነት ነው።”
ዊንስተን ቸርችል
🥰1
26 Feb 2026, 17:16 UTC756 views3 reactionsread 6 August 2026 መንፈሳዊ መናቃቃት ለምን ያስፈልገናል? Why we need revival?
በአሜሪካ የታየው የመጨረሻው ታላቅ መንፈሳዊ መነቃቃት ከሃምሳ ዓመታት በፊት የተጀመረው "የኢየሱስ ንቅናቄ" (Jesus Movement) ነበር። እኔ በዚያ ነበርኩ፤ ከታሪክ መማር ብቻ ሳይሆን በታሪኩ መነሳሳትም እንደምንችል አምናለሁ።
ይህ ንቅናቄ ሥር ከመስደዱ ጥቂት ዓመታት ቀደም ብሎ፣ ሚያዝያ 8 ቀን 1966 እ.ኤ.አ. የታይም (Time) መጽሔት ሽፋን "እግዚአብሔር ሞቷል?" የሚል አስደንጋጭ ጥያቄ አቅርቦ ነበር። በተለይ እግዚአብሔር ጣልቃ ሲገባ ጥቂት ዓመታት ምን ያህል ለውጥ እንደሚያመጡ ተመልከቱ። ሰኔ 21 ቀን 1971 እ.ኤ.አ. "የኢየሱስ አብዮት" (Jesus Revolution)…
❤3
25 Feb 2026, 17:45 UTC475 views3 reactionsread 6 August 2026 በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚካሄዱት የመነቃቃት ስብሰባዎች ለጊዜው ቢቆሙም፣ መነቃቃቱ ግን አላበቃም። በአቅራቢያ ባሉና በሩቅ ባሉ ሌሎች ስፍራዎች መነቃቃቱ መቀጠሉ አይቀርም።
ዘሪሁን ግርማ
https://t.me/theideaofs
🙏2❤1
25 Feb 2026, 17:45 UTC477 viewsread 6 August 2026 የካቲት 15 ቀን ስለ አስበሪ መነቃቃት የሚገልጽ ዜና በአሜሪካ ታዋቂ በሆነው "ዘ ዋሽንግተን ፖስት" (The Washington Post) ጋዜጣ ላይ ታተመ። የሰው ቁጥር በጣም በመጨመሩ ምክንያት ወደ ዌስ ኦዲቶሪየም የሚደረገው መግቢያ ዕድሜያቸው ከ26 ዓመት በታች ለሆኑ ወጣቶች ብቻ እንዲሆን ተገደበ። ለሌሎች ሰዎች በሌሎች ኦዲቶሪየሞች ውስጥ የአምልኮ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በዚሁ ዕለት በአላባማ ግዛት ሆምውድ በሚባል ቦታ በሚገኘው ሳምፎርድ ዩኒቨርሲቲ (Samford University) የመነቃቃት ስብሰባዎች ተጀመሩ። ይህ አምልኮ አሁንም ድረስ በመቀጠል ላይ ይገኛል። ሳምፎርድ ዩኒቨርሲቲ የባፕቲስት ቤተክርስቲያን ተቋም ነው።
የካቲት 15 ቀን በማህበራዊ ሚዲ…
25 Feb 2026, 17:45 UTC338 views1 reactionsread 6 August 2026 የአስበሪ መነቃቃት 2023 (Asbury Revival 2023)
የሜቶዲስት ቤተክርስቲያን መስራች በሆነው በጆን ዌስሊ አስተሳሰቦች ላይ ተመስርቶ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአሜሪካ ውስጥ በታወቀው የቅድስና ንቅናቄ (Holiness Movement) ስር የሚገኝ በአንጻራዊ ሁኔታ ትንሽ እና የግል ዩኒቨርሲቲ ነው አስበሪ ዩኒቨርሲቲ (Asbury University)። ይህ ዩኒቨርሲቲ በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት ውስጥ በዊልሞር በሚባል ትንሽ ከተማ ውስጥ ይገኛል።
በዚህ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በየሳምንቱ ረቡዕ ለተማሪዎች የሚዘጋጀው የአምልኮ ፕሮግራም በዕለቱ ሳይጠናቀቅ ለሁለት ሳምንታት ያህል ቀጥሏል። ይህ ክስተት ነው "የአስበሪ መነቃቃት 2023" ተብሎ የሚጠራው። ቀደም ባሉት …
❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @theideaofs. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.