🌎 ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክፍል ፬ [4] 💥 ሀልዎተ እግዚአብሔር - የእግዚአብሔር መኖር የቀጠለ... ✍️ሀልዎት የሚለው ቃል ግዕዝ ሲሆን ትርጉሙም ሀለወ፦ አለ፣ ኖረ ፣ነበረ ማለት ነው። በዚህ መሠረት ሀልዎተ እግዚአብሔር ስንል የእግዚአብሔር መኖር ፣ አኗኗር ማለታችን ነው፡፡ ✍️ለሃይማኖት መኖር መሠረቱ የእግዚአብሔር መኖር ነው ብለን ባለፈው ክፍል ተምረናል። እግዚአብሔር የሌለው ሃይማኖት ሊኖር አይችልም። ሃይማኖት ካለ እግዚአብሔር አለ ማለት ነው፡፡ ብዙዎች "እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት ቀርቦም ሳለ ጥሩት"። እየተባለ በስፍናቸው፣ ባለመመርመርና ባለማወቅ ችግራቸው ብቻ …
Channel
የተዋህዶ ልጆች
@tewahido_lijoch_course
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,289subscribers
-17 since we began measuring on 17 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001913010532 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tewahido_lijoch_course |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 17 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 September 2026 |
| Measurements held | 11 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tewahido_lijoch_course |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 16 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Sept 2026, 00:19 | 2,289 | -1 |
| 15 Sept 2026, 08:16 | 2,290 | -3 |
| 11 Sept 2026, 08:58 | 2,293 | -6 |
| 6 Sept 2026, 08:00 | 2,299 | +2 |
| 2 Sept 2026, 09:36 | 2,297 | -2 |
| 30 Aug 2026, 18:47 | 2,299 | -3 |
| 27 Aug 2026, 19:57 | 2,302 | -2 |
| 24 Aug 2026, 16:57 | 2,304 | -2 |
| 21 Aug 2026, 09:38 | 2,306 | -1 |
| 18 Aug 2026, 07:24 | 2,307 | +1 |
| 17 Aug 2026, 21:45 | 2,306 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 October 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
11 reactions across 5 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 90.9% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 10 | 90.9% | |
| 👍 | 1 | 9.09% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 7 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 11 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 13 October 2025 to 3 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🌎 ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክፍል ፫ [3] የሃይማኖት መገኛ እና መሠረት የቀጠለ... ✍️በተለያዩ ዘመናት የተነሡ ብዙ ሰዎች ሃይማኖት ሰው ሠራሽ የሆነ መሆኑን ለማስረዳት ብዙ ጥረዋል። ከሰዎች ፍርሃትና ድንጋጤ የመጣ ነው የሚሉም ነበሩ። በእነዚህ ሰዎች አስተሳሰብ ሃይማኖት ሰው ሠራሽ ነው ሲሉ እግዚአብሔር የለም ማለታቸው ነው:: ለዚህም ማስረጃ ሲጠቅሱ የቀድሞ ሰዎች የነበራቸው ዕውቀት ውስን ስለነበር ከእነርሱ በላይ የሆነውን ነገር ሁሉ ለአንድ ኃይል እየሰጡ ኖሩ እንጅ ፈጣሪ የለም ይላሉ:: ይሁን እንጅ የሃይማኖት ምንጩና መገኛው የእግዚአብሔር መኖር ነው:: ሃይማኖት ሁሉን የፈጠረ ለእርሱ አስገኝ የሌለው ከዘመናት በፊት የነ…
🌎 ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክፍል ፪ [2]፦ የሃይማኖት ትርጉም የቀጠለ... ✍️ሃይማኖት (ሀይመነ) አመነ ፣ አሳመነ ከሚለው የግዕዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ማመንና መታመን ማለት ነው። ሃይማኖት እግዚአብሔር ራሱን ለሰው ልጅ የገለጠው መግለጥ ነው፡፡ ይህም ማለት ሃይማኖት የሚታመነው የእግዚአብሔር መኖርና መገለጥ እንዲሁም የሚያምኑ የፍጡራን መኖርና ለፈጣሪ መገዛት ሃይማኖት ይባላል። ስለሆነም ሃይማኖት ማለት ማመንና መታመን ነው ስንል በሚከተለው መልኩ መመልከት እንችላለን። ✍️፩.ማመን፡- እምነት እግዚአብሔር የገለጠውን እውነት (ሃይማኖት) አዎ፣ እውነት ነው፤ ትክክል ነው ብሎ “አሜን” ብሎ መቀበል ነው፡፡ እግዚ…
🌎 ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክፍል ፫ [3] የሃይማኖት መገኛ እና መሠረት የቀጠለ... ✍️በተለያዩ ዘመናት የተነሡ ብዙ ሰዎች ሃይማኖት ሰው ሠራሽ የሆነ መሆኑን ለማስረዳት ብዙ ጥረዋል። ከሰዎች ፍርሃትና ድንጋጤ የመጣ ነው የሚሉም ነበሩ። በእነዚህ ሰዎች አስተሳሰብ ሃይማኖት ሰው ሠራሽ ነው ሲሉ እግዚአብሔር የለም ማለታቸው ነው:: ለዚህም ማስረጃ ሲጠቅሱ የቀድሞ ሰዎች የነበራቸው ዕውቀት ውስን ስለነበር ከእነርሱ በላይ የሆነውን ነገር ሁሉ ለአንድ ኃይል እየሰጡ ኖሩ እንጅ ፈጣሪ የለም ይላሉ:: ይሁን እንጅ የሃይማኖት ምንጩና መገኛው የእግዚአብሔር መኖር ነው:: ሃይማኖት ሁሉን የፈጠረ ለእርሱ አስገኝ የሌለው ከዘመናት በፊት የነ…
🌎 ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክፍል ፪ [2]፦ የሃይማኖት ትርጉም የቀጠለ... ✍️ሃይማኖት (ሀይመነ) አመነ ፣ አሳመነ ከሚለው የግዕዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ማመንና መታመን ማለት ነው። ሃይማኖት እግዚአብሔር ራሱን ለሰው ልጅ የገለጠው መግለጥ ነው፡፡ ይህም ማለት ሃይማኖት የሚታመነው የእግዚአብሔር መኖርና መገለጥ እንዲሁም የሚያምኑ የፍጡራን መኖር (አማኝ እና ታማኝ) ሃይማኖት ይባላል። ስለሆነም ሃይማኖት ማለት ማመን መታመን ነው ስንል በሚከተለው መልኩ መመልከት እንችላለን። ✍️፩.ማመን፡- እምነት እግዚአብሔር የገለጠውን እውነት (ሃይማኖት) አዎ፣ እውነት ነው፤ ትክክል ነው ብሎ “አሜን” ብሎ መቀበል ነው፡፡ እግዚ…
👍1
🌎 ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክፍል ፩ [1]፦ መግቢያ ጠቢቡ ሰሎሞን «የጥበቡ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው» ሲል የተናገረውን ቃል፣ አበው ሲተረጉሙ፦ እግዚአብሔርን መፍራት ማለት ከሁሉ አስቀድሞ የሁሉ ፈጣሪ፣ የሁሉ አስገኝ የሆነ፣ ለራሱ መገኘት ምክንያት የሌለው፣ ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር መኖሩን ማመንና ሁል ጊዜ በእርሱ ጥበቃና አባታዊ መለኮታዊ መግቦት ውስጥ መኖርን መረዳት፣ ማወቅ፣ ደግሞም ማመስገን መሆኑን ያብራራሉ፤ ሃይማኖትም ማለት ይኸው ነው። ሃይማኖት በስሜት ሕዋሳት ሊጨበጥና ሊዳሰስ ስለሚችለው ግዙፉ ቁሳዊ ዓለም የምናወራው ነገር ስላልሆነ፣ ረቂቅ ልዑለ ባሕርይ ስለሆነው እግዚአብሔር ሕልውናና በሥጋ መገለ…
❤1
Signed እሥጢፋኖሥ
Voice message, posted without a caption
Signed እሥጢፋኖሥ
🌎 በክረምት - ትምህርተ ሃይማኖት 🌎 ─━━━━━⊱✿⊰━━━━━─ ክረምት ማለት ለከተሜው ማኅበረሰብ የዕረፍት፣ የመረጋጋት እና ራሳችንን በተጓዳኝ ዕውቀት የምንገነባበት ወርቃማ ጊዜ ነው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የዘንድሮውን የክረምት ወቅት፤ ከዕለት ተዕለት መንፈሳዊና ሥጋዊ ሕይወታችን እንቅስቃሴ ጋር አስተባብረን ትምህርተ ሃይማኖት'ን በተከታታይ እንማማራለን። ©️ መ/ር ኢሳይያስ ሀብቴ 🍀 ዩቲዩብ https://youtube.com/@armasmediaofficial?si=mr4G2Q-6iDy6OXb0
Signed እሥጢፋኖሥ
File, posted without a caption
❤2
Signed እሥጢፋኖሥ
ሰበር ዜና 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 አቶ ሥጋ የተባሉ የከተማችን ነዋሪ በወ/ሮ ነፍስ ላይ በፈፀሙት ከባድ ወንጀል ቀን 09 /06 /2018ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 55 ቀናት በፅኑ እስራት እንዲቀጡ የጾም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰሙኑን በሰጠው መግለጫአስታውቋል፡፡ እኚህ ተከሳሽ አቶ ሥጋ ከአባታቸው ከአቶ እንብላ አርዮስ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ እንጠጣ በህብረት በሃገራችን በምትገኝ ሆድ በምትባል ትንሽ ክፍለ ከተማ የተወለዱ ሲሆኑ በከተማዋ መኖር ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ከወ/ሮ ነፍስ ጋር ብዙም ስምምነት እንዳልነበራቸው ሪፖርተራችን ራስን መግዛት ጥሩ ነው ገልጿል፡፡ ይህ እንዲህ እያለ ወ/ሮ ነፍስ ለአቶ ሥጋ ያቀረቡት ክስ እንደሚከተለው ነበር። እኔ ወ/ሮ ነፍስ ዘላ…
❤5
Signed እሥጢፋኖሥ
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!! 𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes https://t.me/addlist/kPdI_k-RelVkMWM0 https://t.me/addlist/kPdI_k-RelVkMWM0 https://t.me/addlist/kPdI_k-RelVkMWM0
Signed ᙘᴇꋊɪ ፲፮ ♱
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!! 𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes https://t.me/addlist/kPdI_k-RelVkMWM0 https://t.me/addlist/kPdI_k-RelVkMWM0 https://t.me/addlist/kPdI_k-RelVkMWM0
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tewahido_lijoch_course. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@saintjohnmonasterycalifornia · 29,996
Telegram ranks this channel #10 of 38 here — alongside 37 others — read 7 September 2026
@Elohe_picture · 54,881
Telegram ranks this channel #21 of 58 here — alongside 57 others — read 23 August 2026
@enzmrbellta · 44,795
Telegram ranks this channel #30 of 80 here — alongside 79 others — read 28 August 2026
@Misbak_WeMahlet · 77,596
Telegram ranks this channel #34 of 82 here — alongside 81 others — read 19 August 2026
@misteriouslife · 88,735
Telegram ranks this channel #59 of 61 here — alongside 60 others — read 17 August 2026
This channel appears in 5 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የተዋህዶ ልጆች” (@tewahido_lijoch_course), 2,289 subscribers as measured 25 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tewahido_lijoch_course.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.