https://www.youtube.com/watch?v=xByXYAuIjbk

Channel
መዝገበ ተዋህዶ ወኦርቶዶክስ
@tewahedo123
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
182subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001139303195 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tewahedo123 |
| Created | Between 1 December 2016 and 30 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/tewahedo123 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 12:34 | 182 | +2 |
| 14 Aug 2026, 16:33 | 180 | -1 |
| 7 Aug 2026, 08:17 | 181 | no change |
| 6 Aug 2026, 08:56 | 181 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 28 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 12 October 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #ጳጕሜን_ ዓመትን በዘመናት ስንከፋፍለው በ4ት ዘመናት ይከፈላል፤ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ዘመነ ክረምት (ከሰኔ 26 እስከ መስከረም 25) ነው፤ በዘመነ ክረምት ውስጥ ደግሞ ከሚውሉት መካከል ከነሐሴ 28 እስከ ጳጕሜን ፭ት (በሠግር ዓመት ፮ት) ድረስ ያለው #ዘመነ_በርዮድ_ ይባላል፤ ይህም ወደ አዲስ ዘመን የሚያሻግረን ነው፡፡ በቅዱስ ያሬድ ድጓ መሠረትም ጎሕ (ውጋገን)፣ ነግህ (ንጋት)፣ ጽባሕ (ጥዋት)፣ ብርሃን፣ መዓልት (ዕለት)፣ ጌና (ልደት) ይባላል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም (ዘመንን ቀንን በቊጥር ሰጣቸው፣ በውስጧም ያለውን ፍጥረት አስገዛቸው፡፡) እንዲል /ሲራክ 17፥2/…
ለመኾኑ ለምን ዐረፈች እንላለን? ዕረፍቷና ትንሣኤዋስ ለእኛ ፋይዳው ምንድን ነው? እጅግ ብዙ ነው፡፡ ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ይህልም፡- (፩) ወንጌል እውነት መኾኗን ለማረጋገጥ፡- ወንጌል ከሞት በኋላ ሕይወት አለ፤ ትንሣኤ አለ ትላለች፡፡ ዳግመኛም ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱ ሞቱን ገደለ እንላለን፡፡ ይህ እውነት መኾኑን በተግባር ያየነው በእመቤታችን በቅድስት ድንል ማርያም ነው፤ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- “ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን” ያለውን ያወቅነው በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ዕረፍትና ትንሣኤ ነው (ሮሜ.6፡7-8)፡፡ (፪) እመቤታችንን ለማግኘት፣ የወረሰችውም መንግሥተ ሰማያት ለመ…
አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት። መዝ 131:8 እንኳን አደረሳችሁ !
#ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው ? #ችቦ ለምን እና መቼ ይበራል? #ሙልሙል ልምን ይታደላል? በቡሄ ወቅት #ጭራፍ ለምን ይጮሃል ? #ቡሄ ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡ ወቅቱ የክረምት ፤ጨለማ አልፎ የብርሃን የሚወጣበት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “#ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡ ፨፨፨ #ጅራፍ በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ…
✔️ደብረ ታቦር የታሪክ ተራራ በመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ በመላው ዓለም ያላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለበአለ ደብረ ታቦር አደረሳችሁ ደብረ ታቦር ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁለቱ ነቢያትና ለሶስቱ ሐዋርያት ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ታሪካዊ ተራራ ነው። ጌታችንን መለኮታዊ ታሪክ የሰራባቸው ብዙ ታሪካዊ ተራራዎች አሉ። ሀ/ ደብረ ሲና ምሥጢረ ሥጋዌን የገለጠበት የምሥጢር ተራራ ነው ለ/ ደብረ ቁስቋም በስደቱ ጊዜ መላእክቱ ክንፋቸውን ዘርግተው ያመሰገኑበት የምስጋና ተራራ ነው። ሐ/ ደብረ(ገዳመ )ቆሮንቶስ ሶስቱ ፈተናዎችን እስከፈታኙ ድል ነስቶ አምላክነቱን የገለጠበት የድል ተራራ ነው። መ/ ደብ…
Photo, posted without a caption
ጌታችን ኢየሱስ ‹‹ሥጋዬን በበላችሁ ጊዜ ደሜንም በጠጣችሁ ሰዓት መከራዬንና ሞቴን ትናገራላችሁ›› ብሏልና፡፡ ከሐሙስ ሦስት ሰዓት እስከ ዓርብ ስድስት ሰዓት ብዙ መከራን ሲያፈራርቁበትና ሲያንገላቱት ከቆየ በኋላ ዓርብ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ መስቀል ላይ ቢሰቅሉት ሰባት ታላላቅ ተአምራት ተፈጽሟል፡፡ እነርሱም የፀሐይ መጨለም፣ የጨረቃ ደም መሆን፣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ በመካከሉ ለሁለት መሰንጠቅ፣ የአለቶች መሰንጠቅ፣ የመቃብራት መከፈት፣ የከዋክብት መርገፍና የሙታን መነሣት ናቸው፡፡ (ማቴ.፳፯፥፵፭-፶፫) በዚህች ዕለት (በዕለተ ዓርብ) ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዐሥራ ሦስት ሕማማተ መስቀልን ተቀብሏል፡፡ ውድ የእገዚአብሔር ልጆች! ጌታችን ኢየሱስ የተቀበለው መ…
ሰሙነ ሕመማት ‹‹በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ፤ ሕማማችንንም ተሸክሟል›› (ኢሳ.፶፫፥፬) ዲያቆን ተስፋዬ ቻይ ሚያዚያ ፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? የዐቢይ ጾም ወቅትንስ እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? ይህ ጾም ጠላታችን ዲያቢሎስ ያፈረበት፣ ትዕቢት፣ ስስት፣ፍቅረ ንዋይ ድል የተደረጉበት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጹሞ እንጾም ዘንድ ባርኮ የሰጠን ታላቅ ጾም ነው፡፡ ታዲያ ይህን ወቅት መልካም ሥራ እየሠራን፣ ለሀገር፣ ለቤተ ክርስቲያን እየጸለያችሁ እንዳሳለፋችሁ ተስፋ እናደርጋለን! መልካም! ውድ የእግአብሔር ልጆች! ባለፉት ጊዜያት በዐቢይ ጾም ስለሚገኙ ሳምንታት ስያሜ ባስተማርና…
#ስለ_እርሱ_አንብቡ እግዚአብሔር በአሳባቸሁ ውስጥ እንዲኖር ስለእርሱ አብዝታችሁ አንብቡ። እርሱን ለማወቅ ስለእርሱ አንብቡ። እርሱን ካላወቃችሁት እንዴት እርሱን ልትወዱት ትችላላችሁ? ስለእርሱ አንብቡ፤ ስታነቡ ግን በሳይንሳዊ ወይም በፍልስፍና ጠባይ አታንብቡ ወይም ደግሞ ስለእርሱ ጥናታዊ ጽሑፍ ወይም ትምህርት ለመስጠት አታንብቡ። ነገር ግን ወደ እርሱ ጥልቀት ለመግባት ወይም እርሱ ወደ እናንተ ጥልቀት እንዲገባ አንብቡ። ለነፍሳችሁ ውድ የሆኑትን የእርሱን ባሕርያት ለማወቅ ስትሉ አንብቡ ይህ እውቀት አሳባችሁ ከእርሱ ጋር እንዲጣበቅና ፍቅሩ ከእናንተ ልብ ጋር እንዲቀናጅ ያደርግላችኋልና ። ስለ ስምምነቱ ስትሉም አንብቡ። ከወደዱት ሰዎች ጋር ስላለው ግን…
🌺 ልደተ ሰማይ ወምድር ፍሰሐ ኵሉ ፍጥረት ግንቦት ፩ 🌺 💐 ለሰማያዉን መላዕክት የምስጋና ምግብን ለደቂቀ አዳም አማናዊ ቁርባን ያስገኘች ሁሉ የተጠማ የረካባት የተራበ የጠገበባት የፍጥረታት ሁሉ እመቤት ድንግል ማርያምን የወለደቻት ጢቷን ያጠባቻት ቅድስት ሃና ምን ትከብር እርሷ ቅዱስ ፋኑኤልን መሰለችዉ፡፡ 💐 እንደ ቅዱስ ሚካኤል ወገብርኤል በልጅነቷ የጠበቃት ቅዱሱ አባቷ ሕያቄም ንዑድ ክቡር ነዉ ፤ ከሰዉ ዘር ሁሉ እነርሱ የወለዷትን ያህል የከበረ ማነዉ መላዕክት የሚንቀጠቀጡላት ከክብራ የተነሳ የሚርዱላትን ወልደዋልና፡፡ “ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ ወድ…
መዝገበ ተዋህዶ ወኦርቶዶክስ pinned «†✝† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝† †✝† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝† †✝† ብርሃነ ትንሣኤ †✝† †✝† የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ : የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ : መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን:: ††† ከዚህ በኋላ…»
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tewahedo123. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መዝገበ ተዋህዶ ወኦርቶዶክስ” (@tewahedo123), 182 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tewahedo123.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.