የጤና ሚኒስቴር የተቋቋመበትን ዓላማና ግብ ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ለማድረስ የሚያስችለውን አዲስ መለያ ዓርማና መሪ መልዕክት ዛሬ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ይፋ አድርጓል። @tsegsbwolde @tikvahethiopia
Channel
Test 2
@testtttchannellll2
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
3subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001241055271 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @testtttchannellll2 |
| Created | Between 1 March 2018 and 8 October 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 13 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/testtttchannellll2 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 11:06 | 3 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:16 | 3 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 October 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 October 2019. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 18
- Links
- 2
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 13 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
😢በጣሊያን የባህር ጠረፍ ሜዲትራኒያን ባህር ውስጥ ሰጥመው ከነበሩ መካከል የ13 ሴቶችን አካል የጣሊያን የባህር ጠባቂዎች ማውጣታቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን አፍሪካ በድረ ገጹ አስነብቧል። ለስደተኞቹ ሞት በከፍተኛ አየር ጠባይ ለውጥ የተሳፈሩባት ጀልባ በደቡባዊ የሲሲሊ ደሴት ላምፔዱሳ ጠረፍ አካባቢ መስመጧን ተከትሎ እንደሆነ የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከተረፉት አንዷ ለሲ ጂ ቴኤን እንደተናገረችው በአደጋው እህቷንና ሌላ የስምንት ወር የእህቷን ልጅ እንዳጣች በሃዘን በተሰበር ልብ ተናግራለች፡፡ @TelespaceNews
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከችጉንጉኒያ ወረርሽ ስጋት ለመታደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በከተማው ለወራት በዘለቀውና ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ያጠቃው ወረርሽኙ ከእረፍት እየተመለሱ ባሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይም ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል፡፡የቺኩንጉኒያን ወረርሽኝን ለመከላከል በተማሪዎች አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች መድሃኒት መረጨቱን የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ማሞ ለአሐዱ ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡በድሬዳዋ ከአንድ ቤት ከ2-4 ሰዎች በወረርሽኙ እንደተያዘ የተገለጸ ሲሆን መንግስት ጉዳዩን በአጽኖት እንዲመለከተው የህክምና ባለሞያዎች እየጠየቁ ነው፡፡ከድሬዳዋ የጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የድሬ የበጎ ፍቃድ የህክምና ባለሞያዎች ማህበር …
ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ላይ ያነሳችው አቋም የኢትዮጵያን ቀይ መስመር የሚያልፍ ነው! ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ዙሪያ ያነሳችው አቋም የኢትዮጵያን ቀይ መስመር የሚያልፍ በመሆኑ ከመግባባት ላይ መድረስ እየተቻለ አይደለም አለ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስቴር። የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበርያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት በግድቡ ሁለንተናዊ ጉዳይ ላይ ከተለያዩ አካላት ጋር በዛሬው እለት የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የግድቡ ግንባታ ያለበትን ደራጃ እና የታችኛው ተፋሰስ አገራት የሶስትዮሽ ውይይት ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ሀሳቦች ተነስተው ውይይት ተደርጎበታል። ተጨማሪ ያንብቡ👇 https://tele…
የምርጫ ቦርዱ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊያደርጉ የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ! የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቅርቡ በፀደቀው የምርጫ አዋጅ ላይ ሊያደርገው የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገለፀ፡፡ ውይይቱ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና በስነ-ምግባር አዋጁ እንዲሁም በቦርዱ የአደረጃጀት ለውጥ ላይ ሊካሄድ የታሰበ ነበር። ሆኖም አዋጁ ከአሁን ቀደም ባደረግናቸው ውይይቶች የተነሱ የማሻሻያ ሃሳቦች ሳይካተቱ የፀደቀ ነው ያሉት ፓርቲዎቹ የውይይቱ መካሄድ ተገቢነት የለውም በሚል ተቃውመውታል። ቦርዱ ስምምነት ላይ ሳይደረስ መፅደቁን አለመከላከሉ ተዓማኒነቱን ጥያቄ ውስጥ ሊከተው እንደሚችልም ነው ፓርቲዎቹ ያስታወ…
በህገ-ወጥ ደላሎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር አስታውቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ በሚገኙ ትልልቅ ከተሞች በአገልግሎትና በመሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የተከሰተው ከፍተኛ የዋጋ ንረት በአቅርቦት ችግር ሳይሆን የህገወጥ ደላሎች ጣላቃ ግብነት መሆኑን የተናገሩት ሚኒስትሯ የዋጋ ንረቱ በተለይም በደሃው ማህበረሰብ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ጫና እያሰደረ ነው ብለዋል፡፡ ጥቂቶች አላስፈላጊ ንዋይ በመሰብሰብ ኢ-ፍትሃዊ የሆነ የሃብት ክፍፍል እንዲፈጠር አድርጓልም ብለዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በህገ- ወጥ ደላሎች አማካኝነት አየር በአየር በመኪና ላይ ህገወጥ ግብይት ሲያካሂዱ የተገ…
#DIREDAWA የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከችጉንጉኒያ ወረርሽ ስጋት ለመታደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በከተማው ለወራት በዘለቀውና ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ያጠቃው ወረርሽኙ ከእረፍት እየተመለሱ ባሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይም ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል፡፡ የቺኩንጉኒያን ወረርሽኝን ለመከላከል በተማሪዎች አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች መድሃኒት መረጨቱን የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ያሬድ ማሞ (ዶ/ር ) ለአሐዱ ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡ በድሬ ዳዋ ከአንድ ቤት ከ2-4 ሰዎች በወረርሽኙ እንደተያዘ የተገለጸ ሲሆን መንግስት ጉዳዩን በአጽኖት እንዲመለከተው የህክምና ባለሞያዎች እየጠየቁ ነው፡፡ ከድሬ ዳዋ የጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የድሬ የበጎ ፍ…
በ2003 ነበር ከጉራጌ ወደ ሰበታ ገልበት ስራ እንድትሰራ ይዘዋት የመጡት ነገርግን ጠፍታ በፋሚሊ ህጻናት ማሳደጊያ ለተወሰነ ጊዜ በመቆየት በጉዲፈቻ ወደ አሜሪካ ሄዳለች፡፡ አሁን ላይ ቤተሰቦቿን እየፈለገች ሲሆን የአባቷ ስም አቶ ገረመው የእኗቷ ስም ወ/ሮ አለም እንደሚባሉ ታስታውሳለች ያሉበትን፡የሚያቅ በስልክ ቁጥር 0929174211 / 0937999608 ላይ ያሳውቀን ብለዋል፡፡ @AnychatBot
በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን ከተማ የጭነት ኤፍ ኤስ አር መኪና የሞት አደጋ አደረሰ! በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን ከተማ የጭነት ኤፍ ኤስ አር መኪና ከጥንቃቄ ጉድለት ቅዳሜ ዕለት በአንድ ሰው ላይ የሞት አደጋ ማድረሱን የደቡብ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከልና ማስቆም ዳይሬክቶሬት የመረጃ ትንተና ባለሙያ መክትል ሳጅን ተመሰገን አረጋ ገልጸዋል፡፡ አደጋው የደረሰው ሁለት የጭነት ኤፍ ኤስ አር መኪናዎች በተከታታይ ቆመው ከነበሩበት የአንደኛው መኪና ረዳት መኪናውን ሲያንቀሳቅስ በፈጠረው ስህተት የሌላኛውን ኤፍ ኤስ አር መኪና መስተዋት በመወልወል ላይ በነበረው ረዳት ላይ አሰቃቂ አደጋ በማድረሱ የረዳቱ ህይወቱ ሊያልፍ እንደቻለ መክትል ሳጅን ተመሰገን አረጋ አ…
#update አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በማኅበራት ተደራጅተው ከቀረጥ ነፃ የገቡ በሥራ ላይ የሚገኙ ባለ ሜትር ክፍያ ታክሲዎች የክፍያ ተመን ወጥነት ያለው ለማድረግ የሚያስችል ጥናት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ በድሉ ሌሊሳ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንደገለጹት ቀደም ሲል የተቀመጠው ክፍያ ተመን ወጥነት ባለው መልኩ እየተተገበረ ባለመሆኑ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥናት መደረጉን ተናግረዋል። አያይዘውም ተመኑ ዝቅተኛ ነው በሚል የተወሰኑ ማኅበራት በድርድር ወደ መስራት መግባታቸውን እና ይህንን ለማስተካከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አመልክተዋል። ምክትል ሥራ…
NCIS: Los Angeles Season 11 Episode 01,02 S011,E01,02 CONTINUES @seriesbarn
#update ዛሬም ችሎቱ በዝግ የታየ ሲሆን፣ የፍርድቤቱን ድርጊትየተቃወሙ የባህርዳር ነዋሪዎች ሰልፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።ፖሊስ ተቃውሞ በሚያሰማው ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ላይ ይገኛል። Via ELU @YeneTube @FiketAssefa @multifeed_edge_bot
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @testtttchannellll2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 5
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 5
- vacant every time we have ever looked
@testtttchannellll2 named 5 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 14 August 2026 – 14 August 2026
named in 1 post, 14 August 2026 – 14 August 2026
named in 1 post, 14 August 2026 – 14 August 2026
named in 1 post, 14 August 2026 – 14 August 2026
named in 1 post, 14 August 2026 – 14 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Test 2” (@testtttchannellll2), 3 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/testtttchannellll2.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.