19 Aug 2025, 21:38 UTC≈1,140 views18 reactionsread 24 September 2026 ስለ ትዕግስት እንዲህ መባሉን ሰምተዋል?
ጠቢቡ ሰለሞን ትዕግስተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል ብሏል። ምሳ 16፥3
አባባሉ ከባድና የየማይታመን መስሎ ይታየን ይሆን? ለምን ሞክረን አናረጋግጠውም፡፡ ኃያል ለመባል ብዙ ነገሮች ሊጎድሉንና ላይሳካልን ይችላል። ትዕግስተኛ ስንሆን ካልቻልነው ከኃያል ሰው መብለጥ እንችላለን፥፥ ትዕግስተኛ ስንሆን ካልቻልነው ከኃያል ሰው መብለጥ እንችላለን ማለት ነው። ትዕግስተኛ ከሆንን የማናሳካውና የማናሸንፈው ነገር አይኖርም ካሰብነውም የማንደርስበት ምንም ምክንያት የለም።
ትዕግስት ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው ከነሱ መካከል እንደሚከተሉት ናቸው፥
፩ ትዕግስት የመብሰል ምልክት ነው።
፪ ትዕግስት ግልፍተኛ እንዳንሆን ያደርገናል።
፫ የደቂቃ…
❤6😍6👍3🥰2🔥1
Signed 𓅓ᡃᡃ⃝𝐌𝐑🚬❿✞𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬🦅🐐
19 Aug 2025, 21:17 UTC746 views12 reactionsread 24 September 2026 Forwarded from @Tsii_23
ቆሎ እየበላህ ለውዝ ለውዙን ሚለቅም ሰው መግደል ነው ያለበት 🤣
❤4🥰3😍3👍1🔥1
Signed ≛⃝ቢ ≛⃝ ሊ ⋆⃝ሌ💊
11 Jun 2025, 02:15 UTC≈1,130 views12 reactionsread 24 September 2026 እግዚአብሔር ጊዜውን ጠብቆ ሊሰጠን ሲመጣ በቦታው እንዳያጣን በትዕግሥት እንጠብቅ ! 🤍🙏🏻
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Tekel_21 @Tekel_21
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
❤️ ✉️ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
👍4🥰3🙏3❤2
Signed 𓅓ᡃᡃ⃝𝐌𝐑🚬❿✞𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬🦅🐐
18 May 2025, 07:41 UTC≈1,300 views17 reactionsread 24 September 2026 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ:-
ቅጣትን ሳይሆን የቅጣት እናት የሆነውን ኃጥያትን እንፍራ ።
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ 🙏
❤5👍5🥰3😍2🙏2
Signed 𓅓ᡃᡃ⃝𝐌𝐑🚬❿✞𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬🦅🐐
6 Nov 2024, 13:54 UTC≈2,310 views24 reactionsread 24 September 2026 Photo
💖 🕊 💖
[ ሕማማተ እግዚእነ በልሳነ አበው [ የጌታችን መከራ በሊቃውንት አንደበት ]
🕊
የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቄርሎስ እንዲህ አለ ፦
❝ ታመመ ፤ ሞትን ከተቀበለበት ከሥጋ ተዋሕዶ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ለሥጋውያን ሞተ ፣ ባሕርየ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በማኅፀን ካደረ ጀምሮ ሥጋ ገንዘቡ እንደመሆኑ በሥጋ ይኸንን ሥርዓት ፈጸመ፡፡ ለማይመረመር ለመለኮቱ ባሕርይ እንደሚገባ ደግሞ እርሱ ኅብስት አበርክቶ ሁሉን ያጠግባል፡፡ አይራብም ፣ አይጠማም ፣ አይደክምም ፣ አያንቀላፋም ፣ አይታመምም፣ አይሞትም ሕይወትን ለሁሉ ይሰጣል፡፡ ዳግመኛ በዚያ በሲኦል ተገዝተው ያሉ ነፍሳትን ያድን …
❤13👍5🥰3😍3
Signed 𓅓🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬𓃵
29 Oct 2024, 09:20 UTC≈1,650 views21 reactionsread 24 September 2026 ልባም ሴት ምን ዓይነት ናት?
፩. ልባም ሴት ራሷን ለፈጣሪዋ አሳልፋ ትሰጣለች።
፪. ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች በቤት ውስጥ እንደ እንደ አደይ አበባ ትታያለች የቤቱ ውበትም እርሷ ነች። ሁሉ ሲያት ይደሰትባታል ንግግሮችዋ በጨው የተቀመሙ ናቸው ተግባሯ የእውነተኛ ክርስቲያን ተግባር ነው።
፫. ልባም ሴት ለሐሜት ጊዜ የላትም ጊዜዋን በቃለ እግዚአብሔር፣ በጸሎት የተሞላ ነው፡፡
፬. ልባም ሴት ዓለም ላይ ያለው ልብስ ሁሉ ለሷ እንደማይመጥን ታውቃለች፤ በብልጭልጭ እና በፋሽን አትታለልም ሺህ ወንድ እሷን ፈልጎ ቢመጣ ምንም አይመስላትም ራሷን አታኮራም፣ ውበት ከንቱ ጠፊና ረጋፊ እንደሆነ ታውቃለችና።
፭. ልባም ሴት ሰውን አትንቅም ታጋሽ ነች ቁጣዋም የዘገ…
❤8🥰6😍4👍3
Signed 𓅓🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬𓃵
16 Oct 2024, 09:10 UTC≈1,480 views21 reactionsread 24 September 2026 ታዛዥነትና ተዘክሮተ እግዚአብሔር+
አባ ዮሐንስ ኃፂር ከሚታወቅባቸው መልካም ምግባራት መካከል የሚጠቀሱለት ናቸው ታዛዥነትና ተዘክሮተ እግዚአብሔር፡፡ አንደ ቀን አባ ባሞይ ዮሐንስ ኃፂርን የደረቀ እንጨት ተክሎ ለምልማ እስክታፈራ ድረስ ውኃ እንዲያጠጣት አዘዘው፡፡ ያለማንገራገር በትኅትና ሆኖ አሥራ ሁለት ምዕራፍ ያህል ከሚርቅ ቦታ በቀን ሁለት ጊዜ ውኃ እያመላለሰ ያጠጣ ጀመር፡፡ በሦስተኛው ዓመት ያቺ በትር ለምልማና አብባ ያማረ ፍሬ አፈራች፡፡ አባ ባሞይ በዮሐንስ ታዛዥነት እጅግ ተደሰተ፡፡ ፍሬውን ለቅሞ ለገዳሙ መነኮሳት እንካችሁ ይህ የታዛዥነት ፍሬ ነው እያለ ሰጣቸው፡፡ መነኮሳቱም ይህን ተአምር ባዩ ጊዜ አደነቁ፡፡ ለቅን እና ታዛዥ ሰው ይህን ጸጋ የሰጠ …
🥰8❤6👍3😍3🙏1
Signed 🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬𓃵
10 Sept 2024, 21:18 UTC≈1,650 views19 reactionsread 24 September 2026 Forwarded from @Vibe_nation24
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻
🌻🌻🌻
መልካም🌻አዲስዓ መት
መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻
🌻 🌻 …
❤6😍6👍3🙏3🥰1
Signed 🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬
4 Sept 2024, 04:56 UTC≈1,770 views22 reactionsread 24 September 2026 File
"በዕፀ መስቀሉ "
ዝማሬ ዳዊት
@Tekel_21 @Tekel_21
@Tekel_21 @Tekel_21
🥰9❤6👍4😍2🙏1
Signed 🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬
30 Aug 2024, 15:03 UTC≈2,210 views21 reactionsread 24 September 2026 ተወዳጆች ሆይ ኑ አባቶቼና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለርስቱ ለመንግሥቱ የለያችሁ ምእመናን ሆይ ኑ፡፡ የልጅነትን ማኅተም ያለባችሁ የክርስቶስ ወታደሮች ሆይ ኑ፡፡ ልጆቼ ይኽን ለነፍሳችን ድኅነት እግዚአብሔር ያዘጋጀውን ትምህርት ትማሩ ዘንድ ኑ፤ ጊዜ ሳለልን እንመካከር ዘንድ ኑ፡፡ ኑ ዘለዓለማዊ ሕይወትን ገንዘብ እናድርግ፡፡ ነፍሳችንን እንገዛት ዘንድ እንቻኮል፡፡
ዓይነ ልቡናችን ብሩህ ይኾን ዘንድ ኑ በዕንባ እንታጠብ (እናልቅስ)፡፡ ባለጸጋዉም ድኻዉም፣ ልዑላንም ሕዝቦችም፣ ወጣቶችም ጐረምሶችም፣ ሽማግሎችም ሕፃናትም፣ በአጣቃላይ ጣዕመ መንግሥተ ሰማያትን መውረስ ከምረረ ገሃነም መዳን የምትሹ ሁላችሁም ኑ፡፡
ከክቡር ዳዊት ጋር ሆነን ምሕረቱ የበዛ ባለጸጋውን እግ…
👍7❤6🥰4😍4
Signed 🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬
22 Aug 2024, 20:24 UTC≈2,820 views18 reactionsread 24 September 2026 #ሆያ_ሆዬ_ሆያ_ሆዬ
ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ (4)
ተገለፀ ሆ በታቦር ላይ ሆ
ብርሃኑን ሆ ለእኛ ሊያሳይ ሆ
የምሥራች ሆ እልል በሉ ሆ
ለሁሉ አባት ሆ ለ አዳኙ ሆ
በስምህም ደስ አላቸው ታቦር አርሞንዔም ብርሃን
ታየባቸው /4/
#አዝ___
ፅልመት ጠፍቶ ሆ ብርሐን ሆነ ሆ
በክርስቶስ ሆ ተከወነ ሆ
ያን ጨለማ ሆ በአንተ አልፈናል ሆ
በክርስቶስ ሆ ሰው ሆነናል ሆ
በስምህም ደስ አላቸው ታቦር አርሞንዔም ብርሃን
ታየባቸው /4/
#አዝ___
ጴጥሮስ ያዕቆብ ሆ ዮሐንስ ሆ
ሙሴ ኤልያስ ሆ በ ኢየሱስ ሆ
ተመርጠው ነው ሆ በዚህች እለት ሆ
ይህን ክብር ሆ ለማየት ሆ
በስምህም ደስ አላቸው ታቦር አርሞንዔም ብርሃን
ታየባቸው /4/
#አዝ
ለእኛ …
🥰5❤4👍4😍3🕊2
Signed 🚬𝆺꯭𝅥≛⃝ PYSCHO𝄟≛⃝𝆺꯭𝅥🚬
15 Aug 2024, 05:08 UTC≈1,350 views14 reactionsread 24 September 2026 ቅዱስ እንጦንስ እንዲህ ይመክራል፦"ደስታና ሰላምን የሚነጥቁ ሦስት የሰይጣን ወጥመዶች አሉ፦
➛ ስላለፈው መጸጸት፣
➛ ስለሚመጣው መጨነቅ እና
➛ ስለ ዛሬው አለማመስገን ናቸው"
😍6❤4🥰4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tekel_21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.