Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for 🛠💡ŤÈÇH zone🔩🔧

Channel

🛠💡ŤÈÇH zone🔩🔧

@techabdel

On this record: Growth ¡ Engagement ¡ What this channel posts ¡ Posts ¡ Citations ¡ Handles named that no longer answer ¡ Cite this entry

30subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register ¡ movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001480318999
TypeChannel
Username@techabdel
Descriptionከልብ መሻት የውጤታማ ጉዞ ዋነኛ መነሻ ነጥብ ነው!!! ስለ ወቅታዊና አዳዲስ ፈጠራዎ የተለያዩ ትላልቅ ሳይንቲስቶች የሂወት ታሪክ አጠቃላይ ስለ ቴክኖሎጂ (ፈጠራዎች) የሚዘገብበት ቻናል ነው።ሰዎች ቤተሰቦች ማህበረሰቦች እና ሀገሮች ምንጊዜም ሚለወጡት እያንዳድ ሰው ጠንክሮ መስራት ሲችል ነው። ፈጠራንና ፈጣሪዎችን እ ለማንጃውም አስታየት እርዳታና ጥቆማ👇👇👇👇👇 @Abdel123
CreatedBetween 1 April 2019 and 7 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded11 August 2026
Last confirmed live15 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/techabdel

Growth

307 August 2026 — 30 subscribers11 August 2026 — 30 subscribers7 August 202611 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 29–31 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
11 Aug 2026, 04:1630no change
7 Aug 2026, 17:3430first reading

Engagement

20 posts held, back to 7 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
385
Videos
10
Links
132

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

11 Jun 2022, 21:07 UTC81 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @Cocinfoo

​​🙇🙇🙇ስህተቴ🙇🙇🙇 ክፍል ሶስት (3) ከሚኪያስ ባህሪዎች በጣሙን የሚገርመኝ ሙድ የሚፈበርከዉ ሲከለከሉ ከሰማቸዉ ነገሮች ዉስጥ መሆኑ ነዉ። ገና እንደተገናኘን "እስከአሁን በቺኮች ጉዳይ ላይ የሌለ ተበልተናል! ጥቅም የሌለዉ ስራ ነበር የሰራነዉ!" አለኝ። ደሞ ማናባቱ ፍቅረኛ መያዝ መጥፎ ነዉ ብሎት ይሆን? በግርምት እያየሁት "እና ሄለንን ልትተዋት ነዉ?" አልኩት። ሄለን የሚኪ ፍቅረኛ ነች። "ለምንድነዉ የምተዋት?" አለኝ። ግራ እየተጋባሁ "እና ምንድነዉ የምታወራዉ?" አልኩት። ሚኪ ተረጋግቶ ማስረዳት ጀመረ። "ይኸዉልህ ሀቢቤ እኛ እዚህ የትምሮ ቤት ሴቶችን ስናሯሩጥ በጣም ብዙ ገንዘብ አምልጦናል። ማታ እኮ ነዉ የገባኝ። የጎረቤታችን የጋሽ አክ…

Signed Sadam Hussen(Abdurezak)

7 Feb 2022, 14:17 UTC103 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @Cocinfoo

አባት ፡ 1+1 ስንት ነው?? ልጅ ፡ 11 አባትየው መልሱ 2 ነው ብሎ ቢለው ቢያስረዳው ልጁ ገገመ፡፡ በዚህ የተናደደው አባትየው ለልጁ ሂድና 2ብስኩት ገዝተህ ና አለና ሱቅ ላከው ከሱቅ ሲመለስ አባት ፡ በል አሁን አንዱን ብስኩት ሐኔ አንዱን ደሞ ለእህትህ ስጣት ልጅ ፡ እንዴ ለኔስ😳😳 ፡ ፡ አባት ፡ ዘጠኙን ብስኩት ብላ😂😂😂 #JØÎŃ ===》@abdrearts

Signed Sadam Hussen

24 Jan 2022, 08:02 UTC87 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto

#የ12ኛ_ክፍል_ፈተና ከመጪው ጥር 24 እስከ ጥር 27 የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ይሰጣል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲሁም የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በትምህርት ስርዓቱ ላይ ያደረሰው ተፅእኖ ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል። በተለይም ወረርሽኙ ወደሀገር ከገባ በኃላ እና በትግራይ ክልል ጦርነት ከተነሳ በኃላ የዓመቱ መርሀግብር በእጅጉ ተናግቷል። ከጥቂት ወራት በፊት ብሄራዊ ፈተና የወሰዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እስካሁን ውጤት ያልተነገራቸው ሲሆን በዚህም ያለትምህርት ወራትን ለማሳለፍ ተገደዋል። እስካሁን የፈተናው ውጤት ይፋ የሚደረግበትም ቀን አልታወቀም። በትግራይ ክልል ፈተና መቀመጥ የነበረባቸው ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት ላለፉት ዓመታት በ…

Signed Sadam Hussen

22 Jan 2022, 20:05 UTC67 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @Cocinfoo

ነጫጭ ጥቁረቶች ክፍል አስራ አንድ (ፉአድ ሙና) . . ለሊት ተኝቼ ስልክ ተደወለልኝ። ስልኬን በእንቅልፍ ልቤ ለማንሳት ስታገል ወደ ታች ጣልኩት። እንደምንም ስልኬን ከአልጋ ስር አውጥቼ አነሳሁት። አዩብ ነበር። የሪም ፍቅረኛ!! እንደዉም የኢክሩን ስልክ እንዳገኝ የረዳችኝ ልጅ!! አስታወሳችኋት? "ፈዉዛኔ እንኳን ደስ አለህ!" አለኝ። "ምንድነዉ?" አልኩት ከእንቅልፌ ለመላቀቅ እየታገልኩ። "አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደርሶሀል!" አለኝ። በጣም ደስ አለኝ "አንተስ የት ደረሰህ?" "ባክህ አብረን ነን እኔም እዚሁ ነኝ።" አለኝ። ስለደወለልኝ አመስግኜዉ ስልኩን ዘጋሁት። ያዉ አዩብ የሪጅስትሬሽን ቁጥራችንን ያዉቀዉ ስለነበር ነዉ ያየልን። . ኢንተርኔቴን አብ…

Signed Sadam Hussen

11 Jan 2022, 21:28 UTC53 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @CocinfooPhoto

Photo, posted without a caption

Signed Sadam Hussen

29 Oct 2021, 07:59 UTC70 viewsread 11 August 2026

​​​​❁════❃ •እውነተኛ ታሪክ• ❃════❁ የ10 ኣመት ህፃን ልጅ ነው ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ቤት ጎራ አለ ሰው ጥቅ ብሏል ከህፃንነቱ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም ትንንሽ አይኖቹን ከርተት ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ .)- ምን ፈለክ...... አስተናጋጁዋ በቁጣ እና በንቀት (- እ....እእ....እ ...... አይስክሬም .እ..አለ ?? . ፦ ብር ይዘሃል?...... ገልመጥ አድርጋ ጠየቀችው ህፃኑም ስንት ነው አላት ፦ ብር ከሡሚኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሦቹ ውስጥ ያለውን ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ አንድ ብር ከ ሃያ አምሥት ሳንቲም ነው የያዘው ፦ "ቶሎ በል ባክህ ሌላ ስንት ምታዘ…

Signed Sadam Hussen

23 Oct 2021, 19:27 UTC59 viewsread 11 August 2026

#ዘመዶቹ.... ማታ ላይ ለአቶ ባል መልዕክት ይደርሰዋል፤ በስልክ፡፡ : ባልም ለወይዘሮ ሚስት “ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ…” ብሎ የሰማውን ያጋራል፡፡ . #ሚስትም ተበሳጭታ፦ “ቆይ ለምንድነው የሚመጡት …” . #ባል፦“እሱንማ እኔ ምን አውቃለሁ ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ፤ ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል …” . #ሚስት፦ “ስንት ሆነው ነው የሚመጡት?” . #ባል፦“እሱንስ አልጠየኳቸውም እንዲሁ እንመጣለን ሲሉ እሺ አልኩ እንጂ …” . #ሚስት፦“ታዲያ የመጡ እንደሆነሳ?” . #ባል፦“አይ! … እንድንዘጋጅ ብዬ ነው መቼስ እንግዳ ሲመጣ ዝም አይባል …” . #ሚስት፦“እኔ ምንም የማዘጋጀው የለኝም… ቤቱን እንደሆነ ያውቁታል አዲስ አይደሉም … ” . #ባል፦“የሚገዛ…

Signed Sadam Hussen

17 Oct 2021, 14:53 UTC55 viewsread 11 August 2026

ባመለጠህ ነገር ላይ አትቆጭ፤ 👉ፀፀት አይመልስልህምና። በያዝከውም ነገር ላይ አትመፃደቅ፤ 👉ሞት አይተውልህምና።። @techabdel

Signed Sadam Hussen

15 Oct 2021, 15:06 UTC54 viewsread 11 August 2026

#ገንዘብ:- እኔን አግኝና ሁሉንም ተዋቸው ይልሀል! #ጊዜ:- ሁሉንም ተውና እኔን ተከተለኝ ይልሀል! #ፍላጎትህ:- ሁሉንም ተውና ለኔ ብቻ ተጋደል ይልሀል! #ፈጣሪ_ግን:- እኔን አስታውሰኝ ሁሉንም እሰጥሀለው ይልሀል። Join👉 @techabdel Share & Invite ur Friends Have a good time🙏all sub

Signed Sadam Hussen

12 Oct 2021, 08:03 UTC65 viewsread 11 August 2026
Forwarded from @islamicchannel77

እዉነተኛ ታሪክ 😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም #ፕሮፋይል 🦋 #Part 1⃣4⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ በጣም ተናደድኩ ሀይደር የራሱን ኑሮ እየኖረ የኔን ሂወት አበላሽቶ ጨለማ አድርጎ እኔ በሂወት እያለሁ መኖር አይችልም ብየ ወሰንኩኝ አንድ ሀሳብ መጣልኝ የእሱን ሂወት ማበላሻ ......ሀይደርን ለመበቀል በጣም ቀላል ዘዴ አገኘሁ Face book ገብቼ የfb ጓደኞች እያየሁ ሚስቱን በprofile ስላየሆት የfb ጓደኛዉ እንደሆነች ብየ መፈለግ ጀመርኩኝ፡፡ ጓደኞችን ስመለከት ብዙዎቹ ጓደኞቼ ሴት ነበሩ ገረመኝ፡፡ Fb ላይ ከ3000 በላይ ጓደኞቼ ነበሩት በስንት ድካም ልፋት ቡሀላ አንድ ፎቶ አየሁ የእሱ እና የ…

Signed Sadam Hussen

11 Oct 2021, 07:41 UTC91 viewsread 11 August 2026

አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ገብቼ ብርዱን ምቋቋምበት ትኩስ ነገር አዝዤ እንደተቀመጥኩ፡ አንድ በጣም ጥሩ የለበሰ የሚያምር ቁመት ያለው ሰውዬ በእጁ ጥቁር ቦርሳ ይዞ ወደ ውስጥ ገባ፡ ወዲያው አንዲት ሴት ተከትላው ገብታ ወደእርሱ በመሄድ... "ባሌ ሞቷል ልጆቼን የማበላቸው ነገር የለኝም" ..... ሰውየው ምንም ሳይዘገይ ቦርሳውን ከፍቶ አይኔ እያየ 50ሺ ብር ቆጥሮ ሰጣት፤ እኔም በውስጤ WOW በጣም ጥሩ ሰው ነው አልኩኝ፡ ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ አንድ ወጣት መጣ እያቃሰተና እያለቀሰ፦ ወላጆቼ ሞተውብኛል "40ሺህ ብር ስጠኝ የራሴን ቢዝነስ መስራት እፈልጋለው" ሰውየው ያለ ምንም መዘግየት ቼክ አወጣና ፃፈለት...እኔም በውስጤ እልልልልልልል ይሄን ሰውዬ ፈጣሪ …

Signed Sadam Hussen

8 Oct 2021, 20:13 UTC46 viewsread 11 August 2026

እውነተኛ ታሪክ ≅ !! በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሯ ክፍል ገብታ ስታስተምር ከተማሪወቹ አንዱ ይነሳና" መምህር እቃ ተሰርቂያለሁ" ይላል። መምህሯ የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ ካጣራች በሀላ ተማሪወች ለፍተሻ እንዲዘጋጁ አደረገችና ፍተሻዋን ቀጠለች። ፣ !! በፍተሻው ሰአት ታዲያ አንዲት እድሜዋ 10 አመት የማይሞላ ተማሪ ተራዋ ደርሶ ቦርሰዋን እንድትከፍት ስትጠየቅ አሻፈረኝ ትላለች። መምህሯም በአንዲት ጦፋ አንች ሌባ አንች ነሽ የሰረቅሽው ፖሊስ ነው ምጠራልሽ እያለች ስትጮህ የሰሙት ዳይሬክተሯ ከተፍ ይላሉ። ፣ !! ይህን ጊዜ ልጅቷ የባሰ ድንጋጤና ፍርሀት እያተንቀጠቀጣች እባክሽን የቅር በይኝ እኔ ሌባ አይደለሁም ከፈለግሽ እንኪ ፈትሽኝ ግን እዚህ ከ…

Signed Sadam Hussen

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @techabdel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“🛠💡ŤÈÇH zone🔩🔧” (@techabdel), 30 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/techabdel.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV ¡ JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.