30 Mar 2026, 12:33 UTC≈2,790 views23 reactionsread 7 August 2026 Photo
Major Specifications:-
🚗 Model: Suzuki Grand Vitara (Smart Hybrid)
💪 Engine: 1.5L K-Series | 103 PS
⚙️ Transmission: 6-Speed Automatic
🛞 Drive System: 4 Wheel Drive (AllGrip Select)
⛽️ Fuel Efficiency: 21 km/L — Go further for less!
📏 Ground Clearance: 210 mm — Built for any terrain
🛢 Fuel Tank: 45 Liters
🧠 Smart Hybrid Technology
⚡️ Fuel saving performance
⚡️ Smooth driving experience
⚡️ Eco-friendly system
🛑 Saf…
❤19⚡2🔥2
30 Mar 2026, 09:29 UTC≈2,260 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
መደበኛ ሰርቪስ በዋናው መስሪያ ቤታችን!
የመኪናዎ ደህንነት እና ጥንካሬ ያሳስብዎታል? እንግዲያውስ የታምሪን ሞተርስ ባለሙያዎች መኪናዎን ለመንከባከብ ዝግጁ ናቸው።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
• የዘይት ቅየራ (Oil Change)
• የዘይት ማጣሪያ ቅየራ (Filter Replacement)
• AC and air filter ማፅዳት እና መቀየር
• የጎማ እና የእግር ፍተሻ
• የፍሬን እና ፍሪሲዮን ሸራ ፍተሻ
• አጠቃላይ የፈሳሽ መጠን ፍተሻ እና ሙሌት
• የባትሪ ጥንካሬ ምርመራ
• የመኪና እጥበትን ጨምሮ ሌሎች መደበኛ አገልግሎቶችን እንሰጣለን
አድራሻ፦ ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
❤1
30 Mar 2026, 09:29 UTC≈2,590 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዕድሉ ሳያመልጥዎት ዛሬውኑ ይወስኑ!" 📢
በታምሪን ሞተር (Tamrin Motor) የቀረበው የሱዙኪ ዲዛየር (Suzuki Dzire) የማስታወቂያ ቅናሽ ገበያ ላይ ውሏል። አሁኑኑ በመወሰን የዘመናዊው Smart Hybrid መኪና ባለቤት ይሁኑ።
ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ዛሬውኑ ይደውሉልን!
ታምሪን ሞተር - የእርስዎ አስተማማኝ አጋር!
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919 / 0998312527
❤5
30 Mar 2026, 09:29 UTC≈2,030 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
አዲሱን የሱዙኪ ግራንድ ቪታራ (Suzuki Grand Vitara) መኪናዎን ይበልጥ ምቹ እና ማራኪ የሚያደርጉ ኦሪጅናል ዕቃዎችን ይዘንልዎ ቀርበናል።
• Sporty Body Kit: ለየት ያለ ግርማ እና ስፖርታዊ ገጽታ።
• Roof Carrier: ለተጨማሪ ጭነት እና ለረጅም ጉዞ ምቾት።
• Premium Seat Cover: ለቤተሰብዎ ምቾት የሚሰጥ እና የመኪናዎን የውስጥ ክፍል የሚያስውብ ዘመናዊ ልባስ።
• Rear Spoiler: መኪናዎ ከበስተጀርባ የተሟላ ውበት እንዲኖረው።
✅ ለሁሉም መለዋወጫዎች የ 1 ዓመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን!
መኪናዎን በኦሪጅናል ዕቃዎች በማስዋብ የጥራት ተጠቃሚ ይሁኑ።
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ…
❤2
30 Mar 2026, 09:29 UTC≈2,090 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
የዘመኑን ቴክኖሎጂ ከውበት ጋር አዋህዶ የያዘው አዲሱ ሱዙኪ ዲዛይር ለከተማም ሆነ ለረጅም መንገድ ጉዞ ተመራጭ የሚያደርጉት ልዩ ባህሪያት፡
•የሃይብሪድ ቴክኖሎጂ፡
•1.2L Dualjet ሞተር፡ አስተማማኝ ጉልበትና ፍጥነት።
•ዘመናዊ የመዝናኛ ስክሪን፡ ጉዞዎን በደስታ የሚያሳልፉበት የንክኪ ስክሪን ሲስተም።
•አውቶማቲክ የፍጥነት መቆጣጠሪያ (Cruise Control)፦ እግርዎን ሳያደክሙ በቋሚ ፍጥነት እንዲነዱ የሚረዳ።
•ልዩ የነዳጅ ቆጣቢነት፡ ለኪስዎ ተስማሚ የሆነ እጅግ በጣም አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ።
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919 / 0998312527
🌐 ድረ-ገጽ…
❤1
30 Mar 2026, 09:29 UTC≈2,000 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ግራንድ ቪታራ፡ 🏔🚗
ከሱዙኪ ግራንድ ቪታራ ጋር ጉዞው ራሱ ልዩ ትርጉም አለው! በማንኛውም አስቸጋሪ መልከዓ ምድር ላይ ያለ ምንም ስጋት የሚያሽከረክሩት ፣ ኃይልን እና ዘመናዊነትን አጣምሮ የያዘ ድንቅ መኪና።
አሁኑኑ በታምሪን ሞተርስ በኩል በመግዛት፣ ከሙሉ የኩባንያ ዋስትና ጋር የህልም መኪናዎን ባለቤት ይሁኑ! ✨
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919 / 0998312527
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et
❤2
13 Feb 2026, 10:59 UTC≈3,590 views17 reactionsread 7 August 2026 Photo
ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ባለቤቶችን ፍላጎት ያማከለ ፈጣን እና ጥራት ያለው የሰርቪስ አገልግሎት በመሃል መገናኛ እንድሚያቀርብ ያውቃሉ?
• መደበኛ ሰርቪስ፦ ጊዜዎን የሚቆጥብ ቀልጣፋ አገልግሎት።
• ኦሪጅናል መለዋወጫዎች፦ ለተሽከርካሪዎ ረጅም ዕድሜ ኦሪጅናል እቃዎችን ብቻ እንጠቀማለን።
• ብቁ መካኒኮች፦ በሰለጠኑና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የታገዘ ጥገና።
በሥራ ሰዓት፦ከሰኞ እስከ አርብ፡ [ጠዋት 2:00 - ምሽት 1:00] ፣ ቅዳሜ፡ [ጠዋት 2፡00-11፡00] በጥገና ማዕከላችን በመምጣት የጥራት ልዩነቱን ይመልከቱ።
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦
0…
❤11🐳6
12 Jan 2026, 13:48 UTC≈4,240 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለሱዙኪ መኪናዎ ኦሪጅናል መለዋወጫዎችን ከታምሪን ሞተርስ ያገኛሉ!
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል እና አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርቧል!
የሱዙኪ መኪናዎን ጥራትና ብቃት ለመጠበቅ ኦሪጅናል መለዋወጫዎችን ይጠቀሙ።
አድራሻ
📍 ሳሪስ አደይ አበባ
📞 0933641371/ 0953717171
🌐 www.tamrin.com.et
#TamrinMotors #KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki
❤7
8 Jan 2026, 08:25 UTC≈4,280 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
በዓሉን በአዲስ መኪና! 🎁✨
የገና ስጦታዎን አሁኑኑ ይዘዙ! 🎄🚢
አዲሶቹ Hybrid Dzire መኪናዎች ታምሪን ሞተርስ ወደ ሀገር ውስጥ በማስግባት ላይ ነው።
ይህ የገና በዓል ሳይረፍድብዎ አዲስ መኪና ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ አጋጣሚ ነው።
ቀድመው ይመዝገቡ!
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919
🌐 www.tamrin.com.et
#TamrinMotors #SuzukiDzire #Hybrid#መኪና
❤7🎉1
6 Jan 2026, 10:29 UTC≈3,940 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለደህንነትዎ ቅድሚያ የሚሰጥ ምርጥ ምርጫ - ሀይብሪድ ሱዙኪ ዲዛየር (Hybrid Suzuki Dzire)! 🚗✨
ታምሪን ሞተርስ የቤተሰብዎን ደህንነት እና ምቾት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የ5-ኮከብ NCAP የደህንነት ደረጃ ያለውን ሱዙኪ ዲዛየር አቅርቦሎታል። በቴክኖሎጂ የበለፀጉ የደህንነት አማራጮችን አቀናጅቶ የያዘ በመሆኑ ለጉዞዎ ሙሉ እምነትን ይሰጥዎታል።
ለምን ሱዙኪ ዲዛየርን ይመርጣሉ?
•ባለ 5-ኮከብ NCAP የደህንነት ደረጃ፡
•የላቀ የኤርባግ ሲስተም (Advanced Airbag System)፡
•ጠንካራ የመኪና አካል (Strong Body Structure):
የበዓል ቅናሽ ላይ እንገኛለን! አሁኑኑ ይደውሉልን።
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደ…
❤6
25 Dec 2025, 11:15 UTC≈3,780 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለእርስዎ የተዘጋጀ አዲስ Hybrid Dzire መኪና!
ከውጫዊ ውበት ጀምሮ እስከ ውስጣዊ ምቾት ያጣመረውን Hybrid Dzire ታምሪን ሞተርስ አቅርቦሎታል።
📣 ዛሬውኑ ይጎብኙን!
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ያገኙናል!
ወይም
0975191919
0975212121 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#SUZUKI #NowAvailable#SuzukiEthiopia
❤5👍5
29 Nov 2025, 08:54 UTC≈4,500 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለዕለታዊ ጉዞዎች አስተማማኝ 00 ኪ.ሜ መኪና!
ምቹ፣ ነዳጅ ቆጣቢ እና ለከተማ ጎዳናዎች ተስማሚ የሆነው SUZUKI ALTO ከታምሪን ሞተር ያገኙታል
ወጪዎን ቆጥቦ በሊትር እስከ 24 ኪሎ ሜትር ድረስ የሚሄደውን Suzuki ALTO ከታምሪን ሞተርስ በተመቻቹ የብድር አማራጮች መግዛት ይችላሉ!
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መስቀለኛ መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ከሚገኘው ሾውሩም በመምጣት ይጎብኙን!
ለበለጠ መረጃ
0975212121
0975191919 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#suzuki #alto #Ethiopia
❤4👍4
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @tamrinmotors. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.