7 Aug 2026, 21:41 UTC240 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @IbnShifa
በሠለፊዮች አንድነት ላይ የሸይኽ ረቢዕ ምክር!!
———
የዘመናችን የጀርህና ተዕዲል ባንዲራ ተሸካሚው ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ ቢን ሓዲ'ል መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ሠለፊዮች አንድነታቸውን አጥብቀው መጠበቅ እንደሚገባቸው ጠንከር አድርገው ሲናገሩ እንዲህ አሉ:-
“…እኔ አንድን ያጠፋ (ስህተት የሰራን) ሰው እመክራለሁ!! ስህተት ላይ ለመሆኑ ጥርጥር የለውምኮ፣ ግን እያወቅኩ ተደጋጋሚ ጥረቶችን በማድረግ ህክምና እሰጠዋለሁ፣ የሚሳሳተው ያውቃል። የታመመ ሰው ዝም ካለ ሃኪም ቤት እናደርሰዋለን እንጂ በዚያው አባብሰን አንገድለውም! ባረከላሁ ፊኩም። ሀዳዲዮች ግን አንድ ሰው ላይ ትንሽ ቁስል ካገኙበት ያባብሱበታል… ማቆሚያም የለውም፣ ይልቁንም ሌላ ነገር ካሰቡበ…
Signed طه خضر أبوعبد الله
7 Aug 2026, 21:30 UTC≈2,980 viewsread 12 August 2026 الحمد لله على ما أنعم وعافى!
فمن أعظم النعم أن يعيش المرء بقلب نقي، سليم من المكر والخديعة، ويصبح معافى من الحقد والحسد والمكر على أخيه، فمن ابتلي بذلك فقد ابتلي!
Signed طه خضر أبوعبد الله
7 Aug 2026, 20:20 UTC192 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @HussinAssiltyVideo
Video, posted without a caption
Signed طه خضر أبوعبد الله
7 Aug 2026, 20:20 UTC209 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @HussinAssilty
رحمه الله رحمة واسعة ما أشد حرصه في رأب الصدع وجمع كلمة السلفيين في كل مكان كما عهدناه . فلا تتسلط يا أخي السلفي على أخيك السلفي بمجرد غلطة أو غلطتين التي لا تصل إلى حد البدعة والخروج من السنة فاصبر على أخيك وانصحه وتلطف به واحذر أن تقع في شباك الحدادية وأنت لا تشعر . ولهذا قال عدد من السلف " واستوصوا بأهل السنة خيرا وهم أقل الناس" وإن لم تصبر على أخيك السلفي فعلى من تصبر ؟ وما مقدار الصبر عندك ؟ واقتد بالأنبياء فنعم…
Signed طه خضر أبوعبد الله
6 Aug 2026, 12:23 UTC239 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @HussinAssiltyPhoto
صورة من حسين عبد الله
Signed طه خضر أبوعبد الله
6 Aug 2026, 12:23 UTC333 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @alateriqilhaq
🔷አህለሱናዎች ተዋደዱ
ከሸይኽ ረቢዕ - ረሂመሁሏህ - መልዕክት
"እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ፣ ወንድማማች ሁኑ። በኢስላማዊ ስነ-ምግባርና ስርዓት ተከባበሩ። እርስ በርሳችሁ ምህረትና ርህራሄ አሳዩ። ምክንያቱም የፈጠራና የስህተት ባለቤቶች ፣ የተለያዩ የእምነት አንጃዎች በሱና ሰዎች ላይ አንድ ሆነው እየተዋጉ ነው። ሀዳድያ የሱና ሰዎችን በመዋጋት የአንበሳውን ድርሻ ይዟል። ነገር ግን አሏህ ቀደም ሲል ጦራቸውን እንደሰበረው - ኢንሻአሏህ - አሁንም ይሰብራል በኋላም ይሰብራል።"
المجموع ٤٤٣/٩
العلامة ربيع بن هادي عمير
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Signed طه خضر أبوعبد الله
4 Aug 2026, 14:33 UTC381 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @alateriqilhaq
🔷ልቦና ሲታመም ፤ በቡድን ፍላጎት ሲጠቃ
ሸይኽ አህመድ አሱበዒይ - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"ሱና ሲጣስና ተከታዮቹ ሲጠቁ ፣ ጉዳዩ አንተን እንደማይመለከትና ልብህ ቀዝቅዞ ከተመለከትህ ፣ ልብህ ታሟል ፣ በቡድኖች ፍላጎት ተጠቅቷል።"
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Signed طه خضر أبوعبد الله
4 Aug 2026, 14:33 UTC261 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @HussinAssilty
*إذا رأيت نفسك تُنتهك أستار السنة ، ويُعتدى على أهلها وأنت بارد القلب ، وكأن القضية لا تعنيك ! فقلبك مريض وقد بُليت بهوى الجماعات .*
*الشيخ أحمد السبيعي حفظه الله*
Signed طه خضر أبوعبد الله
4 Aug 2026, 14:32 UTC196 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @HussinAssiltyPhoto
صورة من حسين عبد الله
Signed طه خضر أبوعبد الله
4 Aug 2026, 14:32 UTC354 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @IbnShifa
ብዙዎች ዘንድ መሬት ላይ ያለ ተጨባጭ!!
———
“የአዕምሮ ባለቤት የሆነ ሰው እውነታው ግልፅ ሲሆንለት አስተሳሰቡን ይቀይራል፣ አላዋቂ መሃይም የሆነ ሰው ግን እውነታው አስተሳሰቡን ሲቃረንበት እውነታውን ለአስተሳሰቡ ብሎ ይቀይረዋል።”
ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን (ሀፊዘሁላህ) ቻናል የተወሰደ ብዙዎች ያሉበትን እውነታ የሚገልፅ ገራሚ ንግግር ነው።
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ↘️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Signed طه خضر أبوعبد الله
2 Aug 2026, 19:03 UTC433 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @IbnShifa
🔷ጀርህና ተዕዲል
እወቅ - ወፈቀከሏህ -
"(በሰዎች ላይ) ትችትና ፍትሃዊ ማረጋገጫ መስጠት - ውስን እውቀት ፣ ስለዚህ ጉዳይ ከተጻፉ መጽሐፎች የእውቀት እጥረት ያለባቸው ፣ የሱና መሪዎችን ንግግር ያላወቁ ፣ በዘፈቀደ የሚረግጡ እና በጭፍን የሚደናበሩ አካላት እንደሚገምቱት ያለማስረጃና አስረጅ የሰዎችን ክብር መንካት ሳይሆን - ሸሪዓን መጠበቅና ስለአሏህ ሀይማኖት ምክር ነው።"
الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
الجامع لشبهات المميعة ودحضها ص (٣) مكتبة دار الهجرتين / بقلم أبو قتيبة الدغويي
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Signed طه خضر أبوعبد الله
2 Aug 2026, 13:03 UTC344 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @HussinAssiltyPhoto
Photo, posted without a caption
Signed طه خضر أبوعبد الله
Showing the 12 most recent of 26 posts we hold for @tahakedirabuabdillah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.