ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 692 ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል። ቅዳሜ ሐምሌ17/2013 ዓ.ም ከሚመረቁት ተማሪዎቹ 856ቱ ሴቶች ናቸው። ተማሪዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ ስልጠናቸውን የተከታተሉ 13ኛ ዙር ተመራቂዎች እንደሆኑ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news

Channel
ATC NEWS
@super_european_leagu
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
13subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001315648699 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @super_european_leagu |
| Description | #ADDIS- ABEBA: ETHIOPIA |
| Created | Between 1 March 2018 and 25 June 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/super_european_leagu |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 02:46 | 13 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:18 | 13 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 25 June 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 24 July 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 30
- Links
- 4
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
📌"ካካ ፣ዱንጋ ፣ ሳሙኤል ኢቶ እና ድሮግባን ጨምሮ 42 የብራዚልና የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ሊጫወቱ ነው የፊታችን ህዳር 16/2014 ዓ/ም ከአፍሪካና ከብራዚል የተውጣጡ ምርጥና ኮከብ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው "ሰላምና ቱሪዝም " በሚል መሪ ቃል ይጫወታሉ። አስደናቂ ብቃታቸውን እንደሚሳዩንም ይጠበቃል። ከብራዚል ካካ ፣ዱን፣ ሮናልዶ እና ሌሎች ከአፍሪካ ሳሙኤል ኢቶ እና ድሮግባ ሌሎችን ጨምሮ 42 የብራዚልና የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ይጫወታሉ ተብሏል። እነዚህን ተጫዋቾች ወደ ሀገራችን የሚያስመጣቸው #LOVE_TO_NATION የተባለ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ከመንግስት ጀምሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የቻለውን አስተ…
#UniversityofGonder ዩኒቨርሲቲያችን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ፣ በሦስተኛ ዲግሪ፣ በስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ኘሮግራሞች ያሰለጠናቸውን 5,710 ተማሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2013 ዓ.ም በደማቅ ስነሥርዓት ያስመርቃል። ይህ በዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄድ የምረቃ ፕሮግራም ማለት ነው፡፡ የዚህ ዓመት ተመራቂዎች በርካታ አገራዊና ዓለማቀፋዊ የተፈጥሮ እና የሰው ሠራሽ ችግሮችንና ውጣ ውረዶችን አልፈው ለዚህ የበቁ በመሆናቸው ከሌሎች ዓመታት ተመራቂዎቻችን ልዩ ያደርጋቸዋል። ውድ እጩ ተመራቂ ተማሪዎቻችንና የተመራቂ ቤተሰቦች፣ መላ የዩኒቨርሲቲያችን ማሕበረሰብ አባላትና ለተቋማችን ስኬት ያለሰለሰ ጥረት ያደረጋችሁ አጋ…
ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩንቨርሲቲዎች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ተገኝተው ልጆቻቸው እንዲመለሱ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ! ልጆቻቸውን ትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ልከው የሚያስተምሩ ወላጆች እንዲሁም ቤተሰቦች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት( UN) የአዲስ አበባ ቢሮ ፊት ለፊት በአሁን ሰዓት ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።ወላጆች እና ቤተሰቦች ለትምህርት የላኳቸው ልጆቻቸው እንዲመለሱላቸው አጥብቀው እየጠየቁ ናቸው። (አ ፕ ድ) @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
#Advertisement 💻ከSam Computers ለ15 ቀን ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ ✅ Kids Tablet 16gb/2gb 3500br ✅Hp elitepad 1000 G2 10500br ✅Hp i5 1tb/8gb ram 18500br ✅ Hp i5 7th 24500br ✅ Hp i5 7th 2gb Graphics 29500br ✅ dell Latitude 256 ssd/8Gb ram 20,000 በተጨማሪም 🔴 ✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር ይደውሉ 👇 ☎️+251913072953 📩 @Samv00 ያናግሩን 👉 አዳዲስ ላፕቶፖች 👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች በ ጥራት …
#Advertisement ለ Entrance Exam ተፈታኝ ተማሪዎች ከ100 በላይ ቲቶርያል ቪድዮዎችን እንዲሁም ለግቢ ተማሪዎች Freshman ኮርስን ጨምሮ ከ150 በላይ ቪድዮዎችን ያገኛሉ። UEE Questions Solution👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xx0vMnj5Pj81cuuC3qxSF4D General Physics Tutorial👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xywspwPvHBbLVmr-OPUQ8L7 Logic and Critical Thinking👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xyyBNJusZbYd2_-VXkodf…
#SemeraUniversity 💥ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ የክረምት (Summer) ተማሪዎች በሙሉ የ2013 የትምህርት ዘመን የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከ ሃምሌ 19 እስከ 20/7/2013 መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሱት ቀናት ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ምዝገባ እንድታከናውኑ እያሳሰብን፤ እንዲሁም #FirstDay #FirstClass ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ ማለትም በ21//2013 መሆኑን አውቃችሁ ሁሉም ተማሪ በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት በተመደባችሁበት ክፍል በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ እናሳውቃለን፡፡ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_n…
#WolloUniversity ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ እና የ2ኛ ዲግሪ የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ላይ ማስተካከያ አድርጓል። የ3ኛ እና 4ኛ የክረምት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣ ነባር የ2ኛ ዲግሪ የክረምት ተማሪዎች እና የ'PGDT' 6ኛ የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 17 እና 18 /2013 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የሁሉም የ2ኛ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ እና የሁሉም የ5ኛ የክረምት ተመራቂዎች ምዝገባ ነሐሴ 01/2013 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቋል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ተማሪዎች የዶርም ምደባን 👇 https://t.me/atc_edu/2601 ፨ለጥቆማ 👇 …
#DireDawaUniversity ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ድሕረ - ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በCOVID 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የክረምት ድሕረ- ምረቃ ፕሮግራም በ2013 ዓ.ም ለማስጀመር ዝግጅቱን ስላጠናቀቀ 2ኛ አመትና ከዚያ በላይ ያላችሁ የክረምት የድሕረ ምረቃ ተማሪዎች ሐምሌ 20/2013 ዓ/ም የክረምት የድሕረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ: ➢ ተማሪዎች በጉዞ ላይም ሆነ በግቢ ዉስጥ የሚኖራቸው እንቅስቃሴ ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዞ የተቀመጡ መመሪያዎች ማክበር ይጠበቅባችዋል ➢ ለተጨማሪ…
Photo, posted without a caption
#GradingScale #MoSHE #AAU በአሁኑ ሰዓት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች እየተሰጠ በሚገኘው Orientation የተገለፀ የግሬድ ስኬል ፨በምስሉ ላይ የምትመለከቱት Grading Scale በሁሉም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ የሚተገበር ይሆናል። ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
#MizanTepiUniversity ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኔ 29 እና 30/2013 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል። በማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመደቡ ተማሪዎች ሚዛን አማን በሚገኘው 'ሚዛን ጊቢ' ፤ በተፈጥሮ ሳይንስ የተመደቡ ደግሞ ቴፒ በሚገኘው 'ቴፒ ጊቢ' በተገለፁት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦ • የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና 3 ኮፒ • ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ • የቅርብ ጊዜ የሆነ 3×4 ፎ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @super_european_leagu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@super_european_leagu named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ATC NEWS” (@super_european_leagu), 13 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/super_european_leagu.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.