https://t.me/COMMUNITY_AHMED_DRUGS_IMPORTERS

Channel
ሱመያ የየቲሞችና የልማት መረዳጃ ተቋም
@sumeyacharity
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
89subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001263794130 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sumeyacharity |
| Description | ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሱመያ የየቲሞችና የልማት መረዳጃ የሚገኘው ሳሪስ አካባቢ ሲሆን ✔️አላማችን 🔻የቲምና አቅመ ደካማዎችን መርዳት 🔻ሙስሊሙ ማህበረሰብ የነብያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አስተምህሮ በመከተል የተውሂድ እና ሱናን መንገድ ማጠናከር ነዉ |
| Created | Between 1 March 2018 and 10 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/sumeyacharity |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 14:47 | 89 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:13 | 89 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 14 August 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 48
- Videos
- 5
- Links
- 20
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 50s
- Average length
- 50s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
⭕️ የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ። የሱና ወንድማችን አብዱ ሰይድ ይባላል። በልጅነቱ በሆነ አጋጣሚ በተፈጠረ አደጋ አንድ አይኑን አጥቶ ሲኖር የነበረና በችግርና በመከራ ውስጥም ቢሆን አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል።አላህ አግርቶሎት በቀረችው በአንድ አይኑ #ቁረአንም_ሀፍዟል እስካሁን በቆየበትም ጊዜ ለሱና ባለው ጉጉትና ፍላጎት የተነሳ ከቤተሰቦቹ ተገሎና ርቆ ምንም እገዛ እንኳን የማያደርጉለትና ዘወር ብለው የማ…
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱመያ የየቲሞችና የልማት መርጃ ተቋም ከዚ በፊት ሲያደርግ እንደነበረው በዘንድሮ ረመዳንም ዘካተል ፊጥርን ለመሰበሰብ ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቆታል አላህ ግዴታ ያደረገብን ገንዘባችንን በተገቢው ቦታ እና ለተገቢው ሰው ይስጡ በአማና ለተባሉት ሰዋች እናደርሳለን ! ለበለጠ መረጃ 0967994083 0986990930 https://t.me/sumeyacharity
ጨረቃ በተለያዩ የሳዑዲ አካባቢዎች ስለታየች ነገ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል! እንኳን አደረሳችሁ! አላህ በኸይር የምንፆመው፣ ወንጀላችንን የምናሰምርበት፣ ራሳችንን የምንቀይርበት፣ አላማውንም የምናሳካበት ወር ያድርግልን።
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሱመያ አባለት እንኳን ለ1443 ዓ.ሂ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ሱመያ የልማት እና መረዳጃ ተቋም መጪው ረመዳን ለአቅመ ደካሞችና የቲም ቤተሰቦች የኢፍጣር አስቤዛ ግብአቶችን ለማሟላት ከወዲሁ እንቅስቃሴ ጀምሯል። በዚህ በጎ ተግባር ላይ በቁሳቁስም ሆነ በገንዘብ በመሳተፍ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ለአንድ ቤተሰብ #ሙሉ አስቤዛ 2500 #ግማሽ አስቤዛ 1250 በግብዐት መደገፍ ለምትፈልጉ *ዱቄት *የሾርባ እህል *ዘይት *ሩዝ *ቴምር ለበለጠ መረጃ #ስልክ ቁጥር 0967994083 0986990930 በቴሌግራም @sumeyameredaja " ከላይ ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ በምድር ላሉት እዘኑ" ረሱ…
★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦ فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና። »🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦ فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52) وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205…
📌 በተከበሩት ወራቶች ነብሳችንን ከመበደል እንጠንቀቅ!! ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ነው። የአላህ ሰላምና እዝነት በተከበሩት መልእክተኛ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን። በመቀጠል፤ አላህ እንዲህ ይላል፤ [إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِنْدَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْراً فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ذَلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ فَلا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنْفُسَكُمْ] التوبة/36 « አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር፤ በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ (በጥብቁ ሰሌዳ ለው…
▪️#ሙሐረም_እና_የዐሹራ_ፆም 🔻በሙስሊሞች አቆጣጠር የመጨረሻው ወር ዙልሒጃህ ሲሆን የአዲሱ አመት የመጀመርያ ወር ደግሞ ሙሐረም ይባላል። ሙሐረም ከተከበሩት ኣራቱ ወራቶች ማለትም (ዙልቂዕዳህ ፣ ዙልሒጃህ ፣ ሙሐረም እና ረጀብ) ውስጥ አንዱ ነው። የአሏህ ወርም በመባል ይጠራል። ወሩን መፆምም ተወዳጅ ነው። ከአቡሁረይራ ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከረመዷን ወር በኋላ በላጩ ፆም ፤ የአሏህ ወር የሙሐረም ፆም ነው። ] (ሙስሊም ፥ 1163). ° 🔻የሙሐረም ወር ለየት ከሚያደርገው ውስጥ አንዱ በውስጡ የዐሹራ ቀንን መያዙ ነው። ይህም የዐሹራ ቀን የረመዷን ወር ፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ከመደረጉ በፊት በግዴታነት ይፆም …
ባረከላሁለኩማ ወባሪክ ዐለይኩማ ወጀመዐ በይነኩማ ፊል ኸይር ለእህታችን አሚራ
الله ٲڪبر، الله ٲڪبر لا ٳله ٳلا الله الله ٲڪبر، الله ٲڪبر ولله الحمد عيد مبارك كل عام وأنتم بخير ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል EID_MUBAREK✨🌙 #ሱመያ ጀመአ
Photo, posted without a caption
የአረፋን ቀን የተመለከቱ ወርቃማ ምክሮች 👉 ይህን ቀን መፆም የሁለት አመታትን ወንጀል ያስምራል፤ ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት። 👉 በዚህ ቀን የሚደረግ ዱዓእ በአላህ ፍቃድ ተመላሽ አይሆንም። አላህ ዱዓዎችን የሚቀበልበት ቀን ነው። ጭንቀት ፣ ሀጃ ፣ ምኞት ያላችሁ ሁሉ ይህችን ቀን በዱዓእ ሳትቦዝኑ አሳልፉት። 👉 ሰለፎች እንዲህ ይላሉ፦ 『በአረፋ ቀን የምናደርገው ዱዓእ ተቀባይነት ስለመሆኑ የማንጠራጠር በመሆናችን ሀጃችንን ለዚያ ቀን እናቆይ ነበር።』 👉 እንደዚሁ ከቀደምት ደጋግ ሰዎች አንዱ እንዲህ ይላሉ ፦ 『በአላህ እምላለሁ በአረፋ ቀን ዱኣ አድርጌ አላውቅም ሌላ አረፋ ከመምጣቱ በፊት አላህን የጠየቅኩት ሀጃዬ ሙሉ ለሙሉ ተፈፅሞልኝ ያገ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sumeyacharity. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@sumeyacharity named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሱመያ የየቲሞችና የልማት መረዳጃ ተቋም” (@sumeyacharity), 89 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sumeyacharity.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.