ጅማ ዩኒቨርሲቲ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ቀን የካቲት 6 /2013 ዓ.ም ነው ተብላችኋል፡፡ @studentnewschannel

Channel
Student news channel
@studentnewschannel
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
116subscribers
-6 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001355707911 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @studentnewschannel |
| Created | Between 1 March 2018 and 21 January 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 1 September 2026 |
| On Telegram | t.me/studentnewschannel |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Sept 2026, 02:15 | 116 | -3 |
| 24 Aug 2026, 04:14 | 119 | -3 |
| 9 Aug 2026, 03:30 | 122 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:49 | 122 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 21 January 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 February 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ገለጸ፡፡ ከትግራይና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የ12ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ኤጀንሲው ገልጿል፡፡ ፈተናው በበይነ መረብ (በኦንላይን) እንደሚሰጥ የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ ገልጸዋል፡፡ ለፈተናው የሚያስፈልጉ የግብዓትና የስልጠና ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ዳይሬክተሩ መግለፃቸውን አሃዱ ኤፍ ኤም ዘግቧል። ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @studentnewschannelbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላ…
#AxumUniversitiy የአክሱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ኲሓ ካምፓስ እንድትገቡ የተገለፀ ቢሆንም በተደረገ ማስተካከይ ወደ ዋና ጊቢ እንድትገቡ ተወስኗል :: ይህን ተገንዘባችሁ በዋና ግቢ ተገኝተው report እንድታረጉ እናሳስባለን :: ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፅህፈት ቤት ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @studentnewschannelbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @studentnewschannel
#OdaBultumUniversity የኦዳ ቡልቱም ዩንቨርሲቲ አንደኛ ፣ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች ጥር 29 እና ጥር 30 የመግቢያ ቀን ተብላቹሃል ❗️
#Debre_Markos Universitiy Freshman students Final Exam Schedule ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @studentnewschannelbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @studentnewschannel
📌የዲላ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ማለትም #2012 ላይ አንደኛ ዓመት የነበራቹህ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥር 27 እና ጥር 28 ከሚገቡ ተማሪዎች ጋር አትገቡም ❗️ 📌አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የካቲት መጨረሻ ላይ እንደሚጠሩ ከዩንቨርሲቲው ደውለን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @studentnewschannelbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @studentnewschannel
#BahirdarUniversitiy በ#2012 መደበኛ የቅድመ ምረቃ ሁለተኛ ዓመት (first semister) የነበራቹህና በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን ያቋረጣቹህ ተማሪዎች በልዩ መርሃ ግብር ትምህርታችሁን አጠናቃቹህ ከየባቾቻቹህ ጋር ቀጣዩን ሴማስተር እንድትቀጥሉ ፕሮግራም ስለተያዘ እስከ ጥር#24 በየትምህርት ክፍሎቻቹህ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብላቹሃል ❗️
#DillaUniversity የዲላ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የወሰናቸውን ውሳኔዎች 👇 1, ማንኛውም ተመራቂ ተማሪ 2 እና ከዚያ በላይ 'F' ያለው 15 ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ተፈትኖ አሻሽሎ እንዲወጣ ተወስኗል። 2,የምረቃ ፕሮግራም ሀሙስ ከ አንድ ሰዓት እስከ አራት ሰዓት እንዲሆን 3, add and drop case ያለባቸው ተማሪዎች ስማቸው ቀርቦ ለቀጣይ ሴኔት አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጥበት 4,ሁሉም መደበኛ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፍሬሽ ማን በስተቀር ከጥር 27-28 እንዲገቡ ተወስኗል። 5,የሁሉንም ተመራቂ ተማሪዎች እስታተስ አፅድቆ መመረቃቸውን አውጇል። 6,በየትምህርት ክፍሉ ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ሴት ተማሪዎች ተወ…
#BongaUniversitiy የቦንጋ ዩንቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥር 27 እና 28 ወደ ዩንቨርሲቲው በመግባት ሪፖርት እንድታደርጉ እና በኮቪድ ምክንያት ያቋረጣችሁትን ትምህርት እንድትቀጥሉ ተብላቹሃል ❗️ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @studentnewschannelbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @studentnewschannel
#DillaUniversitiy ለሁሉም የፍሬሽ ማን ተማሪዎች በሙሉ ******************** እንደሚታወቀዉ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ማለትም በ18/05/13 በዋለዉ ሴኔት መሠረት የፍሬሽ ማን ተመሪዎች ከጥር 27-28 ባለው የተማሪዎች ቅበላ መርሀግብር ላይ እንደማይሳተፉ የወሰነ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ምክንያቱ ምን እንደሆነ ብዙ ሰዎች በውስጥ መስመር ጠይቃችሁኛል። ይህ ሊሆን የቻለበት ዋነኛው ነገር በሰላም ሚኒስቴር መልማይነት ከ20,000 በለይ ስራ አጦች ተመልምለው የበጎ አድራጎት ስልጠና ለመሠልጠን በ22 በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ተከፋፍለው ለ 45 ቀን ያክል እንዲሰለጥኑ መደረጉ ይታወቃል። በዚህ የተነሳ ተቋማችን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ወ…
#JigjigaUniversity የጅግጅጋ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ጥር 29 እና ጥር 30 ወደ ግቢ የመግቢያ ቀን መሆኑን ሰምተናል። ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @studentnewschannelbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @studentnewschannel
#DebreMarkosUniversity #GonderUniversitiy 📌የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 3 ሺህ 893 ተማሪዎችን ዛሬ ና ነገ ያስመርቃል፡፡ ዩኒቨርስቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በመሬት አስተዳደር ዘርፍ ያስተማራቸውን 30 ተማሪዎችም ለምረቃ ያበቃል፡፡ 📌በተያያዘ ዜና የጎንደር ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸዉን በመጀመሪያ ድግሪ በሁለተኛ፤ በሶስተኛና በሰብ ሰፔሻል የህክምና ትምህርት 6 ሺህ 688 ተማሪዎች በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በምረቃ ስነ ስርዐቱ ላይ ጥሪ የተደረገላቸዉ የክልሉ እና የፌደራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ተገኝተዋል። 💠ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @studentnewschannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@studentnewschannel named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 11 posts, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Student news channel” (@studentnewschannel), 116 subscribers as measured 1 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/studentnewschannel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.