ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለ230 አቅመ ደካሞች የምሳ ግብዣ አደረጉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ለጎዳና ተዳዳሪዎች፣ ጧሪ ለሌላቸው አቅመ ደካማ አዛውንቶችና ቤተሰብ ለሌላቸው ህጻናት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የምሳ ግብዣ አድርገዋል፡፡ በምሳ ግብዣው የተሰተፉ 230 ዜጎች መሆናቸው ታውቋል። እነዚሁ የህብረተሰብ ክፍሎች በትንሳኤ በዓል ምክንያት ተጠርተው የምሳ ግብዥ የተደረጋላቸው መሆኑን ያልጠበቁት መሆኑን በመግለጸ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አመስግነዋል፡፡ ዘገባው የኢፕድ ነው ።

Channel
South Radio And Television Agency
@srtachannel
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
2,371subscribers
-64 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001454963307 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @srtachannel |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 November 2026 |
| Measurements held | 26 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 November 2026 |
| On Telegram | t.me/srtachannel |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 15 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Nov 2026, 21:55 | 2,371 | -3 |
| 9 Nov 2026, 18:12 | 2,374 | -2 |
| 6 Nov 2026, 01:20 | 2,376 | -2 |
| 3 Nov 2026, 08:07 | 2,378 | -2 |
| 28 Oct 2026, 07:37 | 2,380 | +1 |
| 25 Oct 2026, 01:27 | 2,379 | -1 |
| 21 Oct 2026, 23:25 | 2,380 | -4 |
| 19 Oct 2026, 02:27 | 2,384 | -2 |
| 15 Oct 2026, 22:28 | 2,386 | -4 |
| 13 Oct 2026, 09:10 | 2,390 | -1 |
| 7 Oct 2026, 03:22 | 2,391 | -5 |
| 29 Sept 2026, 20:40 | 2,396 | -2 |
| 19 Sept 2026, 12:19 | 2,398 | -5 |
| 15 Sept 2026, 11:01 | 2,403 | -2 |
| 12 Sept 2026, 04:38 | 2,405 | -1 |
| 7 Sept 2026, 17:15 | 2,406 | -5 |
| 2 Sept 2026, 22:29 | 2,411 | -3 |
| 31 Aug 2026, 01:37 | 2,414 | -2 |
| 27 Aug 2026, 20:17 | 2,416 | -7 |
| 25 Aug 2026, 00:05 | 2,423 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 22 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 April 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፌደራል ጉምሩክ ኮሚሽንና ብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ያሰባሰበውን ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አስረከበ ሚኒስቴሩ የትንሳዔ በዓልንና የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ምግባረ ሰናይ ማዕከላት ተጠልለው ለሚገኙ አረጋውያን፤ አቅመ ደካሞች፤ አካል ጉዳተኞች እና የአእምሮ ሕሙማን ነው ድጋፉን ያደረገው። በድጋፍ መርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያን፤ ጧሪና ጠያቂ ያጡ፤ የአእምሮ ሕሙማንና አካል ጉዳተኞችን በአጠቃላይ በተለያየ ችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን መደገፍና የሚፈልጉትን ጤናማ ሕይወት እንዲኖ…
በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች ጋር ተወያየ በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራችና ሊቀመንበር ሜሌንዳ ጌትስ ጋር ውይይት አድርጓል። ውይይቱ ፋውንዴሽኑ በጤና፣ ግብርናና ዲጂታል ዘርፎች ለኢትዮጵያ እያደረገ ባለው ድጋፍ ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። የልዑካን ቡድኑ ውይይቱን ያደረገው በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ባንክና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ስብስባ ጎን ለጎን መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ማኔጅመንት አባላት በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ)የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤልን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የሆስፒታሉ ከፍተኛ አመራሮችና የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ ግዳጅ ላይ ጉዳት ደርሶባቸው በፖሊስ ሆስፒታል በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ። ከሸኔና ከህወሃት አሸባሪ ቡድኖች ጋር በተለያዩ ግንባሮች በጀግንነት ሲፋለሙ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታሉ በህክምና ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የአፋር ፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት፣ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
"እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ስናስብ ቀድሞ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ክህደት፣ ሤራና ፍርደ ገምድልነት ለጊዜው ያሸነፉ ቢመስሉም በመጨረሻ እንደሚሸነፉ ነው። ትንሣኤው ተበስሮ እውነትና ደግነት ድል አድርገው እስኪታዩ ድረስ፣ ክፋትና ውሸት እንደ ቋጥኝ ገዝፈው ታይተዋል፣ እንደ ተራራ የማይነቀነቁ ሆነው ቆይተዋል። የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የአራት ወገኖ…
ፊቼ ጫምባላላ የአለም ቅርስ በመሆኑ ሁሉም ሊጠብቀውና በደስታ በደማቅ ሁኔታ ሊያከብረው ይገባል ፊቼ ጫምባላላ የአለም ቅርስ በመሆኑ ሁሉም ሊጠብቀውና በደስታ በደማቅ ሁኔታ ሊያከብረው እንደሚገባ ተገለፀ። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር እንዲያስችል ለበዓሉ አከባበር ለቅድመና ድህረ ዝግጅት ሥራ የተዋቀረው አብይ ኮሚቴ ሥራን ገመገሙ። የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነው ፊቼ ጫምባላላ የአለም ቅርስ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን በደማቅ ሁኔታ በአደባባይ በታላቁ ጉዱማሌ የሚከበር በዓል ነው፤ አባቶችም ከጥንት ጀምረው የዘመን መለወጫውን አድስ ዓመት በማክበር ለት…
" ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኃይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል።" - ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠ/አዛዥ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ)ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኃይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል። መሥዋዕትነት፣ ትጋት፣ ዕውቀት፣ ርኅራኄ እና አንድነት ሀገራችንን ልትደርስበት ወደሚገባት ከፍታ ያሻግሯታል። ምንጭ ፡ መከላከያ ሠራዊት
የ2014 ዓ.ም የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ማዕድ የማጋራት መረሃግብር ተከናወነ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) የ2014 ዓ.ም የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ አስተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ማዕድ የማጋራት መረሃግብር አከናወነ። በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ማሩ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉና ላስተባበሩ አካላት ምስጋና አቅርበዉ በበዓሉ የተለመደው ድጋፍ በሌላ ወቅትም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል። በዓሉ የመደጋገፍና የአብሮ…
አስተዳደሩ የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ300 አቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረገ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር የጌታችን የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት ድጋፍ ለሚሹ ለተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ቁሣቁሶችንና የአልባሳት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ወ/ሮ ምስጋና በቀለ የዲላ ዙሪያ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ጽ/ቤ ኃላፊ ከ500 በላይ ለሚሆኑ ለተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ ከ300 በላይ አቅመ ደካማ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረግ መቻን ተናግረዋል፡፡ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተገኘ ታደሰ እንደገለጹት በዓሉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ዝቅ በማድረ…
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ለበዓል የሚያስፈልግ ድጋፍ ተደረገ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሆሳዕና ቃለ ሕይወት ቤተከርስቲያን የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ለበዓል የሚያስፈልጉ ድጋፎችን አደረገች። የሆሳዕና ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን መሪ አቶ ዮናስ ዱባለ በበዓሉ ስጦታ ወቅት እንደተናገሩት እምነቱ እንደሚያዘው የተቸገሩትን መርዳት የአምልኳችን አንዱ ክፍል በመሆኑ በተለይ በበዓላት ወቅት ቤተክርስቲያኗ ልዩ ድጋፍ ታደርጋለች ብለዋል ። በጎነትንና ቸርነትን ማድረግ በበዓላት ወቅት ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባር መሆን አለበት ያሉት አቶ ዮናስ ቤተ ክር…
የተቀበልነውን ፍቅር በማካፈል በዓሉን ማክበር ይገባል- የሐይማኖት አባቶች ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሐይማኖት አባቶቹ ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የትንሳኤ በዓል ከጨለማ ወደ ብርሃን የተሸጋገርንበት በመሆኑ ለሁሉም የሰዉ ልጅ ደስታን የምናካፍልበት ነዉ ያሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀዋሳ ደብረ መንክራት ቅዱስ ሚካኤል ወተክለኃይማኖት አንድነት ገዳም ስብከተ ወንጌል ኃላፊ ሙኃዘ ስብሀት ቀሲስ ተዋበ ምትኩ ናቸው። እግዚአብሔር አንድ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለ ሀጢያታችን እና በደላችን ልኮ በፍቅሩ ሰዉ አድርጎናል፤ እኛም ይህን ቀን ሲናከብር የተቀበልነውን ፍቅር በማካፈል ሊሆን ይገ…
ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ባሳለፍነው ሳምንት 75 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አሰታወቀ። የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ አምስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 41 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 33 ነጥብ 7 በላይ ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በክልል ፖሊስ አባላትና ህብረተሰቡ ባደረጉት የጋ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @srtachannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“South Radio And Television Agency” (@srtachannel), 2,371 subscribers as measured 14 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/srtachannel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.