6 Aug 2026, 09:08 UTC57 viewsread 8 August 2026 JOB VACANCY: ONE-TO-ONE STUDENT SUPPORT ASSISTANT
Location/Setting: Flidoro, Ethio-Nur School
Position Type: Full-Time (Monday – Friday, 2:00 AM – 10:00 PM Local Time)
Salary: Negotiable
Key Responsibilities
Plan Execution: Implement Individualized Education Program (IEP) goals and Behavior Intervention Plans (BIPs).
Instructional Adaptation: Modify classroom materials, visual schedules, and daily routines to …
Signed Biruk Molla
3 Aug 2026, 11:05 UTC86 views2 reactionsread 8 August 2026 አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
የስራ ቦታ:- ቦሌ አካባቢ ወሎ ሰፈር
ተፈላጊ ችሎታ:-ሳይኮሎጂስት ወይም በልዩ ፍላጎት ምሩቅ
ደሞዝ:-10000-12000
ፍላጎት ያለው ከስር በተለጠፈው ቁጥር ደውሎ የስራ ባለቤት መሆን ይችላሉ
ደውለው ስልጠናችንን ይካፈሉ
0941537799
0929324064
0955353208
https://t.me/autismfact
❤2
Signed Biruk Molla
2 Aug 2026, 18:53 UTC103 viewsread 8 August 2026 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የሙሉ ቀን ሥራ
የሥራ ቦታ:- ቱሊዲምቱ አካባቢ
የትምህርት ዝግጅት:- ልዩ-ፍላጎት ወይም ሳይኮሎጂስት
ጾታ:- ሴት
ደሞዝ:- 13,000-15,000 መካከል
ከኦቲዝም ጋር በተያያዘ ልምድ ያላት
ፍላጎት ያለው ይደውልልን የሥራ ባለቤት ይሆናሉ።
0941537799
0929324064
0955353208
https://t.me/autismfact
Signed Biruk Molla
31 Jul 2026, 05:29 UTC91 viewsread 8 August 2026 Home therapy
5 days per week
Location Bole bulbula
Experienced with home therapy
Qualifications psychology Psychatry special need basic ABA training is mandatory
@Brightsideedu
Signed Biruk Molla
31 Jul 2026, 05:29 UTC145 viewsread 8 August 2026 Photo
የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት አስተባባሪ (Special Needs and inclusive education program coordinator)
የሥራ ቦታ፦ አዳማ - በአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት
ብዛት፦ 1
ፆታ፦ አይለይም
የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች
የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ ቅጥር
የልምድ ደረጃ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
ደሞዝ/ክፍያ፦ 25,000 - 35,000 (በስምምነት)
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 21/11/2018
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወ…
Signed Biruk Molla
27 Jul 2026, 12:26 UTC141 viewsread 8 August 2026 አስቸኳይ ማስታወቂያ ነገ መጀመር የምትችል
የልዩ-ፍላጎት መምህርት
ፆታ፡ ሴት
ብዛት:- 1
የሥራ ቦታ: ገርጂ
የስራ ልምድ:- 1 ዓመት ከዛበላይ
የስራው አይነት:- ቤት ውስጥ
የስራ ሳዓት:- 3:00 - 9:00
የትምህርት ዘርፍ:- ልዩ-ፍላጎት ሳይኮሎጂና ተዛማጅ እንዲሁም በቴራፒ ልምድ ያላት
ደሞዝ:- በስምምነት
👉 #ከልጆች ጋር በመስራትልምድ ያለው ለቦታው ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
👉 #ኣንድ አመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስልጠና ለወሰዱ ቅድሚያ እንሰጣለን!!
ነገ ስራ መጀመር የምትችል
ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ በ@Sity49CV and certification ላኩልን +251913484999 ይደዉል።
ገጹ ለብዙዎ…
Signed Biruk Molla
25 Jul 2026, 09:57 UTC138 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር (Special Needs Assistant Teacher / One On One Aide)
የሥራ ቦታ፦ አያት አካባቢ - ኦዞን ት/ቤት
ብዛት፦ 1
ፆታ፦ ሴት
የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች
የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
የቅጥር ሁኔታ፦ የወላጅ ቅጥር
የልምድ ደረጃ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
ደሞዝ/ክፍያ፦ 12000 - 15000
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 18/11/2018
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 2 ቀናት።
ልዩ-…
❤2
Signed Biruk Molla
25 Jul 2026, 09:56 UTC142 viewsread 8 August 2026 በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
መስፈርቱን ለምታሟሉ ብቻ
በልዩ-ፍላጎት የስራ ልምድ ያላት
ጾታ:- ሴት
ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ሰርታ የምታውቅ
ደሞዝ:- በስምምነት
ክረምት ጀምራ ለበጋው የምትቀጥል
የሥራ ቦታ:- አያት አካባቢ
0941537799
0929324064
0955353208
https://t.me/autismfact
Signed Biruk Molla
24 Jul 2026, 14:11 UTC139 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር (Special Needs Assistant Teacher / One On One Aide)
የሥራ ቦታ፦ ሣር ቤት - ካርል አደባባይ በሶነንላንድ ኢንተርናሽናል ስኩል
ብዛት፦ 1
ፆታ፦ አይለይም
የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች
የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
የቅጥር ሁኔታ፦ የወላጅ ቅጥር
የልምድ ደረጃ፦ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ
ደሞዝ/ክፍያ፦ ማራኪ (በስምምነት)
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 17/11/2018
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተ…
❤2
Signed Biruk Molla
23 Jul 2026, 12:57 UTC137 views1 reactionsread 8 August 2026 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
የሥራ ቦታ:- አያት ጸበልአካባቢ
የሥራ ሁኔታ:- ቤት ውስጥ የሚሰራ
ተፈላጊ ችሎታ:- ልዩ-ፍላጎት ላይ የሰራ
ፍላጎት ያለው ዛሬ ቀን ከ10:00-12:00 በመደወል የሥራ ባለቤት መሆን ይቻላል።
ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ በ @belay25 መረጃችሁን መላክ ይችላሉ
👉 0941537799
👉0955353208
👉0929324064
https://t.me/autismfact
❤1
Signed Biruk Molla
22 Jul 2026, 19:42 UTC158 views1 reactionsread 8 August 2026 🎴British International School🎴
▪️Job Position 1: Ethiopian National Curriculum English Teacher (G1–G5)
▪️Job Position 2: Ethiopian National Curriculum English Teacher (G1–G5 and above)
▪️Job Position 3: International Curriculum English Teacher (KS3, IGCSE, A’ Level)
▪️Job Position 4: International Curriculum Math, Chemistry & Geography Teacher (KS3, IGCSE, A’ Level)
▪️Job Position 5: International Curriculum IT Teac…
❤1
Signed Biruk Molla
22 Jul 2026, 19:32 UTC124 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ ሞግዚት (Babysitter)
የሥራ ቦታ፦ ቃሊቲ - ብሩክ ትምህርት ቤት
ብዛት፦ 1
ፆታ፦ ሴት
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ
ደሞዝ/ክፍያ፦ 8000 - 10,000 ብር
የልምድ ደረጃ፦ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 10/06/2018
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 2 ቀናት።
ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ልጆችን ለማገዝ እና ለውጥ ለማምጣት ታታሪ የሆኑ ሥራውን ለማግኘት የላቀ አስተዋፅዖ አለው።
ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Mela_Recruitment
በስልክ፦ 🤳 0707573253
በ…
❤1
Signed Biruk Molla
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @specialneedcrew. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.