የደሬቴድ ዲጂታል ሚዲያ የነሐሴ 05/2018 ዓ.ም የዕለቱ ዋና ዋና ዜናዎች፡- 👉"በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ማስገኘት ችሏል፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሰፊ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 👉አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ በሁሉም መስክ የህዝብን ዘላቂ ጥቅም የሚያረጋግጡ ግቦችን በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት እንዲፈጽም ፓርቲ የመሪነት ሚና መጫወት እንደአለበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ፡፡ 👉ዓባይና ቀይባህር የኢትዮ…

Channel
South Radio And Television agency
@southRadioAndTelevisionAgency
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
4,594subscribers
-18 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001642135095 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @southRadioAndTelevisionAgency |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/southRadioAndTelevisionAgency |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 85% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 04:57 | 4,594 | -4 |
| 14 Sept 2026, 09:21 | 4,598 | +4 |
| 11 Sept 2026, 02:39 | 4,594 | +10 |
| 6 Sept 2026, 14:01 | 4,584 | -4 |
| 2 Sept 2026, 03:54 | 4,588 | -10 |
| 30 Aug 2026, 07:12 | 4,598 | -4 |
| 24 Aug 2026, 05:56 | 4,602 | -1 |
| 20 Aug 2026, 22:38 | 4,603 | +3 |
| 17 Aug 2026, 18:36 | 4,600 | -7 |
| 11 Aug 2026, 08:42 | 4,607 | -5 |
| 7 Aug 2026, 23:45 | 4,612 | no change |
| 7 Aug 2026, 23:37 | 4,612 | first reading |
Engagement
54 posts held, back to 7 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 5 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 54 posts for this entry, the most recent from 11 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
8 reactions across 8 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 62.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 5 | 62.5% | |
| 👏 | 2 | 25.0% | |
| 👍 | 1 | 12.5% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 8 of the 54 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 8 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 54 most recent posts we hold, published 7 August 2026 to 11 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ማይልስ ሉዊስ-ስኬሊ በአርሰናል የመቆየት ፍላጎት አለው ስሙ ከቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ተያይዞ እየተነሳ የሚገኘው ሉዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆየት እንደሚፈልግ ተገልጿል። የ19 ዓመቱ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ማይልስ ሉዊስ-ስኬሊ ትኩረቱ ሙሉ በሙሉ በሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ላይ ብቻ እንደሆነና በሚኬል አርቴታ የመጀመሪያ ተሰላፊነት ቦታውን ለማግኘት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ተነግሯል። ከስምንት ዓመቱ ጀምሮ በክለቡ አካዳሚ ያደገው ወጣቱ ተጫዋች፣ በቋሚነት የመጫወት ፍላጎቱን ለማሳካት በቅድመ-ውድድር ዝግጅቶች ላይ በቋሚነት ሲሰለፍ ቆይቷል። አርሰናልም ቢሆን በ2025 የረጅም ጊዜ ውል ያራዘመውን ይህን የአካሚውን ውጤት ለሽያጭ የ…
ሚካይሎ ሙድሪክ ከቼልሲ በውሰት ለመውጣት ተስማማ ከ20 ወራት የእግር ኳስ እገዳ በኋላ በቅርቡ ወደ ሜዳ የተመለሰው የቼልሲው የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካይሎ ሙድሪክ፤ የጨዋታ ብቃቱን ለማደስ እና የተሻለ የመሰለፍ ዕድል ለማግኘት በውሰት ውል ክለቡን ለቆ ለመውጣት ከስምምነት ላይ ደርሷል። የ25 ዓመቱ የዩክሬን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እ.ኤ.አ ከህዳር 2024 ጀምሮ በይፋዊ ጨዋታዎች ላይ ሳይሰለፍ የቆየ ሲሆን፤ በወቅቱ በተደረገበት የፀረ አበረታች መድኃኒት ምርመራ ሜልዶኒየም የተሰኘ የተከለከለ ንጥረ ነገር ተጠቅሞ በመገኘቱ የአራት ዓመት እገዳ ተጥሎበት ነበር። ሆኖም በተደረገው የይግባኝ ስምምነት መፍትሔ አግኝቶ ወደ ስፖርቱ የተመለሰው ሙድሪክ፤ በቼልሲ የእስ…
👏1
የባስኬቶ ዞን ላስካ ዙሪያ ወረዳ ህዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ አመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል የዙሪያ ወረዳው ህዝብ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ካሳሁን ቆሶ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫና የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላን በስኬት ባጠናቀቀችበት ማግስት የሚካሄድ ጉባኤ መሆኑ ልዩ የሚያደርገው መሆኑን ገልጸዋል። ምክር ቤቱ ያለፈውን መደበኛ ቃለ ጉባኤ፣ ምክር ቤቱ በ2018 በጀት አፈጻጸም ዙሪያ ሐሳብ አስተያየት ሰጥቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። የምክር ቤቱ የ2019 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ እንዲሁም ማስፈጸሚያ በጀት ለአባላቱ ቀርቦ አስተያየት ተሰጥቶበት በሙሉ ድምፅ ፀድቋል። የላስካ ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተመሥ…
"በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ማስገኘት ችሏል፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሰፊ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዓባይና ቀይባህር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ልማትና ቀጣናዊ ትስስር የሚያረጋግጡ መሠረቶች ናቸው - ኢጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ዓባይና ቀይባህር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ልማትና ቀጣናዊ ትስስር የሚያረጋግጡ መሠረቶች ናቸው ሲሉ የውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ዓባይና ቀይ ባሕር በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ጂኦፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ የማይነጣጠሉና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ሁለቱ ውሀዎች በቀጣናው የፖለቲካ ካርታ ላይ የኃይል ሚዛን የሚወሰንባቸው ስትራቴጂካዊ የውሀ አካላት ናቸው። ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄዋን ለማረጋገጥ የጋራ ተጠቃሚነት መርህን በተከተለ መልኩ የዲፕሎማሲ ስራዎችን እያከናወነ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተለያዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡና በሳይንስና በሂሳብ ትምህርቶች እንዲሁም በፈጠራ ልዩ ተሰጥኦ ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ስልጠና በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ከጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በክልሉ ካሉ ከተለያዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ ተማሪዎች በአስትሮኖሚ፣ በሮኬት ሳይንስ፣ በድሮን (UAV)፣ በጂአይኤስ እና በሳታላይት ሲስተም ዙሪያ ያዘጋጀውን ለ45 ቀናት የሚቆይ የንድፈ-ሐሳብ እና የተግባር ስልጠና በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ መስጠት ጀምሯል። በስልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልዕ…
👏1
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ600 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ600 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በመንግስት፣ በህብረተሰቡና በአጋር ድርጅቶች ትብብር 207 የመጠጥ ውሀ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተገንብተው ለአገልግሎት በቅተዋል። ፕሮጀክቶቹ በክልሉ የተለያዩ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የተገነቡ ሲሆን ከ600 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻላቸውንም ገልጸዋል። በክልሉ የንጹህ መጠጥ ውሀ አገ…
አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ በሁሉም መስክ የህዝብን ዘላቂ ጥቅም የሚያረጋግጡ ግቦችን በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት እንዲፈጽም ፓርቲ የመሪነት ሚና መጫወት አለበት - አቶ ፍቅሬ አማን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አመራር ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት ግቦች አፈጻጸም፣ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ቅድመ ዝግጅትና የተለያዩ ተግባራትን በመገምገም የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። የስራ አመራር ኮሚቴው በክልሉ በ2018 በጀት ዓመት የተቀመጡ ግቦችን በውጤታማነት በመፈፀም በፓርቲ መሪነት የህዝብ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በተደረገው ብርቱ ጥረት አመርቂ ውጤት የተገኘበት ዓመት መሆኑን ገምግሟል። በመድረኩ …
የምክክር ጉባኤው በሀሳብ ብዝሃነት የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያስችል ነው -ተመካካሪዎች የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን እያሳተፈ የሚገኘው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ፣ የሀሳብ ብዝሃነትን በማንጸባረቅ ለጋራ መግባባትና ለዘላቂ ሰላም መሠረት የሚጥል ተስፋ ሰጪ ሂደት መሆኑን ተመካካሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄዱን ቀጥሏል። በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ አራት ሺህ የሕዝብ ወኪሎች በስምንት ዐበይት አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ጥልቅና አሳታፊ ምክክር እያካሄዱ ይገኛሉ። አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ተመካካሪዎች …
❤1
ሶማሊያዊው ዳኛ ኦማር አርታን የዩኤፋ ሱፐር ካፕን በዋና ዳኝነት በመምራት የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሊሆኑ ነው በሰሜን እና መካከለኛው አሜሪካ በተካሄደው የ2026 ዓለም ዋንጫ ላይ እንዳይዳኙ በመከልከላቸው ልብ የሚሰብሩ አጋጣሚዎችን ያሳለፉት ሶማሊያዊው ዋና ዳኛ ኦማር አርታን፣ በነገው ዕለት በአውስትሪያ ሳልዝበርግ በሚካሄደው የዩኤፋ ሱፐር ካፕ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት በመሰየም ታሪክ ሊሰሩ ነው። ይህ ውሳኔ አርታንን ከአውሮፓ አህጉር ውጪ የዩኤፋ ሱፐር ካፕን በመምራት የመጀሪያው ዋና ዳኛ የሚያደርጋቸው ሲሆን፣ የ2025 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን የዓመቱ ኮከብ ወንድ ዳኛ ተብለው መሰየማቸው ይታወሳል። የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊው ፓሪስ ሴንት ዠርሜን ከዩ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስለ ወዳጅነት ፓርክ ካስተላለፉ መልዕክት፦ “በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።” #PMOEthiopia #EthiopiaDelivers
Showing the 12 most recent of 54 posts we hold for @southRadioAndTelevisionAgency. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@SOLA_TUBE · 20,995
Telegram ranks this channel #23 of 52 here — alongside 51 others — read 25 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“South Radio And Television agency” (@southRadioAndTelevisionAgency), 4,594 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/southRadioAndTelevisionAgency.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.