#ሶስቱ_ፍሬ_ቢሶች የተማረ ሆኖ ዕውቀቱን የማይገልጥ ባለፀጋ ሆኖ ለደሀ የማይሰጥ ደሀ ሆኖ መስራት የሚጠላ ልቡ ሦስቱ ፍሬ ቢሶች ለምንም አይረቡ ! ~ከበደ ሚካኤል @someoneinsideus @someoneinsideus @someoneinsideus
Signed ኢትዮጵያዊው

Channel
@someoneinsideus
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
58subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001166661462 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @someoneinsideus |
| Description | የተለያዩ ✏ ወጎችን ✏ መጣጥፎችን ✏ ግጥሞችን ✏ አስገራሚ እውነታዎችን ✏ በአጠቃላይ አዝናኝና አስተማሪ ፅሁፎችን የሚያገኙበት channel 🖋ኢትዮጵያ በእኔ እና በእናንተ ተከብራና ተውባ ለዘላለም ትኑር። ለማንኛውም አስተያየት and cross or to contact the admin 👇 @Inside_us_comment_bot Join👉 t.me/someoneinsideus |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/someoneinsideus |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 06:01 | 58 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:30 | 58 | first reading |
20 posts held, back to 15 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 February 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
#ሶስቱ_ፍሬ_ቢሶች የተማረ ሆኖ ዕውቀቱን የማይገልጥ ባለፀጋ ሆኖ ለደሀ የማይሰጥ ደሀ ሆኖ መስራት የሚጠላ ልቡ ሦስቱ ፍሬ ቢሶች ለምንም አይረቡ ! ~ከበደ ሚካኤል @someoneinsideus @someoneinsideus @someoneinsideus
Signed ኢትዮጵያዊው
"ፒራሚዶችን አይተሃቸዋል!" አለች ወደ ቤቷ እያመራች። "የመጀመሪያዎቹ ፈረኦኖች ኢትዮጵያውያን ነበሩ የሚባለው እንዴት ነው? ፒራሚዶቹ የተሠሩትም በእነሱ ትዕዛዝ መሠረት ነው የሚሉ ጥናቶች አሉ። አሁን ያለችውን ኢትዮጵያ ስናይ ይህ ተረት ተረት አይመስልም ?" "ቢመስል አይገርምም ። ያቺ...የማያ፣ የአዜቲክ፣ የኢንካና የፎኒሺያ ስልጣኔ መነሻ የነበረቸው የጥንቷ ኢትዮጵያ አሁን አንገቷን ደፍታለች። ውቅያኖስን አቋርጠው ይቀዝፉ የነበሩ መርከቦቿ ሰጥመዋል።" "ምክንያቱ ምንድነው ትላለህ?" እርምጃዋን ገትታ አፈጠጠችብኝ። ታላቋ ኢትዮጵያ ለምን ፈራረሰች?" "ለዘመናት በተካሄደ አለም አቀፍ ሴራ ምክንያት መሆኑ ግልፅ ነው።...እስከዛሬ ኢትዮጵያ ያደረገቻቸውን…
Signed ኢትዮጵያዊው
In the face of impossible odds, people who love their country can change it.
Signed ኢትዮጵያዊው
የሰው ልጅ ክቡር.... ሰው መሆን ክቡር...
Signed ●※Selamawit※●
https://t.me/BIRHAN_LE_ETHIOPIA
Signed ኢትዮጵያዊው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Signed ኢትዮጵያዊው
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ የሚሄደው ባቡር ተጠምዞ ወደመቀሌ እየሄደ ነው። ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ አልሸርቅ ሚዲያ ላይ ከተናገረው የተወሰደ . አሜሪካ አውሮፓ ሁሉም ከኛ ጋር ቆመው ነበር። የህወሓት ተዋጊዎች አስገራሚ በሚመስል መልኩ ወደ አዲስ አበባ እየገሰገሱ ነበር። በዚህ ሁለት ወይም ሦስት ቀናቶች ውስጥ አዲስ አበባ ገቡ፣ ይሄንን ሰውየ ተገላገልን ብየ ለመናገር ትንሽ ሰአት ቀረኝ ስል፣ ሰውየው ጭራሹንም ጦሩን እራሴ እመራለሁ ብሎ መግለጫ ሰጠ። ወርዶ ሲያዋጋ ቆየ። ህወሓት ይቆጣጠረዋል የተባለውን የጅቡቲ መንገድ ነፃ አወጣ። አፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆነ። ኮምቦልቻ ባቲና ጋሸ ጭፍራ የሚባሉ ወሳኝ ወታደራዊ ቦታዎችን ያዘ። አ…
Signed ኢትዮጵያዊው
እንንቃ! ኮንጎዎች ለነፃነታቸው የታገለውን ሉሙምባን ገድለው ማዕድናቸውን ከዘረፉ ቤልጂየሞች ጋር ፈንድቀዋል። ቡርኪናፋሶ ምርጥ መሪያቸውን ቶማስ ሳንካራን ገድለው ከፈረንሳዮች ጋር ውስኪ እየተራጩ ደንሰዋል። ኢራቃዊያን ነዳጃቸውን የግላቸው ያደረገውን ሳዳምን ከአሜሪካ ጋር አብረው ገለው ባደባባይ ጨፍረዋል። ሊቢያውያንም በረሀዋን ሀገር ለውጦ ዳቦ ያበላቸውን ጋዳፊ ገለው ሬሳዉ ላይ እያስካኩ ፎቶ ተነስተዋል። ዛሬ ላይ የኮንጎ ማዕድን አምራችም ነጋዴም ደላላም የምዕራብ ካምፓኒዎች ናቸው። ቡርኪናፋሶ ፈረንሳይ ካልፈቀደች ምርጫ እንኳን የማካሔድ አቅም የላትም። የሊቢያና የኢራቅ ነዳጅ ማንም እየቀዳ የሚሸጠው የመንገድ ላይ ኩሬ ሆኗል። እነዚህ ሀገራት ነጮቹ ሳይፈቅዱ …
Signed ኢትዮጵያዊው
ብርሃን ለኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰን የህብረት ስራ ማህበር የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1⃣ ቁጠባ አገልግሎት 👉 መደበኛ ቄጠባ 👉 የፍላጎት ቁጠባ 👉 የድርጅቶች/የተቋማት/ ቁጠባ 👉 የክብረ በዓላት ቁጠባ 👉የትምህርት ቁጠባ 👉 የልጆች ቁጠባ 👉 የመኖሪያ ቤት ግንባታ 👉 የቡድን ቁጠባ 👉 የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሂሳብ አገልግሎት 2⃣ የብድር አገልግሎቶች 👉 ለትምህርት-------100,0000 ብር 👉 ለጤና --------100,000 ብር 👉 ለማህበራዊ አገልግሎት--------100,000 ብር 👉 ለነባር ንግድ ማስፋፊ ወይም ለአዲሰ ንግድ -…
Signed ኢትዮጵያዊው
Gillian የሰባት ዓመት ሕፃን ናት። መቀመጥ የማትወድ። በትምህር ክፍል ውስጥም መቀመጥ ያቁነጠንጣታል። ደጋግማም ትነሳለች፤ በሀሳብ ትባዝናለች፤ መከታተልም አይሆንላትም። መምህሯም ስለሷ ተጨንቆ ይቆጣታል፣ ይቀጣታል። የተወሰነ ወቅት እየሸለመ እንድትከታተል ያደረገው ጥረትም አልሳካ ብሎት ትቶታል። Gillian መቀመጥ ብሎም መከታተል ምን እንደሆኑ የምታውቅ አትመስልም ነበር። በመጥፎ ውጤቷ የምትቀጣው ከትምህርት ቤት ብቻ አልነበረም። እቤትም ስትመለስ ወላጅ እናቷም ትቀጣታለች። አንድ ዕለት የGillian እናት ትምህርት ቤት ተጠራች። መርዶ ለመስማት የምትጠባበቅ ትመስልም ነበር። መምህሩ Gillian ሳትታመም እንደማትቀር፤ ምናልባት hyperactivity ተ…
Signed ኢትዮጵያዊው
ኡጋንዳዊው አክቲቪስት “ኢትዮጵያውያን የአፍሪካን ጦርነት እየተዋጉ ነው” ሲል ዕውነቱን እንዲህ ሲል አፈረጠው! “ሁኔታው አሁን ላይገባንና ላናደንቀው እንችላለን፤ ነገር ግን ኢትዮጵያውያን የአፍሪካን ጦርነት እየተዋጉላት ነው። አሜሪካ ወደ አፍሪካ የመግቢያው በር በኢትዮጵያ በኩል እንደሆነ ታውቃለች። ኢትዮጵያን ዝም ማሰኘት ከቻሉ ሌላውን ከዋሽንግተን በሚሰነዘር አንድ ቃል ያንበረክኩታል። ስለዚህ እኛ ማድረግ የምንችለው ቢያንስ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው:: @someoneinsideus @someoneinsideus @someoneinsideus
Signed ኢትዮጵያዊው
አድዋ እና "አግዋ" ኢትዮጵያውያን ዛሬ - አደባባይ ወጥተው፣ አድዋን መረጡ - "አግዋንን" ትተው። ለምንድን ብትሉ - ይህን አደረጉ? ከገንዘቡ ይበልጥ - ነጻነት ፈለጉ። አድዋን ሲይዙት - ሥሩ ሲጠለሉ፣ ደምቆ ነው ሚታየው - የአንድነት ውሉ። አድዋን በመተው - ለ"አግዋ" መገዛት፣ መውደቅ ነው ሚሆነው - በባርነት ግዛት። ኢትዮጵያ ደመቀች - ባንዲራዋን ለብሳ፣ በአድዋ መንፈስ - ህዝቦቿን ቀስቅሳ። ፈረንጆች ቢመጡ - "አግዋ" እያሉ ፣ የአድዋን ስሜት - አይተው ተቃጠሉ። ባንዳ ግን ወደቀ - አድዋውን ትቶ፣ "አግዋን" ይመኛል - ባርነትን ሽቶ። አትዮጵያን ለመግዛት - በጭቆና ይዞ፣ ቆራርጦ ለመጣል - ከሥሯ ገዝግዞ። አሜሪካ አገ…
Signed ኢትዮጵያዊው
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @someoneinsideus. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Inside Us!!!” (@someoneinsideus), 58 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/someoneinsideus.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.