26 Dec 2025, 06:08 UTC189 viewsread 29 August 2026 የሥራ ውል ቆይታ በሕግና በሰበር ውሳኔዎች እይታ፡ አጠቃላይ ትንተና
በኢትዮጵያ የሠራተኛ ሕግ ሥርዓት ውስጥ ትልቁ መርህ ማንኛውም የሥራ ውል "ላልተወሰነ ጊዜ" እንደተደረገ ይቆጠራል። አሠሪዎች ሠራተኛን ለተወሰነ ጊዜ (ለምሳሌ ለ 6 ወር ወይም ለ 1 ዓመት) ብቻ ቀጥረን ማሠራት የምንችለው ሥራው በባህሪው "ጊዜያዊ" ሲሆን ብቻ እንደሆነ በአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 9 እና 10 ላይ በግልጽ ተደንግጓል። ሆኖም ግን፣ በተግባር ብዙ አሠሪዎች ቋሚ የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በኮንትራት በመቅጠር መብታቸውን ሲያሳጡ ይታያል። ይህንን ክፍተት ለመድፈን የሰበር ሰሚ ችሎት በርካታ መሪ ውሳኔዎችን ሰጥቷል።
1. የሥራው ባህሪ ከውሉ ስም ይቀድማል (መዝገብ ቁጥ…
Signed ab
23 Dec 2025, 05:52 UTC193 viewsread 29 August 2026 ⚖️ የማስረጃ ምዘና፣ አሰማም እና የክርክር ሥርዓት ቁልፍ መርሆዎች 📜
1. 🔍 የምስክርነት ቃልን እና የሰነድ ማስረጃን ስለመመዘን
➡️ ሁሉንም ዓይነት ማስረጃ የመመርመር ግዴታ: ፍርድ ቤቶች ለክርክሩ ፍትሐዊነትና ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት ተገቢ ነው ብለው ያመኑትን ማናቸውንም ዓይነት ማስረጃ አስቀርበው የመመርመር ግዴታ አለባቸው (ሰ/መ/ቁ. 207967)።
➡️ የማስረጃ ምዘና መርህን ስለመጣስ: ፍርድ ቤቶች የቀረቡላቸውን ማስረጃዎች በሙሉ (የሰው ምስክርም ሆነ የሰነድ) መርምረውና መዝነው ፍሬ ነገርን የማጣራት ኃላፊነት አለባቸው (ሰ/መ/ቁ. 208495)። በተለይም፣ የቀረበን የሰነድ ማስረጃ ከግምት ውስጥ ሳያስገቡ ወይም ሳይመረምሩ በሰው ምስክሮች ቃል ላይ…
Signed ab
30 Nov 2024, 13:04 UTC574 views1 reactionsread 29 August 2026 " ባለቤቷን ጨምሮ ታስራ እንድትደበደብ ውሳኔ ያሳለፉ ሽማግሌዎች የፍርድ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል " - የወረዳው አቃቤ ሕግ
በምስራቅ ቦራና በውጫሌ ወረዳ የ3 ልጆች እናት የሆነችውን ገበያ መሀል አስረው ግርፋት የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት መቀጣታቸው ተገልጿል።
ወ/ሮ ኩሹ ቦናያ በገበያ ቦታ ላይ ከዛፍ ጋር ታስራ በባለቤቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮ ከታየ በኋላ በርካቶችን ማስቆጣቱ ይታወሳል።
ይህ ግርፋት የተፈጸመው ደግሞ በአካባቢ ሽማግሌዎች ትዕዛዝ ሲሆን፣ የታሰረችውም በርካታ ሰዎች ቆመው በሚያዩበት የገበያ ስፍራ ነበር።
ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የዋጪሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ድርጊቱን በመፈፀም እና በመተባበር የተከሰሱ አራት ግለሰቦች ላይ ሕዳር…
❤1
Signed abdu
30 Nov 2024, 13:03 UTC319 views1 reactionsread 29 August 2026 አላገኘነውም፡፡
ዳሩ ግን የሥራ ልምድን በተመለከተ አመልካች የተጠሪን ንብረት ሲያስረክቡ ይሰጣቸው ተብሎ የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ ሆኖ አላገኘኘውም፡፡ ምክንያቱም የሥራ ውል በሚቋረጥበት ወይም ሠራተኛው በሚጠይቅበት በማናቸውም ጊዜ ሠራተኛው ሲሰራ የነበረውን የሥራ ዓይነት፣ የአገልግሎት ዘመንና ሲከፈለው የነበረውን ደመወዝ የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ለሠራተኛው በነፃ የመስጠት ግዴታ አሠሪው እንዳለበት አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 12 (7) ስለሚደነግግ ነው፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሠረት የሥራ ልምድ መስጠት ከሁኔታዎች ጋር ሊያያዝ የማይችል መሆኑን ነው።
ሲጠቃለልም የሥር ፍርድ ቤቶች ስንብቱ ህጋዊ ነው በማለት በሰጡት ውሳኔም ሆነ ትዕዛዝ ላይ የተፈጸመ
መሠረታዊ የህግ…
❤1
Signed abdu
30 Nov 2024, 12:57 UTC270 views0 reactionsread 29 August 2026 የሰ/መ/ቁ. 167598 መጋቢት 23 ቀን 2011 ዓ/ም
አመልካች “ አቶ አላዘር ተመስገን /ቀረቡ/
ተጠሪ፥ የነቀምቴ ዞን ፖስታ ቤት፡ነገረፈጅ አቶ ዳንኤል ፍቃዱ ቀረቡ
ዳኞች፤- አልማው ወሌ
ሙስጠፋ አህመድ
አብርሃ መሰለ
ፈይሳ ወርቁ
ጳውሎስ ኦርሺሶ
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ ያለው ፍርድ ተሰጥቷል፡፡
ፍርድ
የነገሩ አመጣጥ የሥራ ክርክርን የሚመለከት ነው፡፡ ነገሩ የተጀመረው በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን የአሁን አመልካች | የሥር ከሳሽ| በቀን 22 /05/2010 ዓ/ም ጽፈው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ በተከሳሽ {በአሁን ተጠሪ} ድርጀት ውሰጥ በነጆ ፖስታ ቤት በነጆ ቅርንጫፍ ከ15/01/2002 ዓ/ም ጀምሮ በወር ብር 3865.00 / ሶስት ሺህ ስምን…
Signed abdu
30 Aug 2024, 14:55 UTC367 viewsread 29 August 2026 የፐርፐዝ ብላክ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ‼️
የፐርፐዝ ብላክ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል።
በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት ምርመራ ተጀምሮ የአክሲዮን ማኅበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፋና ዘግቧል።
ማኅበሩ መሀል ሜክሲኮ ላይ ገና በእጁ ባላስገባው መሬት እና ይዞታ ቤት ገንብቶ ባለ ሦስት መኝታ አፓርትመንት በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚሸጥ መሆኑን በሚዲያ እና በራሪ ወረቀቶች በ…
Signed abdu
30 Aug 2024, 08:45 UTC308 viewsread 29 August 2026 የፀና የሶስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ሳይኖር ተሽከርካሪን ማሽከርከር እና መፍቀድ የሚኖረውን የወንጀል ተጠያቂነትን በተመለከተ በቅርቡ አጭር ፅሁፍ የማደርሳቹ ይሆናል::
https://t.me/slehiig
#share with your friends and concerned persons
Signed abdu
30 Aug 2024, 08:41 UTC317 views1 reactionsread 29 August 2026 Photo
በሦስተኛ ወገን የተሽከርካሪ አደጋ የመድን ፖሊሲ የሚሸፈነው የካሳ መጠን ይፋ ሆኗል‼️
በዚህም
👉በአንድ ሰው ላይ ለሚደርስ የአካል ጉዳት የሚከፈለው የካሳ መጠን 250 ሺሕ ብር
👉በአንድ ሰው ላይ ለሚደርስ የሞት አደጋ ቢያንስ 30 ሺሕ ሲሆን ከፍተኛው 250 ሺሕ ብር
👉 በንብረት ላይ ለሚደርስ ኪሳራ 200ሺሕ ብር
👉የአስቸኳይ የህክምና አገልግሎት 15ሺሕ ብር እንዲሆን መወሰኑ ተመላክቷል።
https://t.me/slehiig
#share with your friends and concerned persons
👍1
Signed abdu
29 Aug 2024, 08:57 UTC311 viewsread 29 August 2026 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ
**
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ነሃሴ 22/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የነበሩት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ተደራራቢ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው።
በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ክስ መስርቷል።
ክስ የተመሰረተባቸው 1ኛ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በነበሩት ሀብታሙ አበበ ( ዶ/ር)፣ 2ኛ በዩኒቨርሲቲው ም/ፕሬዚዳንት በነበሩት ታምራት ታገሰ (ዶ/ር)፣ 3ኛ የዩኒቨርሲቲው የግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ሙላ…
Signed abdu
29 Aug 2024, 08:52 UTC191 viewsread 29 August 2026 File
#share with your friends
https://t.me/slehiig
Signed abdu
28 Aug 2024, 05:14 UTC368 views2 reactionsread 29 August 2026 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበና ታክስ የሚከፈልበት ግብይት የሚያካሂድ ሰዉ ደረሰኝ ወዲያዉኑ መስጠት ሲገባዉ ደረሰኝ ባለመስጠቱ በወንጀል የተከሰሰና ስራ አስኪያጅ የሆነ ሰው ድርጊቱ ሲፈፀም በቦታው አልነበረም ወይም አያውቅም በሚል ምክንያት ከወንጀል ኃላፊነት ነፃ ሊሆን የማይችል ስለመሆኑ
***
በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 47 እና የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 285/1994 አንቀጽ 56 መሰረት የድርጅት ስራ አስኪያጅ በወንጀል እና በፍትሃብሄር ስለድርጅቱ ጥፋት የሚጠየቁበትን አግባብ ያስቀንጣል፡፡
በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 47 መሰረት አንድ ድርጅት ታክሱን በመክፈያው ጊዜ ውስ…
👍2
Signed abdu
27 Aug 2024, 08:17 UTC266 viewsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed abdu
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @slehiig. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.