Photo, posted without a caption

Channel
ስለ ፍቅር ብቻ 💞💞
@slefikrbcha
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
2,589subscribers
+23 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001245353039 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @slefikrbcha |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 23 August 2026 |
| On Telegram | t.me/slefikrbcha |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 10:18 | 2,589 | +6 |
| 16 Aug 2026, 08:23 | 2,583 | +9 |
| 13 Aug 2026, 00:33 | 2,574 | +3 |
| 9 Aug 2026, 22:11 | 2,571 | +5 |
| 7 Aug 2026, 00:46 | 2,566 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:34 | 2,566 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 25 September 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእልህ 💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ …
ቆይ አንተ ላይ መኩራት እንዴት አልቻልኩም? ሁሉም ሊያገኘኝ ሲፈልግ አብሮኝ መዋልን በጉጉት ሲጠባበቁ እኔ ግን አንተን ብቻ እላለሁ አይገርምህም አባቴ አንተን ለማግኘት ሲሆን ብቻ ጊዜ አገኛለሁ😊 ላንተ ሲሆን ድካሜ ይቀላል 😍😍 ስታናድደኝ እንኳን አኮርፍሀለው ስል ገና ከሩቅ ሳይህ እቅፍህ ውስጥ መግባት ያጓጓኛል ልክ እቅፍህ ውስጥ ስገባ ምንም እንዳልተፈጠረ እረሳውና አምላኬን አመሰግነው ነበር ግን እኮ አሁንም ያው ነኝ አንተ ባትመጣም መጠበቄን አላቆምም ❤😘 ታድያ አባ ይሄ ፍቅር ብቻ ነው። slefkrbcha
"እንታረቅ" አለሜ አይተህዋል፣ብዙ ተምረሀል፣ በምዕራብ በምስራቅ፣አለምን ዞረሀል፣ ግና እስኪ አስታውስ፣አለሜ፣ ይማርሽ ማን አለኝ፣በጠና ታምሜ፣ ባይገባቼው መሰል፣የኔ ማቅ ማደግደግ፣ ጠያቂ መርማሪ፣ሰው እንደምፈልግ፣ ግና ምን ዋጋለው፣ጠያቂዬ ማነው፣ አዘንኩኝ የኔ አለም፣የሚረዳ ሳይሆን ፈራጅ ሰው ነው ያለው፣ ምዕራብም ሰሜኑም ምስራቁም ደቡብም ዕርግማን ነው እንዴ፣የተቆነጠጠ ሽማግሌ የለም፣ አለሜ እንታረቅ፣እኛው እንማከር፣ መባባሱ አይቀርም፣ሰው ጠፍቷል ከሀገር፣
ናፈከኝ አለሜ፣ምነው ምን ፍርጃ ነው፣ አንተ እሌለህበት፣አንተን የምመኘው፣ ኡፍፍፍፍፍፍ በቃ አትናፍቀኝ
አንድ ሰው ፈልጉ..........
አለሁ ስላለኋኝ አምላኬ
ፅፌልህ ነበረ፣ ውዴ አንተ እንዳልከኝ፣ደሞ እንደጠየከኝ፣ ቋይ ለኔ ምንሽ ነኝ፣ምን ሆንኩሽ እንዳልከኝ፣ ፅፌልህ ነበረ፣ቃሉ በከበረ፣ ከቃል በላይ ቃላት፣አውርጄ አውጥቼ፣ የተፃፈ ሁሉ አንብቤ፣አስፈትቼ፣ ልክ ያአለም ፣ፀሀፊያን ከደረሱት ድርሰት፣ ገጣማዎች ሁሉ፣ግጥም ለማሳመር ከተጠበቡበት፣ አንተ የኔ ፀሀይ፣ሁሉን ባንተ የማይ፣ አንተ የኔ ጨረቃ፣መኖር ከአንተ ይብቃ፣ እያልኩ እያጋነንኩ፣ግጥም ባልፅፍልህ፣ ፅፌልህ ነበረ ፣የህይወቴ ህይወት ፍቅር እንደሆንህ። slefikrbcha
••🟣 መጨከን አቃተኝ ••🟣 . ፍቅሯ አሳመመኝ ልክ እንደ በሽታ እየዋለ ሲያድር በኔ ላይ በረታ፤ የልቤን መጨነቅ የሚሰማኝ ኣጣው እሷን በመውደዴ እኔ ተንገላታው፤ መከራ ስቃዬን በውስጤ አምቄ ብቻዬን ሜዳ ላይ ቀረውኝ ወድቄ። ስለሷ ላላስብ ብሞክር ብሞክር ውስጤን ላሳምነው እራሴን ባማክር ብለፋ ብጥርም አልሆንልህ አለኝ እሷን አለማሰብ ሞቴ መስሎ ታየኝ፤ ስሜቴን ቀርቤ ውስጤን እንዳልነግራት የውነቴን እንደሆን እሷን የወደድኳት መጨቅጨቅ መሰለኝ ሰጋው እንዳላጣት ፊቷን እንዳትነሳኝ ላዓይን አኳ አንዳላያት… አርፌ መቀመጥ እየቻልኩ እርቂያት ይበልጥ እንዳትሸሸኝ ማናገር ፈራዋት። እርግት ያለች ነች እጅግ የምታምር የፊቷ …
❤️ባንተ ከመጡብኝ •• ሁሉን አለም ትቸ ብሆን ባህታዊም ቤቴን አፍርሸብገባ ገዳምም ገንዘቤን ዘርፈው ቢወስዱ ሁሉንም ቅር አያስብለኝም ለኔ አይጠቅመኝም ግን ባንተ አይምጡብኝ ፍቅሬ አያስችለኝም። የአጥንትህ ቅይጥ ነኝ የአካልህ ስሪት የተሰጠህ ነህ ለኔከእናት አባት ትውፊት አያስችለኝምና ሲወስዱህአንተን ቁሞ ማየት ግን ሁሉ ጨክነው ባንተ ከመጡብኝ ጦርም አይመክተኝ ድንበር አይከልለኝ ጀምበርም አትጠልቅ ኒኩለር አይበግረኝ በቆፈሩት ጉድጓድ ሁሉን ቀባሪ ነኝ። @slefikrbcha
ክነፍ ክነፍ ክነፍ ይለኛል አይ አመልሽ ይጎትተኛል 1ደኛ እህህ አንጀኛ 1ደኛ እህህ አንደኛ ሳማትር ፍቅን ብዬ ተዘናጋሽ ምነው አንቺዬ 2ተኛ አህህ ሁለተኛ Join👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @slefikrbcha
Yewesten ayena setegn tiru afkari🤗 #Abdu🎧🎧🎧
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @slefikrbcha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@slefikrbcha named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ስለ ፍቅር ብቻ 💞💞” (@slefikrbcha), 2,589 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/slefikrbcha.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.