21 Jul 2024, 22:30 UTC≈2,160 viewsread 8 August 2026 አሁን
አሁን በዚህ ሰዓት ከተቀመጥክባት
የነገዉ ኑሮህን ተዳፋት ካረካት
የጊዜን ጀግንነት አሁን ካላወካት
በጊዜ መሳሪያ እጅህን ካስዋብካት
አይቀርም አንድ ቀን ስትወረዉርህ
በሚገባህ ቋንቋ እንዲህ ስትሾፍህ
ምፅዋት ስትለምን ጎዳና ላይ ሁነህ
ወገኖቸ በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ
በግዜ ቀልጀ ወደኩኝ ከጃችሁ።
ጉሮሮየን ልዝጋ ጣል ጣል አርጉልኝ
ስላለፈዉ ግዜ መካሻ ይሁነኝ።
በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ
አስተማሪ ሁኘ እንዲ ነገርኳችሁ
በኔ ካልደረሰ አትበሉ ሁላችሁ
ህያዉ ምስክር ነኝ ታላቅ ወንድማችሁ
ጊዜን ሳልጠቀም ወደኩኝ ከጃችሁ
ጊዜን ተጠቀሙ አሁኑ ሁላችሁ።
Kidst M🙏🙏🙏
Signed Enate hiwete Nat
21 Jul 2024, 22:28 UTC≈1,820 viewsread 8 August 2026 ልንገርህ ወንድሜ
የኔ የምትላትን ሴት / # ሚስት/ ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ
ከዚችም ከዚያችም መተዋወቅና ስልክ መለዋወጥ አቁም
እናም ለራስህ ጊዜ ስጠው…
የምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ሚስት አይሆኑህም ምክንያቱም
አንተም ለምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ባል መሆን አትችልማ።
ፍቅር ለገበያ አይቀርብም ላንተ ያላትን መቼም ከግርግር
መሃል ማግኘት አትችልም ምክንያቱም አስር ያባረረ አንድ
አይዝም!
በቃ ዳር ሆነህ ጠብቃት ላንተ ያላት ብትዘገይ እንጂ
ፈፅሞ አትቀርምና።
ግን ልብ በል መልካም ሴት በእድል እንጂ በትግል
አትገኝም ስልህ የምታያቸውን ሁሉ ለማግኘት አትሞክር
እንጂ ሁሉንም ላለማየት አይንህን ጨፍን እያልኩ
እንዳልሆነ ተረዳኝ።
ላመንክባትና የኔ ናት ብለህ ላሰብካት ሔዋን…
Signed Enate hiwete Nat
30 Nov 2023, 20:48 UTC≈2,920 viewsread 8 August 2026 እህቴ ወይ ልባም ሴት ነሽ ??🤔
አንቢቢውና እራስሽን መዝኚ
¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም።
¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች።
¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች።
¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች።
¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች።
¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች።
¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ…
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
22 Nov 2023, 11:21 UTC≈2,550 viewsread 8 August 2026 Photo
ይዘዙን ሁሉንም ኣይነት ኦርጅናል ጫማ እኛጋ ኣለ @solii_19 እናቀርባለን
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
21 Nov 2023, 21:08 UTC≈2,150 viewsread 8 August 2026 በሉ ሳይርበን እንተኛ አለ የጎራጌ አባውራ እኛም እንተኛ😀
👇👇👇👇👇
🤍🤍🤍🤍🤍
👆👆👆👆👆
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 19:51 UTC≈2,150 viewsread 8 August 2026 ቤቲዎችና ናቲዎች በ ጠረንጴዛ ዙሪያ ተሰብስባችሁ የጠፋ ስማችሁን ለማስመለስ ተወያዩ 🙌 @skattcrazyy
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 13:59 UTC≈2,380 viewsread 8 August 2026 "አስጠልተኸኛል። ከጓደኛህ መኪና እየተዋስክ ከምታዝናናኝ ይልቅ ጓደኛህን ብታስተዋውቀኝ ይሻለኛል😒
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 13:59 UTC≈2,240 viewsread 8 August 2026 ሰው ሀገሩን እንዲጠላ የሚያደርጉት እኮ ቀበሌና ወረዳ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ናቸው 😏😏
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 13:58 UTC≈2,220 viewsread 8 August 2026 የአንዳንድ ሰው መጥፎነት ደግሞ ሠይጣንን ራሱ
''በእግዚአብሔር ስም'' ያስብላል
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 13:58 UTC≈2,110 viewsread 8 August 2026 ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣
@skattcrazyy
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 13:57 UTC≈1,930 viewsread 8 August 2026 ሁሌ የአዲስ አመት ዕቅዴ ህገ መንግስታችንን ይመስላል እፅፈዋለሁ እንጂ አልተገብረውም !
@skattcrazyy
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
20 Nov 2023, 13:57 UTC≈1,890 viewsread 8 August 2026 ተዉ መላ በሉኝ አረ ወየው ወየው
ብሶብኛል ፍቅሯ ለባሏ ላዋየው
አለ የቸገረው ... 😁
@skattcrazyy
Signed 👸Gîrl Butterfly🦋😎
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @skattcrazyy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.