10 Nov 2022, 04:50 UTC376 views0 reactionsread 9 August 2026 የዘራኸውን ታጭዳለህ!
አይምሮህ ውስጥ ምንድነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከው ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል።
ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው።
ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Signed Hassen Ebrahim
20 Oct 2022, 17:08 UTC365 viewsread 9 August 2026 ለእናቱ ብቻ በእጇ እንዲሰጣት የተነገረውን ከትምህርት ቤቱ የተቀበለውን በፖስታ የታሸገ ደብዳቤ ይዞ ወደ ቤቱ ሄደ፡፡
💡ከቤቱም ሲደርስ ለእናቱ ለአንቺ በእጅሽ እንድሰጥሽ ከትምህርት ቤት ተሰጥቶኝ ነው ብሎ ሰጣት፡፡ እናቱም ፖስታውን ከፍታ የተላከላትን ደብዳቤ ስታነበው ዓይኗ በእንባ ተሞላ፤ እንዲህም ብላ ድምጿን ከፍ አድርጋ አነበበችለት "ልጅሽ እጅግ በጣም ጓበዝ ተማሪ ስለሆነ እሱን ለማስተማር ብቁ የሆነ መምህር በትምህርት ቤታችን ስለሌለን ራስሽ በቤትሽ አስተምሪው፡፡" በማለት አነበበችለት፡፡
💡ከአመታት በኋላ የዚህ ወጣት እናት ሞተች፡፡ ይህም ወጣት ከጊዜ በኋላ ቤተሰቦቹ ይኖሩበት ወደ ነበረበት ቤት በማቅናት ያደገበትን ቤት ይጎበኝ ጀመረ፡፡ ከዚያም መሳቢ…
Signed Hassen Ebrahim
18 Oct 2022, 09:52 UTC281 viewsread 9 August 2026 ጆራም ቫን ካቨርን .
"ኢስላም መታገድ አለበት "
በሆላንድ የአክራሪ የኢስላም ጠል ቀኝ ክንፍ አባል
በሀገሪቱ ፀረ ኢስላም ሰልፎችን በማስተባበር እና በመምራት ወደር የማይገኝለት
" ኢስላም በአውሮፓ ቦታ ሊኖረው አይገባም " እስልምና ለማህበረሰብ ስጋት እና ጠንቅ በመሆኑ በአውሮፓ ህብረት ሀገራት ሊታገድ ይገባል " የሚል አስተሳሰብ አንግቦ በሰፊው የሚንቀሳቀስ እና በሚሊዮኖች ተከታይ በመላው አውሮፓ ማፍራት የቻለ ፖለቲከኛ
በአውሮፓ በተለይ በዴንማርክ ፣ ሆላንድ እና ፈረንሳይ የኢስለም መልእክተኛ በሚል በተሰራጨ የካርቱን ምስል በመላው አለም በሚገኙ ሙስሊሞችን ባስቆጣበት ወቅት
እንዲሁም በስላቅ ካርቱን ምስል ተሳትፈዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መወ…
Signed Hassen Ebrahim
27 Sept 2022, 19:16 UTC327 viewsread 9 August 2026 📲ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች(contacts) ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ⁉️
❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍
✍እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ።
✏️ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም
የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ።
1⃣ የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.”
2⃣ “Accounts and sync.” መጫን
3⃣ “Add account” button መጫን
4⃣ “Google.”…
Signed Hassen Ebrahim
17 Sept 2022, 19:21 UTC329 viewsread 9 August 2026 ትረፊ ያላት ነፍስ
“የከፈኑ ተሸካሚ” በመባል ይታወቃል ይህ ሰው ሞተና ታጥቦ፣ ተከፍኖ፣ ተሰገደበትና ተቀበረ፡፡ ሌሊት ላይ ከፈን በመስረቅ የሚታወቅ አንድ ሌባ መጣና ከፈኑን ሊሰርቅ መቃብሩን ቆፍሮ ከፈተው፡፡ አስከሬኑ የተጠቀለለበትን ከፈን ሲፈታው አቡ ሰዒድ ከእስር እንደተፈታ ታሳሪ ተነስቶ ቁጭ አለ፡፡ ሌባዉም ባየው ሁኔታ ደንግጦ ሸሸ፡፡ ተከፍኖ የተቀበረው አቡ ሰኢድ ከፈኑን ይዞ ከመቃብሩ ተነሳ፡፡ የቤተሰቦቹን በር አንኳኳ፡፡ በሩ ሲከፈትና ሲያዩት በእጅጉ ደነገጡ ግራም ተጋቡ፡፡ ስለመቃብር ቆፋሪውና ገጠመኙ ነገራቸው፡፡
ሰውዬው ሞቷል ብለው አፈር አልብሰው ቀበሩት ግና በትክክል አልሞተም ነበር፡፡ ቀኑ ያልደረሰው ሰውዬ አላህ በብልሃቱና በኃይሉ የ…
Signed Hassen Ebrahim
15 Sept 2022, 04:05 UTC307 views2 reactionsread 9 August 2026 #እውነተኛአጭርታሪክ
አንድ ሰውየ በመኪና🚙 እየሄደ እያለ መንገድ ዳር የቆመች ሴት አየ
ሲያያት እርዳታ የምትፈልግ ስለመሰለው መኪናውን አቁሞ ወደ እርስዎ ሄደ ……
እርዳታ ትፈልግ እንደሆነም ጠየቃት እርስዎ ግን ለረጅም ሰአታት ማንም
አቁሞ ስላልጠየቃት እና ሰውየውን ስታየው አለባበሱ የድሃ🥺 ስለሚመስል
እርዳታውን አልፈለገቺም እንደፈራች የተረዳው ሰውየ ስሙን ከነገራት በሃላ
ሊረዳት እንደሆነ በመንገር ልያረጋጋት ሞከረ..
ከዛም የተበላሸውን መኪናዋን ከአድካሚ ሙከራ ቦሃላ ሰራላት ሴትዮዋም ላደረገላት ነገር ስንት ልክፈልህ ብላ ጠየቀቺው እርሱም የእውነት ልትከፍይኝ ካሰብሽ ሌላ ግዜ እርዳታ ሚፈልግ ሰው ስታዪ እርጂ ከዛም እኔን አስታ…
👍2
Signed Hassen Ebrahim
14 Sept 2022, 18:58 UTC318 views1 reactionsread 9 August 2026 📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች❌
⚠ በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) (ምክንያቱም ራዲየሽኑ መብረቅ ይስባል) | off wi-fi | Bluetooth | Main Network
⚠ FM(ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ | ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት - ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Eectromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል።
⚠ ስልክን Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም | አለመደዋወል - Calling | Wifi አለመጠቀም | Gaming - ጌም አለመጫወት።
⚠…
👍1
Signed Hassen Ebrahim
11 Sept 2022, 17:29 UTC268 viewsread 9 August 2026 9 ቁጥር 8 ቁጥርን በጥፊ መታው 8 ለምን ትመታኛለህ ብሎ ሲጠይቀው ከኔ በታች ስለሆንክ ብሎት እርፍ። ይሄን የሰማ 8 ቁጥር 7 ቁጥርን በጥፊ ይመታዋል ምን አደረኩኝ ቢለው ከኔ በታች ስለ ሆንክ ይለዋል። ሰባትም በተራው ስድስትን ስድስትም አምስትን አምስት ኣራትን ኣራት ሶስትን ሶስት ሁለትን ሁለት አንድን የበታቼ ነህ እያሉ ይመቱ ጀመር።
ከሁለት ቁጥር የመመታት አደጋ የደረሰበት አንድ ቁጥር 0 ሊመታ አሰበና ለምን በፍቅር አላሸንፈውም ብሎ ና ከጎኔ ቁም ሲለው 10 ሆኑና ልቀው ታዩ። ልቀን ከፍ ብለን እንታይ መደቋቆስ ይብቃን ወደፊት!!
💚💛❤️ከፍቅር የማይገኝ ትርፍ የለም
ምንጭ ካነበብኩት
Signed Hassen Ebrahim
10 Sept 2022, 18:46 UTC276 viewsread 9 August 2026 እንኳን ወደ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አሸጋገረን፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም አዲስ አመት!
Signed Hassen Ebrahim
9 Sept 2022, 17:46 UTC248 views3 reactionsread 9 August 2026 #ድንቅ ጥናት
በአንድ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር አንድ ድንቅ ይፋ አደረገ። ጥናቱም የእንግሊዝኛ ፊደላትን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ። ABCDEFG.....YZ የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል አስቀመጠ 123456789.....26። በጥናቱም የእያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ''A''=1 ''B''=2 ''C''=3.....''Z';=26ን ሰጠ። በመጨረሻም የቃላትን ደረጃ መመዘን ያዘ።(h+a+r+d+w+o+r+k)(8+1+18+4+23+15+18+11)=98% እዉቀት (k+n+o+w+l+e+d+g+e) (11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96% ፍቅር(love)=54% እድል (luck)=47% በዚህም መሠረት ከላይ…
👍3
Signed Hassen Ebrahim
8 Sept 2022, 06:29 UTC239 viewsread 9 August 2026 ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለአንድ ደቂቃ 50 ሳንቲም የአገልግሎት በማስከፈል ላይ ይገኛል
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ስምንት ወራት ውስጥ በ25 ከተሞች አገልግሎት እጀምራለሁ አለ።
ከሁለት ዓመት በፊት በወጣ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ጨረታ መሰረት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያውን የደንበኞች የቴሌኮም አገልግሎቱን በድሬዳዋ አስጀምሯል።
ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ ከነሀሴ ጀምሮ የቴሌኮም አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
ኩባንያው በመነሻ ኮዱ 07 በድሬዳዋ ከተማ የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራ በ2G፣ 3G እና 4G ኔትወርኮች አካሂዷል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮች ለድሬዳዋ ደንበኞቹ በመሸጫ ሱቆች ይፋ ያደረገ ሲሆን…
Signed Hassen Ebrahim
Channel name was changed to «Hule Geb Tube ሁለ ገብ ቲዩብ»
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sj67633. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.