11 Jul 2026, 09:35 UTC254 viewsread 6 August 2026 የሲዳማ ክልል የወጣቶች አደረጃጀት ፎረም ለሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የጀግና አቀባበል ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ገለፁ።
የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊና ለኢትዮጵያ ዋንጫ ለፍፃሜ ቀርቦ ሁለተኛ በመሆን የብር ሜዳሊያ አሸናፊ እንዲሁም ከ20 ዓመት በታች የታዳጊ ዋንጫ ለሁለት ተከታታይ ዓመት አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ የክልሉ መንግሥት ለክለቡ በፊታችን ሰኞ የጀግና አቀባበል ለማድረግ ማሳወቁን ተከትሎ የክልላችን የወጣቶች አደረጃጀትም በየአባላቶቻቸው ለሚወዱትና ለሚደግፉት ክለባቸው ለአቀባበሉ በቂ ዝግጅት እንዳደረጉ የየአደረጃዳት ኃላፊዎች ገልፀዋል።
ፎረሙን የመሩት ክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃ…
Signed Mintesinot Mekuria
10 Jul 2026, 10:17 UTC236 viewsread 6 August 2026 https://www.facebook.com/share/192DKoYDfK/
Signed Mintesinot Mekuria
9 Jul 2026, 14:25 UTC301 viewsread 6 August 2026 Photo
በቀን 01/11/2018 ዓ.ም ከመላው የኢትዮጵያ ክልሎች ለተወጣጡ የክረምት የወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች "በሰላም ግንባታ" ላይ መነሻ ሀሳብና ስልጠና የመስጠት እንዲሁም ውይይቱን የመምራት እድል ስላገኘው ደስ ብሎኛል። በውይይቱም ከወጣቱ እጅግ ጠቃሚና ሞጋች ሀሳቦች ተነስተዋል። የፀጥታ ችግር ካለባቸው ቦታዎች የመጡ ወጣቶች ያነሳችሁት ሀሳብ ልብን የሚነካ ነው። ሰላም ለሀገራችን ይሁን። እኔም ከተወያዩ ወጣቶች ብዙ እውቀትን ተቋድሻለሁ። ለሀገራችሁ ያላችሁን ቀና ልብና ፍቅር አይቼአለሁ።
አመሰግናለሁ!!
ምንተስኖት መኩሪያ
የሲዳማ ክልል ወጣቶች ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት
Signed Mintesinot Mekuria
9 Jul 2026, 12:43 UTC271 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ
የኢ.ፌዲ.ሪ ሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር
ስለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ አመሰግናለሁ።
በትህትናና በቀና ልብ ተቀብለው ከሕይወቶ ስላቋደሱኝ እውቀትና ልምዶ ልባዊ ምስጋናዬን ላቀርብሎት እወዳለሁ። ስለሀገራችን፣ ስለወጣቶቻችንና በተለያዩ ጉዳዮች ስለነበረን ውይይት እጅግ ደስ ብሎኛል። አመሰግኖታለሁ!!
ምንተስኖት መኩሪያ
የሲዳማ ክልል ወጣቶች ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት
👍4
Signed Mintesinot Mekuria
7 Jul 2026, 05:03 UTC227 viewsread 6 August 2026 https://t.me/+arGmKNlrtFgyYTY8
Signed Mintesinot Mekuria
6 Jul 2026, 18:23 UTC260 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Mintesinot Mekuria
6 Jul 2026, 18:23 UTC285 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Mintesinot Mekuria
Channel photo updated
6 Jul 2026, 08:45 UTC272 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
ለፍቅር ሀይቅ በፍቅር
6847 "A" በማለት በአጭር የጽሑፍ መልዕክት የፍቅር ሀይቆን በፍቅር ያስውቡ ታሪካዊ አሻራዎንም ያኑሩ።
እኛም ወጣቶች በተባበረ ክንድ ለውቢቷ ሀዋሳ ተጨማሪ ውበትና ድምቀትን የሚያላብሰውን የሀይቅ ዳር ልማት ፕሮጀክት የማልማት ተግባርን በአንድነት እውን በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን!!
የሲዳማ ክልል ወጣቶች ፌዴሬሽን
👍1
Signed Mintesinot Mekuria
6 Jul 2026, 06:54 UTC597 views8 reactionsread 6 August 2026 ሕይወት ካስተማረኝ...
ሰው ልቡ ሲከፋባችሁና ስንፍና ሲያገኘው በማወቅ አልያም ባለማወቅ በሐሰት ለጥቂትም ቢሆን መልካም ስማችሁን ሊያጎድፍ ይችል ይሆናል፤ የኖራችሁትን ሕይወትና ሆናችሁ የተገኛችሁትን ማንነታችሁን ግን ማንም ምንም ሊያደርገው አይችልም። ልትኖሩ የተገባችሁን ትክክለኛ ሕይወት መኖር ላይ አተኩሩ ካወጡላችሁ ስም ይልቅ ተግባራችሁ፣ ሥራችሁ፣ ምግባራችሁ፣ ኑሯችሁ ... የሚሰጣችሁ ስም ጎልቶ ይሰማልና። በእውነተኛ ሕይወት እንሞላ!!
ለእግዚአብሔር፣ ለህሊናና ለሰው ታማኝ ኑሮን መኖር መታደል ነው። ለእግዚአብሔር ስንታመን ለህሊናችንም ታማኞች እንሆናለን። ለአምላኩና ለህሊናው የታመነ ደግሞ ለሰው ታማኝና እውነተኛ ሆኖ መኖር አያቅተውም።
ምንተስኖት…
👍8
Signed Mintesinot Mekuria
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @siwur_kulfoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.